HTS Technology Solutions

HTS Technology Solutions We provide premium technology products. Call us or send us a message to make an order.

17/09/2023

-የመኖርያ ወይንም የስራ ቦታ ከሌባ ለመጠበቅ በልዩ ተደርጎ የተሠራ ደህንነት ካሜራ ነው

0913965867

-የራሡ የብርሀን እና የድምፅ አላርም አለው

-በጨለማ ሰው ሲመጣ ካሜራው ይበራል ወይንም አላርም ይጮሀል (እንዳይበራም እንዳይጮህ ማድረግ ይቻላል )

-ዝናብ , ፀሀይ , ቅዝቃዜ , ሙቀት አያበላሸውም

-በ wifi አማካኝነት የትም ቦታ ሆነን በሞባይል (ላፕቶፕ ኮምፒውተር ) ማየት ወይንም ,ድምፅ መስማት ,ድምፅ ማስተላለፍ ,ካማራውን ማንቀሳቀስ ይቻላል ...

-እስከ 128 GB SD CARD ስለሚቀበል ተቀርፆ ያስቀምጣል

በጨለማ በከለር ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚያስችል NIGHT VISION አለው

4500

‪‬

We provide premium technology products. Call us or send us a message to make an order.

smart posture corrector https://t.me/htstechnolgyየሠውነት አቋም ማስተካከያ ወገብ እንዳይጎብጥ የሚያስታውስ vibration remind  ያለው። ለወጣት ለታዳጊ የ...
26/03/2023

smart posture corrector

https://t.me/htstechnolgy

የሠውነት አቋም ማስተካከያ
ወገብ እንዳይጎብጥ የሚያስታውስ
vibration remind ያለው።
ለወጣት ለታዳጊ የሚሆን
2500 birr
0913965867

GPS Tracker for a Vehicle  ይደውሉልን __  0913965867የመኪናውን አድራሻና ሁኔታ ከሙሉ መረጃ ጋር ኮምፒውተሮን ወይም ስልኮን በመጠቀም ማየት የሚያስችልአስተማማኝ ባትሪ ...
16/03/2023

GPS Tracker for a Vehicle
ይደውሉልን __ 0913965867

የመኪናውን አድራሻና ሁኔታ ከሙሉ መረጃ ጋር ኮምፒውተሮን ወይም ስልኮን በመጠቀም ማየት የሚያስችል

አስተማማኝ ባትሪ የተገጠመለት (45mAh battery)

በአደጋ(sos) ጊዜ በፍጥነት ለባለቤቱ የሚያሳውቅ

መኪናዎ ከገደብ በላይ የሚነዳ ከሆነ በቀጥታ ለባለቤቱ የሚያሳውቅ

በዙሪያው ያለውን ድምፅ ቀጥታ ማስተላለፍ የሚችል

መተግበሪያዎችን በመጠቀም የመኪናውን እንቅስቃሴ በቀላሉ ማቋረጥ የሚያስችል

5000 birr

0913965867

16/03/2023

Smart posture corrector

Smart ፖስቸር ማስተካከያ
ለአዋቂ አና ለህፃናት

2500 ብር ብቻ

‪0913965867‬

IMOU outdoor and indoor security camera -የመኖርያ ወይንም የስራ ቦታ ግቢ ውጭውን ከሌባ ለመጠበቅ በልዩ ተደርጎ የተሠራ ደህንነት ካሜራ ነው-የራሡ የብርሀን እና የድም...
16/03/2023

IMOU outdoor and indoor security camera

-የመኖርያ ወይንም የስራ ቦታ ግቢ ውጭውን ከሌባ ለመጠበቅ በልዩ ተደርጎ የተሠራ ደህንነት ካሜራ ነው

-የራሡ የብርሀን እና የድምፅ አላርም አለው

-በጨለማ ሰው ሲመጣ ካሜራው ይበራል ወይንም አላርም ይጮሀል (እንዳይበራም እንዳይጮህ ማድረግ ይቻላል )

-ዝናብ , ፀሀይ , ቅዝቃዜ , ሙቀት አያበላሸውም

-በ wifi አማካኝነት የትም ቦታ ሆነን በሞባይል (ላፕቶፕ ኮምፒውተር ) ማየት ወይንም ,ድምፅ መስማት ,ድምፅ ማስተላለፍ ,ካማራውን ማንቀሳቀስ ይቻላል ...

-እስከ 128 GB SD CARD ስለሚቀበል ተቀርፆ ያስቀምጣል

በጨለማ በከለር ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚያስችል NIGHT VISION አለው

7999

‪0913965867‬

Car Camera በመንገድ ክስተቶችን ቀርፆ የሚያስቀምጥ የመኪና ካሜራ-1080 X 720 ይቀርፃል-SD CARD ይቀበላል -ድምፅ ይቀርፃል ፎቶ ያነሳል-የቀረፅኘውን የምናይበት Display SC...
31/01/2023

Car Camera

በመንገድ ክስተቶችን ቀርፆ የሚያስቀምጥ የመኪና ካሜራ
-1080 X 720 ይቀርፃል
-SD CARD ይቀበላል
-ድምፅ ይቀርፃል ፎቶ ያነሳል
-የቀረፅኘውን የምናይበት Display SCREEN አለው
-የኤሌትሪክ ሀይል ሲጋራ መለኮሻ ያገኛል

Price 3500 BIRR
0913965867

09/01/2023

በ360 ዲግሪ ቤትዎ ሱቆ ወይም ቢሮዎ ያለውን እንቅስቃሴ የትም ቦታ ሆነው ቀጥታ መከታተል የሚያስችሎት እና ሚሞሪ አርገውበት ያለማቋረጥ የቤቱን ሙሉ እንቅስቃሴ መቅረፅ የሚችል
2 Way Audio ,HD videoያለው ለመግጠም እጅግ ቀላል የሆነ
ዋጋ 5500 ብር

ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ ያለተጨማሪ ክፍያ እናመጣለን

0913965867

We provide premium technology products. Call us or send us a message to make an order.

Camera Doorbell ባለካሜራ የበር ደውል* በር ላይ ተገጥሞ ሲደወል ወደ ሞባይል ቪድዮ በመደወል በር ላይ ካለ ሠው ጋር video call የምናወራበት ነው።*ደውል ሲደው እቤት ውስጥ ባ...
08/01/2023

Camera Doorbell

ባለካሜራ የበር ደውል

* በር ላይ ተገጥሞ ሲደወል ወደ ሞባይል ቪድዮ በመደወል በር ላይ ካለ ሠው ጋር video call የምናወራበት ነው።

*ደውል ሲደው እቤት ውስጥ ባንሆንም ማን እቤታችን እንደመጣ በሞባይላችን ማወቅ እንችላለን

*እቤት በራችን አካባቢ ማን እንዳለ / ማን እንዳለፈ / ማን እንዳንኳኳ በቪዲዮ እያየን ማወቅ እንችላለን

*night vision ስላለው በጨለማ ቪድዮ ያሳያል

*እቤት ውስጥ የሚሰማ ራሱን የቻለ ደውል አለ

*Motion Detection አለው

*SD memory card ስለሚቀበል በር አካባቢ ያለውን በቪዲዮ ቀርፆ ያስቀምጣል

4500 ብር
0913965867

07/01/2023

Bulb CAMERA 360 degree
#”
📌ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras
📌እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
📌እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት
📌ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
📌የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
📌በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
📌የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል
📌ድምፅ ይቀዳል
📌እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)
09
5200
Call 0913965867

We provide premium technology products. Call us or send us a message to make an order.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HTS Technology Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share