Network marketing

Network marketing � በትርፍ ጊዜ መስራት ትፈልጊአለሽ/ህ?
� የራስሽን ቢዝነስ መገንባት ትፈለጋላችሁ

07/06/2022

ስለ ዝምተኛ ሰዎች እውነታዎች /FACTS ABOUT QUIET PEOPLE

1. ዝም ያሉ ሰዎች በልባቸው ውስጥ ብዙ ያወራሉ፣ አንዳንዴ ብቻቸውን ያወራሉ። (Quiet people talk a lot inside of their heart, sometimes they talk alone.)

2. አንዴ ካንተ ጋር ከተግባቡና ከተመቻቹህ በኋላ ግን እብዶች ይሆናሉ። (Once they get comfortable with you they get crazy and wild.)

3. በሃሳብ እና በልብ ይናገራሉ።( They speak in thoughts and heart.)

4. ዓይን አፋር ናቸው, የአይን ግንኙነትን ብዙ መጠበቅ አይችሉም.( They are shy, they can't maintain eye contact a lot.)

5. በጣም ብዙ ንዴት አለባቸው አታናድዱአቸዉ። እና ቁጣቸውን እንዴት እንደሚቆጣጠሩ ያውቃሉ.( They have too much anger don't get them pi**ed off. And they know how to micromanage their anger issues.)

6. ጠንካራ እና በጣም ብልህ ናቸው. (They are strong and very intelligent.)

7. በማህበራዊ ሚዲያ (አንዳንድ ጊዜ) በጣም ብርቱ ናቸው. ይፖስታሉ፣ ይፅፋሉ፣ ያደንቃሉ አስፈላጊ መስሎ ከታያቸውም ይተቻሉ (They are very crazy on social media (sometimes))

8. በጣም አሪፍ ስብዕና አላቸው እና ከነርሱ ጋር አብረው መሆንም አስደሳች ነው። (They have very cool personalities and are fun to be with.)

9. አእምሯቸው ሁል ጊዜ ያሰላል, ከመጠን በላይ ያስባሉ. መጥፎ ነገሮች እና ጥሩ ነገሮች. እንደዛ ነው የታዘብኩት። ( Their minds are always calculating, they are overthinking too much. Bad things and good things. That's how I have noticed. )

10. እነሱ ታማኝ ናቸው እና በግንኙነቶች ውስጥ በጣም ይወዳሉ. እንደዚህ ያሉ ሰዎች በግንኙነት ውስጥ ሲሆኑ በሙሉ ልባቸው ሠዉን ይወዳሉ። ጥልቅ ፍቅርም አሏቸው . እነሱ ካልወደዱህ ግን ፍቅራቸው በጣም ጠንካራ ስለሆነ ሙሉ ለሙሉ ይተውሃል።
(They are loyal and love the most in relationships. When quite people they are in a relationship they love you wholeheartedly. They love deep. But if they don't love you, they leave you completely due to their love is very strong. )

11. በውስጥ ስሜታቸው ቢጎዳና Sensitive ቢሆኑም እንኳን፤ሕመማቸውን ፈጽሞ አያሳዩም, (They never show their pain, and they are emotional people. )

12. አንዳንዶቹ የተጨነቁ እና ብቸኛ ናቸው, ነገር ግን ምንም እንዳልሆኑ አስመስለው, በጥልቅ ብቻቸውን መሆን ይሰማቸዋል, ስሜታቸዉን ለመግለፅ አይደፍሩም ስለዚህም ድብቅ ሰዎች ናቸው. (Some of them are depressed and alone but they pretend, deep down they feel like to be alone, they are introvert people. )

13. በጣም ቆንጆ ፈገግታ እና ያልተለመደ ሳቅ አላቸው ። (They've got the cutest smile and weirdest laughter. )

14. አብዛኞቻቸው እውነትን ይወዳሉ።

ፔጁን ሼር እና ላይክ ያድርጉ!!!

