07/08/2024
ከነገ ጀምሮ አዲስ ፓስፓርት ለማውጣት
1ኛ. አዲስ ፓስፓርት ለማውጣት
* መደበኛ 5 ሺህ ብር
* በ2ቀን 25ሺህ ብር
* በ5ቀን 20 ሺህ ብር
2ኛ. እድሳት :
* መደበኛ 5 ሺህ ብር
* በ2ቀን 25ሺህ ብር
* በ5ቀን 20 ሺህ ብር
3ኛ. የፓስፓርት ገፅ ያለቀባቸው
* መደበኛ 5 ሺህ ብር
* በ2ቀን 25ሺህ ብር
* በ5ቀን 20 ሺህ ብር
4ኛ. እድሳት የሚፈልጉ ና እርማት የሚያስፈልጋቸው:-
* መደበኛ 12 ሺህ 500 ብር
* በ2ቀን 32 ሺህ 500 ብር
* በ5ቀን 27 ሺህ 500 ብር
5ኛ. ፓስፓርት ቀን ያለውን እና ፓስፓርት የተበላሸ
* መደበኛ 13 ሺህ ብር
* በ2ቀን 33 ሺህ ብር
* በ5ቀን 28 ሺህ ብር
6ኛ. ፓስፓርቱ ቀን ያለውና ፓስፓርታቸው የተበላሸ እርማት የሚያስፈልገው:-
* መደበኛ 20 ሺህ 500 ብር
* በ2ቀን 40 ሺህ 500 ብር
* በ5 ቀን 35 ሺህ 500 ብር
7ኛ.የጠፋ ፓስፓርት:-
* መደበኛ 13 ሺህ ብር
* በ2ቀን 33 ሺህ ብር
* በ5 ቀን 28 ሺህ ብር
8ኛ. የጠፋ ፓስፓርት እርማት:
* መደበኛ 20 ሺህ 500 ብር
* በ2ቀን 40 ሺህ 500 ብር
* በ5 ቀን 35 ሺህ 500 ብር ሆኗል::