02/10/2025
ከ30 ዓመታት በላይ፣ ዘፈኖቼ ከእናንተ ጋር ነበሩ — በካሴት፣ በሲዲ፣ በሬዲዮ እና በተለያዩ መድረኮች ላይ። ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የራሴ ገፅ አልነበረኝም።
ይህ የእኔ ትክክለኛው የማህበራዊ ገፅ ነው። ከእናንተ ጋር በቀጥታ እንድገናኝ፣ ትዝታዎችን እንዳካፍል፣ በአዲስ አልበም ጉዞዬም እንድትሳተፉ የተዘጋጀ ቦታ።
እስካሁን ድረስ አብረን በመጓዛችን እጅግ አመሰግናለው። ለወደፊቱም አብሮነታችሁ እንዳይለየኝ በትህትና እጠይቃለው። #ዳዊትመለሰ
This is official Artist Channel of Dawit Mellesse. All rights are reserved by Dawit Mellese. Dawit Mellesse is a renowned Ethiopian singer celebrated for his soulful Amharic ballads that blend Ethiopian melodies with contemporary sounds. His music resonates deeply within Ethiopia and among the Ethio...