ለተጨማሪ ጤና መረጃ የቴሌግራም ቻላናች ይቀላቀሉ የፈለጉትን ይጠይቁን በፍጥነት መልስ እንሰጦታታለን ሁሌም መልካም የምመኝላችሁ ዶክተር ቤዛ አያሌው ነኝ
https://t.me/+UbojqWNhpSZ01_-m

"ብልህ ሰው የትም ቢሆን መፍትሔ አያጣም!" ⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏በአንድ ከተማ የሚኖር አንድ በእድሜ የገፋ ሰው ነበር፡፡ በጓሮው በሚገኘውን ማሳ ቆፍሮ ድንች መትከል ፈልጎ እርጅና ተጫጭኖ...
09/02/2022

"ብልህ ሰው የትም ቢሆን መፍትሔ አያጣም!"
⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏
በአንድ ከተማ የሚኖር አንድ በእድሜ የገፋ ሰው ነበር፡፡ በጓሮው በሚገኘውን ማሳ ቆፍሮ ድንች መትከል ፈልጎ እርጅና ተጫጭኖታልና አቅሙ አልፈቀደለትም፡፡ ሊረዳው የሚችለው ብቸኛ ልጁ ደሞ እስር ቤት ነው የሚገኘው፡፡ እናም አባት ለልጅ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ፃፈ፡፡

"ውዱ ልጄ ምንም ጥሩ ስሜት አሸየተሰማኝ አይደለም፤ ምክንያቱም የድንቹን ማሳ መቆፈር አልቻልኩም፡፡ አለመቆፈሬን አልወደድኩትም፤ ምክንያቱም እናተህ አትክልት በጣም ነበር የምትወደው፡፡ አንተ እስር ቤት ባትሆን አውቃለሁ ትቆፍርልኝ ነበር ፤ አባትህ"

በቀጣዩ ቀን አባት አጠር ያለ ፁሁፍ ደረሳቸው፡፡ "በፈጣሪ ስም ይዤካለው አባ ጓሮውን እንዳትቆፍረው፤ ሽጉጡን የቀበርኩት እዚያ ነው"

ከሰዓታት በኀላ በደርዘን የሚቆጠሩ የFBI መርማሪዎችና ፖሊሶች የሽማግሊውን ጓሮ በሙሉ በቁፋሮ ምስቅልቅሉን አወጡት፤ ነገር ግን ምንም ሽጉጥ እዛ አልነበረም፡፡

አባት በጣም ግራ በመጋባት አጠር አድርገው ለልጃቸው ምን እንደተፈጠረ እና ቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ፃፉለት፡፡

ልጅ "አሁን ድንችህን ትከል አባ፤ ከዚህ ሁኜ ላደርግልህ የምችለው ነገር ቢኖር ይህን ብቻ ነው" ብሎ ፃፈላቸው፡፡

ያለንበት ነባራዊ ሁናቴ እኛን ሊወስነን አይገባም!📡📡 📡 📡

 ❗1. ከሕልምህ እንጂ ከሰዎች ኋላ አትሂድ፣2. ራስህን አፍቅርና ሌላው ይከተልሃል፣3. የማድነቅ ስሜትህን ፍጹም አትተዉ፣4. ከምታውቀው በላይ ትችላለህ፣5. በሕይወት መፀፀት የለም፤ ትምህር...
09/12/2020



1. ከሕልምህ እንጂ ከሰዎች ኋላ አትሂድ፣

2. ራስህን አፍቅርና ሌላው ይከተልሃል፣

3. የማድነቅ ስሜትህን ፍጹም አትተዉ፣

4. ከምታውቀው በላይ ትችላለህ፣

5. በሕይወት መፀፀት የለም፤ ትምህርት መውሰድ እንጂ፣

6. ብቸኛው ወሳኝ ራስህ ነህ፣

7. ሕይወት ከመቅፅበት ትጠፋለች።

ስለሆነም ሕይወትን ኑር!

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በቅንነት ሼር ያርጉት 🙏🙏🙏

❌ድብርትህን አስወግድ.. እና .. ደስታህን አበልፅግ!✅የበርካታ ሰወች ችግር ደስታ ማጣት ነው። ደስታ ከሌለ ደግሞ ድብርት መኖሩ ግድ ነው። ሁልጊዜ በድብርት፣ በጭንቀት፣ በፍርሃትና በብስጭት...
19/11/2020

❌ድብርትህን አስወግድ.. እና .. ደስታህን አበልፅግ!✅

የበርካታ ሰወች ችግር ደስታ ማጣት ነው። ደስታ ከሌለ ደግሞ ድብርት መኖሩ ግድ ነው። ሁልጊዜ በድብርት፣ በጭንቀት፣ በፍርሃትና በብስጭት የሚኖሩ ሰወች ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች ደስታ ማጣትም ምክንያት ይሆናሉ።

