Alliance አሊያንስ

Alliance አሊያንስ We are established to solve your problem. Working with us has many benefits for you, your business &

https://ghionedu.com/jobs/
23/10/2022

https://ghionedu.com/jobs/

Ghion Business & Technology College (Under Establishment) Vacancy Announcement Ghion Business & Technology College was founded in 2021 and is … Jobs Read More »

10/09/2022

Happy New Year!

04/05/2022

በዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ምርቶችን ማምረት የሚችሉ ማሽኖችን በዱቤ ግዥ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡
በአክሲዮን ማህበሩ አገልግሎት የሚሰጥባቸው ዘርፎች
1. ቆዳና የቆዳ ውጤቶች ማምረቻ
2. ቆዳና ሌጦ ስራ
3. እንጨት፣ ጣውላና ብረታብረት ምርቶች ስራ
4. ብረታብረትና ኢንጅነሪንግ
5. የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረት
6. ፕላስቲክና የፕላስቲክ ውጠየቶችን ማምረት
7. የሳሙና እና የንጽህና መስጫ ምርቶች
8. ቀለሞች፣ ቫርኒሽና ማስቲሽ ምርቶች
9. ሽቶና የመጸዳጃ ቤት ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች
10. የመድሀኒት ምርቶች
11. ጎማና የጎማ ውጤቶችን ማረት
12. መስታውትና የመስታውት ውጤቶችን ማምረት
13. የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ማምረቻ የብሎኬት ማረቻ
14. የግንባታ አሽዋ ምርቶች
15. ሴራሚክና የሴራሚክ ውጤቶች
16. የስሚንቶና ጅብሰም ምርቶች
17. የከበሩ ማዕድናት ምርቶች ስራ
18. የጌጣጌጥ ምርቶችን ማመረት
19. የወተት ፓስቸራይዜሽን እና የማሽ ስራ
20. አሳና የአሳ ውጠየቶችን ማቀነባር
21. ስጋና የምግብ ተዋጽኦ የአትክትና የእስሳት ዘይትና ቅባት ውጤቶችን ማረት
22. የዳቦና ዳቦ ውጠየቶችን ማምረት
23. የዱቄት ምርቶችን ማረት
24. የመኮረኒ፣ ፓስታ እና ሌሎች ተመሳሳይ ምርቶችን ማረት
25. የስኳር ምርችን ማረት
26. የቸኮሌትና ከረሜላ ማረት
27. የለስላሳ መጠጦችን ማምረት
28. የአልኮል ምርቶችን ማምረት
29. ምግብና መጠጥ ዝግጅት
30. ማር ማጣራትና ማሸግ
31. ባላዊ መጠጦች ዝግጅት
32. ደረቅ እንጀራ ዝግጅት
33. የባልትና ውጠየቶች ዝግጅት
34. ማሽን የማምረት ስራ (ቴክኖሎጅን የመቅዳት)
35. የማሽን ጥገናና ተከላ ስራዎች፤
36. ፓምፕ፣ ኮምፕረሰር እና ቫልቮችን ማምረት
37. ችኩኔታ ጥርሶችንና ተያያዝ ስራዎች
38. የኤሌክትሪክ ምድጃዎችንና የብረት ማቅለጫዎችን
39. ሀይል ቆጣቢ ምድጃዎችን ማምረት
40. የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን ቦዲ ማምረቻ
41. ጀልባዎችንና የውሃ ላይ ተንሳፋፊዎችን ማምረት
42. የብስክሌትና የሞተር ሳይክል ማምረት
43. የባቡር አክሰሰሪዎችን ማምረት
44. የአውሮፕላን አክሰሰሪዎችን ማምረት
45. ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚውሉ መሳሪያዎችን ማምረት፤ እና
46. ሌሎች ከማኑፋክቸሪንግ ጋር የተያያዙ ምርቶችን የሚያመርቱና የሚያድሱ ማሽሪዎች
47. አግሮ ፕሮሰሲንግ ስራዎች
48. የግብርና፣ ጸረተባይ እና ማዳበሪያ ምርቶች
49. የኬሚካል ምርቶች
50. ናይትሮጅን የማጣራት ስራ
51. የህክምና መሳሪያዎችን ማምረት
52. ባህላዊ የዕደ ጥበብና ጌጣጌጥ ስራዎች
53. ሸክላ ስራ
54. ቀርቀሀ ስራ
55. የደንጋይና እንጨት ቅርጻቅርጽ
56. ስጋጃና ….. ማምረት
57. ገመድ መረብና ተመሳሳይ ስራ
58. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
59. የኮምፒውተርና ተያያዥ ቴክኖሎጅዎች ማምረቻ፣
60. የመነጽር ስራ
61. የመቅረጸ ድምጽና ምስል መቅረጫ ማምረቻ ስራዎች
62. የሙዚቃ መሳሪያዎችን ማመረት
63. የስፖርትና መዝናኛ ምርችን ማምረት
64. የመጫዎቻና አሻንጉሊት ምርቶችን ማምረት
65. የጨርቃጨርቅና ልብስ ስፌት ስራዎች
66. ሹራብ፣ ዳንቴል፣ ጥልፍ፣ ዝምዝም ስራዎች
67. ሽመና ስራ
68. ባህላዊ ስፌት ስራ
69. የሀር ክር ፈትል፣
70. ፈትል ስራ
71. የተዘጋጁ ልብሶችን ማምረት
72. የካስልና ተመሳሳይ ምርቶች
73. የህትመትና ተያያዥ ስራዎች
74. ወረቀትና የወረቀት ውጠየቶች፤ ሶፍትን ጨምሮ
75. ደንጋይ የማስዋብ ስራዎች
76. ጠጠር የማምረት ስራዎች/ክሬሸር/
77. ፕሪካስት ቢም ማምረት
78. ብረት የማቅለጥ ስራ
79. ሽቦ ማምረት ስራ
80. የኤሌክትሪክ ሞተር፣ ትራንስፎርመር እና ተያያዥ ምርቶች
81. ተርባይን እና ኢንጅን ማምረት
82. የባትሪ ምርቶች
83. የኤሌክትሪክና የስልክ ገመዶች
84. የእንፋሎት ጀኔሬተር ምርቶች ማምረት
የተዘረዘሩትንም ሆነ ሌሎች ምርቶችን ማምረት የሚችሉ ማሽኖችን በዱቤ ግዥ ተጠቃሚ መሆን ከፈለጉ በአቅራቢያዎ ያሉትን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቻንን ያናግሩ ወይም በዚህ ገጽ ሀሳብዎን ያቅርቡ፡፡
ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ
ባህር ዳር

