Ethio-event

Ethio-eventhttps://t.me/premix2119

https://www.instagram.com/premix2119?igsh=MWh2NnBmOHN3ZnMyZw==

..now!

በመጫን ይጠቀሙበት 👌
(4)

በመኪና መሸጫዎቹ ጉዳይ የተወሰነው ውሳኔ ጥሩ እንደነበር መፃፌ ይታወሳል። መንግስት ህብረተሰቡ ላይ ዋጋ በሚያንሩና ተገቢውን ንግድ ፍቃድ ሳያወጡ በሚሰሩ የመኪና መሸጫ ቤቶች ላይ ገበያውን ለ...
27/08/2026

በመኪና መሸጫዎቹ ጉዳይ የተወሰነው ውሳኔ ጥሩ እንደነበር መፃፌ ይታወሳል። መንግስት ህብረተሰቡ ላይ ዋጋ በሚያንሩና ተገቢውን ንግድ ፍቃድ ሳያወጡ በሚሰሩ የመኪና መሸጫ ቤቶች ላይ ገበያውን ለማረጋጋት የወሰደው እርምጃ የሚበረታታ ነው።

ሆኖም ይህ ውሳኔ ከተወሰነ በኋላ መሬት ላይ ያለውን ሁኔታ ለመታዘብ ችያለሁ። ከላይ እንዳልኩት ውሳኔው ጥሩ ሆኖ ይህ ሴክተር ግን ለብዙ ሺ ሰዎች የስራ እድል የፈጠረ ሴክተር እንደመሆኑ ቤቶቹ ሲዘጉ ብዙዎች ስራ ፈት ሆነዋል። ከነዚህ ውስጥ ቤተሰብ የሚያስተዳድሩ ሰዎች ይገኙበታል። ቤቶቹ ከመዘጋታቸው በፊት የተሰጠው ግዜ ጥቂት ከመሆኑ አንፃር ለብዙ ሰዎች ዱብዳ ነው የሆነው። መሸጫ ቤቶቹ ከሚቀጥሯቸው ሰዎች በዘለለ በየመኪና መሸጫ ቤቶቹ ስር የሚሰሩ ህጋዊ ደላሎች፣ ከመኪና አጣቢ ጀምሮ እስከ ፀሃፊ ሻጭና ጥበቃ አሁን ላይ ከስራ ውጪ ሆነዋልና ባለው የኑሮ ሁኔታ እሱ ታሳቢ ተደርጎ እነዚህ መሸጫ ቤቶች ወደህጋዊ መስመር የሚገቡበት ሁኔታ ቢመቻች ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።

በህገወጥ አሰራሮች ላይ ፈጣንና ቆራጥ እርምጃ መውሰድ እንዳለ ሆኖ ያንን ተከትሎ የሚፈጠሩ ማህበራዊ ቀውሶችም ታሳቢ ተደርገው በዘርፉ ላይ ላሉ ሰዎች ስህተቶቻቸውን አርመው ወደስራ የሚመለሱበት መንገድ ቢመቻችላቸው ባይ ነኝ።

Natnael Mekonnen Yitna

25/08/2026
22/08/2026
18/08/2026

WIFI CARD ለምትፈልጉ 0948466365 ይደውሉ።

18/08/2026

#ይሁኔ በላይ🥰🥰

17/08/2026

soon ⭐️

CLUB AND LOUNGE !!
ኑ ዘና ፈታ ይበሉ !!

Ethio-event

07/08/2026

birth day my little sister

04/08/2026

የደረሰበት Level 😁

Ethio-event

31/07/2026

የልጅነቶቻችን ምስሎች እውን ቢሆኑ ተብሎ ሲታይ😁😁(

Ethio-event

አያምሩም ? የህልም እውን መሆን እና አስደናቂው የእግር ኳስ ታሪክ!ከ19 ዓመታት በፊት ሊዮኔል ሜሲ በበጎ አድራጎት ፕሮግራም ላይ በገንዳ አጥቦት የነበረው ያ ታዳጊ ህጻን... ዛሬ አድጎ፣ ...
20/07/2026

አያምሩም ?

የህልም እውን መሆን እና አስደናቂው የእግር ኳስ ታሪክ!

ከ19 ዓመታት በፊት ሊዮኔል ሜሲ በበጎ አድራጎት ፕሮግራም ላይ በገንዳ አጥቦት የነበረው ያ ታዳጊ ህጻን... ዛሬ አድጎ፣ በራሱ ብቃት ጎልምሶ፣ ከራሱ ከዓለማችን ምርጡ ተጫዋች ከሜሲ ጋር በዓለም ዋንጫ ታላቅ መድረክ ላይ ለፍልሚያ ይጋፈጣል ብሎ ማን አስቦ ነበር?

ላሚን ያማል እና ሊዮኔል ሜሲ! ይህ ምስል ከእግር ኳስ ጨዋታነት ባለፈ ትልቅ የህይወት ትምህርት አለው። ትናንት በታላላቆች እጅ የተባረከው ያ ትንሽ ልጅ፣ ዛሬ በራሱ ተሰጥኦ፣ ጥረትና ጠንካራ ስራ ከእነሱ ጋር እኩል ለመሰለፍ በቅቷል።

ታዲያ ይህ ታሪክ ጠንክሮ ለመስራት እና ህልምን ለመከተል አያነሳሳም? የነገን ማን ያውቃል! ዛሬ የምታደርጉት እያንዳንዱ ትንሽ ጥረት ነገ ወደማታስቡት ታላቅ ከፍታ ያደርሳችኋል።

ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጡ፤ ታሪካችሁን ለመቀየር ጠንክራችሁ ስሩ! ኃያሉ ፈጣሪ የሁላችንንም የነገ መስመር ያሳምረው!

ጎበዝ፣ ጠንክረን ወደፊት!



⚽️⚽️⚽️

🌴🌴🌴

Address

Addis Ababa

Telephone

+251933383880

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-event posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio-event:

Shortcuts

Share