Mintesnot Adnew

Mintesnot Adnew Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mintesnot Adnew, Business consultant, 22, Addis Ababa.

"Leveling up in the game of life! 🎮🎂 Grateful for the challenges that make me stronger and the joys that make me smile. ...
28/02/2024

"Leveling up in the game of life! 🎮🎂 Grateful for the challenges that make me stronger and the joys that make me smile. Ready for a new chapter filled with growth and happiness. "
:
:
:
:
:
:
:
:

MY BIRTHDAY QUOTE "Another year older, wiser, and more fabulous than ever! 💖🎂 Grateful for the love, laughter, and endle...
28/02/2024

MY BIRTHDAY QUOTE "Another year older, wiser, and more fabulous than ever! 💖🎂 Grateful for the love, laughter, and endless possibilities. Let's make this year extraordinary! 🌟🎉 (20)"
:
:
:
:
:

እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገል ደስም አለን……በለቅሶ የሚዘሩ በደስታ ይለቆማሉ ፥በሔዱ ጊዜ፥ዘራቸው ተሸክመው እያለቀሱ ተሰማሩ ፥በተመለሱ ጊዜ ግን ነዷቸውን ተሸጥመው ደስ እያላቸው ይመጣ...
11/09/2023

እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገል ደስም አለን……በለቅሶ የሚዘሩ በደስታ ይለቆማሉ ፥በሔዱ ጊዜ፥ዘራቸው ተሸክመው እያለቀሱ ተሰማሩ ፥በተመለሱ ጊዜ ግን ነዷቸውን ተሸጥመው ደስ እያላቸው ይመጣሉ

መዝ ፲፻፳፮/126

ትክክል አሁን +እምነት+ተስፋ+ፍቅር=
12/06/2023

ትክክል አሁን +እምነት+ተስፋ+ፍቅር=

11/06/2023
ዛፍ ማደግ እስከሚችለው ድረል ያድጋል።የከበረ ድንጋይም የተከበረውን ና የተፈለገውን ያክል ይሸጣል።
08/05/2023

ዛፍ ማደግ እስከሚችለው ድረል ያድጋል።የከበረ ድንጋይም የተከበረውን ና የተፈለገውን ያክል ይሸጣል።

ሞትን ድል አድርጎ                           ተነስቷል በእውነት ጌታ                       ተነስቷል እነሆ ለዓለም                ተነስቷል ሆነ ደስታ   ...
17/04/2023

ሞትን ድል አድርጎ
ተነስቷል
በእውነት ጌታ
ተነስቷል
እነሆ ለዓለም
ተነስቷል
ሆነ ደስታ
ተነስቷል
እነሆ ለዓለም ሆነ ደስታ

#ትንሳኤ #ቤተክርስትያን

፥እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ኹኑ።ማቴ 10፥16፥ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል። ያዕ 1፥23
01/04/2023

፥እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ኹኑ።
ማቴ 10፥16

፥ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል። ያዕ 1፥23

መልካም ውሳኔ በውጣችሁ ደጋግማችሁ በተመላለሰ ጊዜ እምነት ውጤታችሁ በመትረፍረፍ የተሞላ ይሆናል።ውሳኔያችን አንድን ወሳኝ ተግባርን በድግግሞሽና በቀጣይነት ለመተግበር  ሲንወስን በዛ ጉዳይ ላ...
19/12/2022

መልካም ውሳኔ በውጣችሁ ደጋግማችሁ በተመላለሰ ጊዜ እምነት ውጤታችሁ በመትረፍረፍ የተሞላ ይሆናል።

ውሳኔያችን አንድን ወሳኝ ተግባርን በድግግሞሽና በቀጣይነት ለመተግበር ሲንወስን በዛ ጉዳይ ላይ እንካናለን።


ወይን በቆየ ቁጥር እንደሚጣፍጥ የአሁኑ ወር ድግሳችን ድንቅ ነበር።ንስሮቹ ከፈጣሪ እንገዛ ጋር ወደ ላይ ከፍ እያልን ስለሆነ ደስ ብሎኛል።ህይወትና  የህይወት ሁኔታ ይለያያል።ህይወት በጣም ው...
13/12/2022

ወይን በቆየ ቁጥር እንደሚጣፍጥ የአሁኑ ወር ድግሳችን ድንቅ ነበር።ንስሮቹ ከፈጣሪ እንገዛ ጋር ወደ ላይ ከፍ እያልን ስለሆነ ደስ ብሎኛል።

ህይወትና የህይወት ሁኔታ ይለያያል።ህይወት በጣም ውብ ድንቅ ፍቅር ፣ ሰላም ፣ ደስታ ፣ መትረፍረፍ ፣ ምስጋና ፣ አብሮነትን ፣ መከባበርን የያዘች ከአምላክ የተቸረችን ስጦታ ናት።

"ማንም የሁሉም ታላቅ መሆን የሚወድ ታናሽ ሆኖ ያገልግል"


ከደስተኛው ቡድን ጋር ሆኖ በአብሮነት አሳክቶ መደሰት እንዴት ደስ ይላል።በመማደጋችን ሚስጥር ያየሁበት።የህልማችን ዋጋ ከህልምነት በላይ እንደሆነማሳካት ለሁሉም በሚገባው በተዘጋጀበት ሰዓት እ...
28/11/2022

ከደስተኛው ቡድን ጋር ሆኖ በአብሮነት አሳክቶ መደሰት እንዴት ደስ ይላል።

በመማደጋችን ሚስጥር ያየሁበት።የህልማችን ዋጋ ከህልምነት በላይ እንደሆነ

ማሳካት ለሁሉም በሚገባው በተዘጋጀበት ሰዓት እንደምትሰጠው ብቻ ለህይወቴ የሚሆኑ በረከቶችን ያፈስኩበት የመጨረሻውና ከታማችን ጋር ተሞሽረን የወጣንበት ድንቅ ድግስ

"ያፈሰማ አዘነ ያላፈሰም አዘነ"አንበሳዋ መሪ ሜሮን አበበ

02/11/2022

3 ለስብእና እድገት የሚያግዙ ጥቆማ ተግባራቶች

1 ምስጋና
……………………………………………………………

2 በፍቅር ማድረግ
……………………………………………………………

3 ከትንሹ መጀመር
……………………………………………………………

development

Address

22
Addis Ababa

Telephone

+251965552622

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mintesnot Adnew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mintesnot Adnew:

Share