20/12/2022
ነገር ር ፒክኒክ ለአንዲት ነፍሰ ጡር እናት ነፃ የሽርሽር መግቢያ እንደምንሰጥ ስንገልጽ በጣም ደስ ብሎናል፣ከእርስዎ የሚጠበቀው ወደ Bitanya Alazar tiktok ገጽ በመሄድ የፈለጉትን አስቂኝ የእርግዝና አምሮቶን አስተያየት መስጠት ብቻ ነው። እና ደግሞ አዎ Bitanya Alazar ትገኛለች። ሁላችሁም በሽርሽር ላይ ይቀላቀሉን።
የአንድ ሰው መግቢያ 900ብር ብቻ።
ቦታ ለማስያዝ በ0911105249 ወይም በ0911002876 ይደውሉልን።