ሀ ሁ ሂ

ሀ ሁ ሂ The best way of capturing/getting knowledge.

12/02/2026

እየሞከርኩ ነዉ።

ነፍስ ይማርይህ ሰዉየ በግልፅ የታየዉ ነገር ነበር እንዴየነፃነት ፖስት ተነስቷል!1ኛ መልክት ከ  MTእኔ ነፃነትን ከ 15 አመት በላይ አውቀዋለው ተስፍሽ ያነሳህው ሀሳብ ትክክል ነው። ነፂም...
16/01/2026

ነፍስ ይማር

ይህ ሰዉየ በግልፅ የታየዉ ነገር ነበር እንዴ

የነፃነት ፖስት ተነስቷል!
1ኛ መልክት ከ MT
እኔ ነፃነትን ከ 15 አመት በላይ አውቀዋለው ተስፍሽ ያነሳህው ሀሳብ ትክክል ነው። ነፂም ቢሆን ያውቀዋል። ክትትልም እያደረገ ነው። በእርግጥ ሁላችንም በራሳችን ነገር ተይዘን አንተ ባየህው ልክ አይተን አልገለፅነውም እንጂ በእያንዳንዳችን ልብ ያለው እውነት ነው። ስለ ምክርህ በግሌ አመሰግናለው ለነፂ እንዲደርስ እናደርጋለን አሁን ዋናው ለነፂ ማድረስ ከሆነ መልክቱ ስለደረሰ ፖስቱን አጥፋው። አክባሪህ አድናቂህ MT ነኝ።*****
2ኛ መልእክት ከ BT
ሰላም ነው የነፂ የስራ ባልደረባ ነኝ መልእክት ደርሶናል እባክህን ከቻልክ አጥፋለት ምክንያቱም በዚህ ጉዳይ መነጋገሪያ መሆኑ አይጠቅመውም። አመሰግናለው።*****
3ኛ መልክት ከ DM
ተስፍሽ እይታህ ጥሩ ነው ፖስቱን ያየውት ከአዲስ አድማስ ፔጅ ላይ ነው። ፀሀፊው ማነው ብዪ ገርሞኝ ነበር አንተ መሆንህን ሳውቅ የባሰ ደስ አለኝ የምታይበት መንገድ ሌላው ፈርቶ ተደብቆ በሚያማው ነገር ላይ እውነትህን መናገርህ ጥሩ ነው። አንዳንድ እውነቶች ግን ፊት ለፊት እደዚ ሲነገሩ ለሚመለከተው ሰው ትንሽ ይረብሻል። ያወራህው እውነት ነው ግን በቃ መልክቱ በግሉ የደረሰው ይመስለኛል ፅሁፉን አጥፋው። ******
የእኔ መልእክት
እኔ በግሌ ማንንም ለመጉዳት አሊያም ለማሸማቀቅ ስራዪ ብዪ የምፅፈው ነገር የለም። አንዳንዴ እውነቶች ልቤ ውስጥ ይፈሳሉ። ማቋረጥ አልችልም ለምን እንደ ሌላው አስመስዪ ዝም አልልም ብዪ ብሞክርም ያስጨንቀኛል። ******
ስለዚህ ውስጤ የሞላውን እውነት በማስረጃ በመረጃ እፅፋለው አላማው ከክብር ና ከመውደድ ነው። በኛ ህዝብ ባሕል ስላልተለመደ ያስደነግጣል ግን እኮ እውነት ነው። እውነት ሲነገር ደግሞ ቢጠቅምም መስማት ግን አንፈልግም። ለነፂ እረጅም እድሜ እና ጠና እመኝለታለው፣ ጓደኞቹ ልክ በዚህ መልኩ ወደ እኔ እንደመጣችሁ ሁሉ ከነፂ ጋር ሆናችሁ የሆነ ነገር እንደምታሰሙን በግል ተስፋ አደርጋለው።

ዛሬ  #@
27/09/2025

ዛሬ #@

ትልቅ ደረጃ እንደደረስክ የሚያሳዩ ምልክቶች
27/08/2025

ትልቅ ደረጃ እንደደረስክ የሚያሳዩ ምልክቶች

27/08/2025

Tap Tap

05/04/2025

ምን እያሉ ነዉ

22/02/2025

የመቅዲ ነገር

29/01/2025

ዋዉ ጎንደር አዘዞ ሎዛ ማርያም .8855

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀ ሁ ሂ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሀ ሁ ሂ:

Share