13/02/2023
ዓባይ ባንክ ያወጣውን ጨረታ በማሸነፍ ከዚህ በታች በተመለከቱት 30 የባንኩ ቅርጫፎች ጀነሬተሮችን የማስረከብ ፡ የመግጠማና የኮሚሽኒግ ሥራ ተከናውኗ፡፡
- በአማራ ክልል 14
- ድሬ ደዋ 2
- ደቡብ 3
- አዲስ አበባ 11
ለበለጠ መረጃ
+251 11 868 89 91
+251 905 28 28 28
+251 905 41 41 41
https://vayo.group