ድብርታም ሰወች ከዚህ ስሜታቸው ለመሸሽ ብዙ ነገሮችን ሲያደርጉ ይስተዋላል። የአልኮል መጠጦችን መጠጣት፣ ጫት መቃም፤ እንዲሁም አደገኛ የሆኑ አደንዛዥ እፆችን ይጠቀማሉ። ወይም ደግሞ ጤናማ ያልሆነ የወሲብ ተግባር በመፈፀም ደስታን ለማግኘት ይጣጣራሉ። ነገር ግን የፈለጉትን አይነት የደስታ ስሜት ስለማያገኙ ወደዚያው ሲዖል የመሰለ ስሜታቸው ውስጥ ተመልሰው ይዘፈቃሉ።

የእነዚህ ሰዎች ዋነኛ ችግራቸው 'ደስታን ከውስጥ ሳይሆን ከውጭ እንደሚያገኙ' ማመናቸው ነው። በእርግጥ ከድብርት ስሜታቸው ለመውጣት ሲሉ የሚፈፅሟቸው ተግባራት ለጊዜው ደስ የሚል ስሜት ይፈጥርላቸዋል። ነገር ግን ዘሌቄታዊነቱ ከሰዓታት የሚዘል አይደለም።

ድብርታም ሰወች የህይወትን በጎ ጎን አይመለከቱም። ከበጎ ጎኗ ይልቅ አስቀያሚ ገፅታዋ ገዝፎ ስለሚታያቸው ሀልጊዜ ለማማረር ጉድለትና እንከን ፈላጊዎች ናቸው። ከመቶው ውስጥ ዘጠና ዘጠኙ ቢሟላላቸው ያልተሟላችላቸውን አንዷን ጉድለት እያሰቡ መብከንከን ይቀላቸዋል። ለነገሮች ሁሉ አንድ ቀዳዳ አያጡም። ደስ ከሚል ዜና ይልቅ ለሚያሳዝን(ለመጥፎ) ዜና ጆሯቸው ይቆማል። ከስኬታማ ሰወች ታሪክ ይልቅ የወደቁ ሰወች ታሪክን ማወቅ ያስደስታቸዋል። የሌሎች ሰወች ደስታ ያበሳጫቸዋል። አለም ለእነሱ ምንጊዜም ቢሆን ሀዘንና ስቃይ የምታፈልቅ ምንጭ መስላ ትታያቸዋለች። በዚህ ምክንያት ዘወትር ይከፋሉ።

ፀዳ ያለ ልብስ መልበስ፤ ፀዳ ያለ አስተሳሰብ ማራመድ፤ ፀዳ ያለ ቤት ውስጥ መኖር፤ ፀዳ ያለ ሰው ማየት ... በእነሱ ዘንድ ያልተለመደ ነገር ብቻ ሳይሆን እንደ ነውርም ጭምር ይቆጠራል። የሚመሩበት ህግ 'ፀለምተኝነት' ነው። የሌላው ሰው እድገት የእነሱን ውድቀት የሚያጎላባቸው መስሎ ስለሚሰማቸው ለክፋትና ለምቀኝነት አንደኛዎች ናቸው። ቅናት ተንኮል ሐሜትና ሸውከኝነት መገለጫ ባህሪያቶቻቸው ናቸው። ለእድገትና ለብልፅግና እግራቸውን ማንቀሳቀስ ይከብዳቸዋል።

በተቃራኒው ጎራ ደግሞ ደስተኛ ሰወች ተሰልፈዋል። እነዚህ ሰወች በቀላሉ የሚደሰቱና ለሌላው ደስታም የሚተርፉ ናቸው። የህይወት መልካም ጎኗ ላይ ትኩረት ይሰጣሉ። ፊታቸው የፈካና ሳቂታዎች ናቸው። አሁን ያላቸውን ነገር እንዴት አብቃቅተው በደስታ መጠቀም እንዳለባቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ። አዕምሯቸው ብሩህ ነው። አስፈላጊና ችግር ፈቺ ሀሳቦችንና አማራጮችን በቀላሉ ስለሚያመነጩ የደ ስታና የብልፅግና ሰወች ናቸው። ህሊናቸው ዘወትር በደስታ፣ በፍቅር፣ በሰላም፣ በአብሮነት፣ በብልፅግና ሀሳቦች የተሞላ ስለሆነ ሰላማቸው ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ይሔዳል።

ደስተኛ ሰወች ለድብርት ምንም ክፍተት አይሰጡም። በቻሉት መጠን ድብርት ከሚያመጡባቸው ሁኔታዎችና አስተሳሰቦች ራሳቸውን ያርቃሉ። ፍርሃት ብስጭት ጥርጣሬ ጭንቀትና መሰል ስሜቶች ቦታ ከተሰጣቸው ቀስ በቀስ የሚገዝፉ የድብርት ዘሮች መሆናቸውን ጠንቅቀው ያውቃሉ። እናም የደስተኛ ሰወች ህሊና ከእነዚህ መሰል የአርም ዘሮች የፀዳ ስለሆነ ያለውን ሀይል ምንም ሳያባክን የደስተኝነት ስሜትን ለመፍጠር ይጠቀምበታል።

ህይወት ከእጣ ፈንታ ይልቅ በምርጫህ ትወሰናለች። ስለዚህ አንተ ከየትኛው ወገን ነህ? ከዚህስ በኋላ ምን አይነት ሰው ለመሆን ትመኛለህ?

