01/05/2023
ጥንቃቄ ⚠️⚠️
የአማራ ክልልን የትርምስና የጦር ሜዳ ማድረግ የሚፈልጉ ሀይሎች ብዙ አስከፊ ስራዎች እየሰሩ ይገኛሉ ። በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፅንፈኞች ክልሉን መሪ አልባ ለማድረግ ገዳይ ቡድን አዘጋጅቶ እየሰሩ ነው ።
በአማራ ክልል ህዝብ ስም እየተንቀሳቀሱ ያሉ እነዚህ ፅንፈኞች አሁን ያሉበት የጥፋት አቅጣጫ እንዳላዋጣቸዉ ሲረዱ አማራ እና ኦሮሞን ለማጋጨት መጠን ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ ። ስለዚህ የእኒህን አጥፊዎች ስራ እንዳይሳካ ፣ ህግ የማስከበር ህደቱ እንዲቀጥል እና ሰላም እና መረጋጋት በሀገራችን እንዲሰፍን ህዝባችን የተለመደውን ትብብር እንዲያደርግ ።