https://cutt.ly/PDADqR5
14/04/2022

https://cutt.ly/PDADqR5

"ፈርስት ኮንሰልት ከከቤት እስከ ከተማ የከተማ ማዕከል" ጋር በመተባበር ከዩኒቨርሲቲ እና ከቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ለተመረቁ ወጣቶች የክህሎት ስልጠና እና የኢንዱስትሪ ትስስ...

Vacancy for Accounting and Finance Lecture
09/03/2022

Vacancy for Accounting and Finance Lecture

Vacancy Announcement for Accounting & Finance Lecturer Ghion Business & Technology College (Under Establishment) Vacancy Announcement Ghion Business & Technology College was founded in 2021 and is currently seeking accreditation from the FDRE Education and Training Authority. We’re looking for you...

https://www.ghionedu.com/information-systems-lecturer/
09/03/2022

https://www.ghionedu.com/information-systems-lecturer/

Vacancy Announcement for Information Systems Lecturer Ghion Business & Technology College (Under Establishment) Vacancy Announcement Ghion Business & Technology College was founded in 2021 and is currently seeking accreditation from the FDRE Education and Training Authority. We’re looking for youn...

https://www.ghionedu.com/management-lecturer/
09/03/2022

https://www.ghionedu.com/management-lecturer/

Vacancy Announcement for Management Lecturer Ghion Business & Technology College (Under Establishment) Vacancy Announcement for Management Lecturer Ghion Business & Technology College was founded in 2021 and is currently seeking accreditation from the FDRE Education and Training Authority. We’re l...

Address

Addis Ababa
5374

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alliance አሊያንስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share