ሁላችን አሸናፊዎች ነን።ስኬታማ ለመሆን ከልብ ከፈልግንና ካስብን ምርታማና ተጠቃሚ ለመሆን ከወስንጠንክረን አላማችንን በመተግበር በቁርጠኝነት ከተነሳን የፈለግነው ስኬትበእጃችን ነው ።ሁላችንም...
07/11/2020

ሁላችን አሸናፊዎች ነን።
ስኬታማ ለመሆን ከልብ ከፈልግንና ካስብን ምርታማና ተጠቃሚ ለመሆን ከወስን
ጠንክረን አላማችንን በመተግበር በቁርጠኝነት ከተነሳን የፈለግነው ስኬት
በእጃችን ነው ።
ሁላችንም ለማሸነፍ ተፈጥረናል።
*መልካም ነገር ሁሉ ከፊታችን እንዳለ እናስብ!!!!
*ቀሪው ዘመናችን በእጃችን ነው!!!!
*በውስጣችን ያልተነካ አይልናጉልበት አለን !!!!
*እኛ በዋጋ የማይተመን ማንነት ባለቤት ነን!!!!
*አልመን በተንቀሳቀስንበት መስክ ሁሉ አሸናፊዎች ነን!!!!
ስለዚህ ምርጫችንን እንወቅ
*የወደፊት እይታችንን እናስፋው!!!
*አህምሮችንን ትልቅ እንደሆንን እናሳምነው!!!
*በራስ መተማመን ይኑረን!!!
*በውስጣችን ያሉ መልካም ነገሮችን ሁሉ አይጉደሉብን!!!
*አቅማችንን ጊዜያችንን ሳናባክን እንጠቀምበት!!!
*በእየ ቀኑ ወደፊት እንጓዝ!!!
*ለምልካም ባለ እንጀራችን ዋጋ እንክፈል!!!
*የምንፈልገውን እንወቅ ለማግኘትም እንወስን!!!
*በእራሳችን እንተማመን ለስኬት እንዘጋጅ!!!
*አርቀን እናልም ያለምንበት ቦታ እንደምንደርስ እንመን!!!
*በእጭሩ ተስፋ አንቁረጥ ተስፋም አናስቆርጥ!!!
*እንማር እናስተምር ጠቃሚ አሳብ እንስጥ!!!
*መልካም እንሁን መልካምን ስራን ሰርተን እንለፍ !!!!!!
አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ ውድ እህትና ወንድሞች ከዚህ በታች ባለዉ ስልክ ቁጥር በመደወል መርጃ መዉሰድ ትችላላችሁ!

03/11/2020
Do you want to work part-time? Do you want to build your own business? Do you want to earn big weekly income by working ...
29/10/2020

Do you want to work part-time?
Do you want to build your own business?
Do you want to earn big weekly income by working with an international company?
You will get the most lucrative business information every week by working part-time and full-time.
Do you want to be successful in life?

🏦 What do you think I would become a millionaire if I got involved in business?

💰 Do you want your annual income to be monthly, your monthly income to be daily?

✍When do you think I will have free time?

🚄We are thrilled to share with you the life-changing and successful business data of the world's leading scientists, who are being studied in more than 194 countries.

🔰በህይወትዎ ምናልባት አንድ ጊዜ ብቻ የሚያገኙት ታላቅ እድል!🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🏆በህይወትዎ ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ?💰ለትውልድ ቅርስ ማስተላለፍ ይፈልጋሉ?🏦ምን አይነት ቢዝነስ ላይ ብሳተፍ ስኬ...
27/10/2020

🔰በህይወትዎ ምናልባት አንድ ጊዜ ብቻ የሚያገኙት ታላቅ እድል!
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

🏆በህይወትዎ ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ?

💰ለትውልድ ቅርስ ማስተላለፍ ይፈልጋሉ?

🏦ምን አይነት ቢዝነስ ላይ ብሳተፍ ስኬታማ እሆናለሁ ብለው ያስባሉ?

