20/05/2023
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፒቪሲ ታይል ፣ ፖርስሊን ታይል ፣ ፖርስሊን ስከርቲንግ ፣ ሴራሚክ ለጎንደር ቄራ ፕሮጀክት እና ለአዊ ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የአቅርቦት ዕቃዎች ግዥ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Construction and Water Works, Sanitary and Ceramics
Save (0)
Closing date: በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሠዓት
Opening date: በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30
Source: አዲስ ዘመን (May 17, 2023)
Location: Addis Ababa