08/08/2026
"በመብራት መቆራረጥ የንግድዎ ስራ ይቆማል? ወይስ በጄኔሬተር ድምፅ እና የነዳጅ ወጪ ተቸግረዋል?"
ለእነዚህ ችግሮች ዘመናዊውና ዘላቂው መፍትሔ G-Power Lithium Battery & Solar Inverter System መጥቷል!
G-Powerን ልዩ የሚያደርጉት ጥቅሞች፦
ዘመናዊ የሊትየም ቴክኖሎጂ (LiFePO4): በኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ የሚገጠመው አስተማማኝ ባትሪ።
ፍጹም ድምፅ አልባ እና ንጹህ: ምንም አይነት ድምፅ፣ ጭስ ወይም የአየር ብክለት የለውም።
ቅጽበታዊ ሽግግር (4 Microseconds): መብራት ሲጠፋ ስራዎ ወይም የቤትዎ ኤሌክትሮኒክስ ሳይቋረጥ ወዲያውኑ ይበራል።
በ2 መንገድ ቻርጅ ይደረጋል: በፀሐይ ብርሃን (Solar Panel) ወይም በኤሌክትሪክ ሃይል በቀላሉ የሚሞላ።
ለከፍተኛ ፍጆታ የሚሆን: ፍሪጅ፣ ቲቪ፣ ካውያ፣ ማይክሮዌቭ፣ የልብስ ማጠቢያ እና የኤሌክትሪክ መኪናዎችን በጥራት ያንቀሳቅሳል።
ለማን ተስማሚ ነው?
ለቤቶች፣ ለሆቴሎች፣ ለባንኮች፣ ለህክምና ቦታዎች፣ ለህትመትና አድቨርታይዚንግ ድርጅቶች፣ ለካፌዎች እና ቢሮዎች።
የጥራት ማረጋገጫ፦
10+ ዓመት የሚያገለግል (More than 6000 Life Cycles)
የ5 ዓመት ሙሉ ዋስትና (Warranty) + የ1 ዓመት ነፃ የጥገና አገልግሎት
European Standard የምስክር ወረቀት ያለው
ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይደውሉልን! 📞 ስልክ: +251912496371 / +251712496371
💬 ቴሌግራም: t.me/Aishaapp
📍 አድራሻ: ጀሞ ሚካኤል