💰የአመት ገቢዎን የወር፣ የወር ገቢዎ የቀን እንዲሆን ይፈልጋሉ?

✍መቼ ነው የጊዜ ና የገንዘብ ነፃነት የሚኖረኝ ብለሁ ያስባሉ?

🚄 በመላው አለም የሚገኙ ታላላቅ ሳይንቲስቶች በጥናት የተጠበቡበት ግኝት (Innovation ) ከ194 ሀገራት በላይ በመስፋፋት ላይ የሚገኘው ህይወት ቀያሪ እና ስኬታማ የቢዝነስ መረጃ ስንነግሮ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።

🛑 ከእንቁ የከበረ ጊዜዎትን ዛሬ ታይቶ ነገን ከማይደግም ካምፓኒ ጋር አያጥፉ! ምርጫዎትን ያስተካክሉ!

✅እውቀትን እየሸመቱ ለራስዎ፣ ለቤተሰብዎ ፣ ለሃገርዎ ና ለአለም የስኬት ከፍታ ጉልህ ሚና ይጫወቱ!!!

🌍ዘመን ተሻጋሪው ካምፓኒያችን በአለማችን ላይ አዲስ የኢኮኖሚ ለውጥ ለማምጣት የዘመኑን የቴክኖሎጂ ትሩፋት ለአለም ማህበረሰብ እያበረከተ ይገኛል።

🤔እርስዎስ እንደ አለም ማህበረሰብነትዎ ይህን አዲስ የስኬት ጉዞ ተቀላቅለዋል ?

⭕️ዛሬ ይህንን ታላቅ የስኬት ጉዞ በመቀላቀል በህይወትዎ ትልቅ ታሪክ ይስሩ!!!

✅ "ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት

📣ዘመኑ የመረጃ ነው🏹

10 Mind Set Rules  1.Don’t hesitate to start smallAll people start out small. If you are determined and patient, you wil...
25/10/2020

10 Mind Set Rules

1.Don’t hesitate to start small
All people start out small. If you are determined and patient, you will reach success. No one can succeed overnight: success comes to those who are ready to start small and work hard.

2.Thoughts are Material
"The mind is everything. What you think you become". In order to live properly, you should fill your mind with “right” thoughts.

3.Your thinking determines actions, your actions determine the result. Right thinking will help you get everything you want, wrong thinking damages you and can destroy you. By changing your mind you change your life.

4.Learn to forgive
When you release those imprisoned in the prison of unforgiveness, you release yourself too. Learn to forgive. Learn to forgive faster.

5.Action is What Counts
Words are worthless. In order to develop you have to act every day.
Success does not just fall on your head!

6.Success comes to those who are constantly working. The Buddha said: “I do not believe in a fate that falls on men however they act, but I do believe in a fate that falls on them unless they act.”

7.Try to understand others
You should make every effort to understand the point of view of the other people.
Listen to others, understand their point of view, and you will find peace of mind. Focus on how to be happy than on how to be right.

8.Win Yourself
The one who wins himself is stronger than anyone. In order to do it, you have to control your thoughts. Get rid of the thoughts that are not in accordance with life principles you want to follow.

9.Live in harmony
Do not look outside for something that can be found only in your heart.
The harmony you find outside can only distract you from the true reality.
The true harmony can be found only inside.

10.Be grateful
There are always things that are worthy of thanking for, even if we often take them for granted. Be optimistic and learn to recognize thousands of things which you should be grateful for.

ስህተት🤔ፍፁም የሆነ ሰው የለም! ሁላችንም ስህተት እንሰራለን!ስህተታችንን እንደ ትምህርት እንጠቀመው!ስህተት ለወደፊት ጥበብን እና ልምድን ይሰጣል።በሳል እንድኖንና ወደ እድገት መንገድ እንድ...
25/10/2020

ስህተት🤔

ፍፁም የሆነ ሰው የለም!
ሁላችንም ስህተት እንሰራለን!
ስህተታችንን እንደ ትምህርት እንጠቀመው!

ስህተት ለወደፊት ጥበብን እና ልምድን ይሰጣል።በሳል እንድኖንና ወደ እድገት መንገድ እንድናይ ይመራናል።ስህተት ለመውደቅ ሳይሆን ለመነሳት ምክንያት መሆኑን መረዳት መጀመር አለብን።

🔔አሁን መጀመር እንችላለን🔔
🔔እስቲ እንጀምር🔔

Address

Addis Ababa
0000

Telephone

+251936173346

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Network marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share