Abugida Research consultant

Abugida Research consultant # Research and proposal writing
# Training on Statistical Software SPSS & R
# Mathematics and stat
(2)

From Abugida Research Consultant ?አሰራሩስ?የሚለውን በተወሰነ መልኩ ለመረዳት ያክል👇አንድ ጥናት ወይም ፈንድ ለማፈላለግ ከሚሰራ ፕሮጀክት (ከፕሮፖዛል በፊት) በፊት የሚዘ...
04/10/2024

From Abugida Research Consultant
?
አሰራሩስ?የሚለውን በተወሰነ መልኩ ለመረዳት ያክል👇

አንድ ጥናት ወይም ፈንድ ለማፈላለግ ከሚሰራ ፕሮጀክት (ከፕሮፖዛል በፊት) በፊት የሚዘጋጅ ሃሳባዊ መግለጫ ሲሆን ከተቻለ በአንድ ገጽ ካልተቻለ በሁለት ገጽ እንዲሆን ይመከራል (ነገር ግን እንደ ተቀባይ ድርጅት ወይም የትምህርት ተቋም የገጽ መጠኑ በጥቂቱ ከፍ ሊል ይችላል)፡፡

ርዕስ

1.የፕሮጀክት ፈንድ ፍቃድ (የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግ ለመጠየቅ የሚሰራ) አልያም ለመስራት የምታስቡትን ማንኛውም የጥናት ርዕስ በተገቢው መጥቀስ::

መግቢያ (Introduction)

1.ለመስራት ያሰባችሁት ጥናት አልያም የፕሮጀክት ፈንድ ፍቃድ ጥያቄ ጭብጥ በአጭሩ ማስረዳት፤

2.የጥናቱን ወይም የፕሮጀክት ፈንድ ፍቃድ ጥያቄ አስፈላጊነት በአግባቡ ማስረዳት፤

3.የጥናቱን ወይም የፕሮጀክት ፈንድ ፍቃድ ጥያቄ ስለሚፈታቸው ችግሮች ወይም ስለሚያረጋግጠው ጉዳይ ማስረዳት፤

4.እንደ አስፈላጊነቱ ከማህበራዊ፤ ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊ እና አካባቢያዊ ፋይዳዎች አንጻር ምን እንደሚመስል ማስረዳት፤

ዓላማ (Objectives)

1.ዋና የጥናቱ ውጤት መግለጫ ዓላማ (General Objective) እና ትክክለኛ ገላጭ የሆኑ ዝርዝር ዓላማዎች (Specific Objectives) መግለጽ፤

የጥናት ስልት (Research Methodology)

1.የታሰበውን ጥናት ከክፍተት መነሳቱን ማረጋገጥ (Research Gaps)፤

2. የታሰበውን ጥናት ትክክለኛ ስልት (Research Design) ማቅረብ፤

3. የታሰበውን ጥናት ትክክለኛውን የናሙና አመራረጥ/ስብጥር ስልት ማቅረብ፤

4.የታሰበውን ጥናት የውጤት ትንተና ስልቶቹ (Data Analysis Methods) ትክክለኛነት ማረጋገጥ፤

5.የታሰበውን ጥናት የጥናቱን ጥራት (Validity እና Reliability) ስለሚረጋግጥበት መንገድ ማስረዳት፤

የሚጠበቅ ውጤት (Impact)

1.ከታሰበው ጥናት ይመጣሉ የሚባሉ ውጤቶች እንዴት እንደሚለኩ ማስረዳት፤

2. የሚመጣውን ጥናት ግኝት እንዴት ወደ ተጠቃሚዎች ማስተላለፍ እንደሚቻል ማስረዳት፤

የጊዜ እና የወጪ ሰሌዳ (Work Plan and Budget Schedule)

1.ትክክለኛ የጥናቱን እና የፕሮጀክቱን የጊዜ ሰሌዳ መግለጽ፤

2.ለጥናቱ ወይም ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልግ የበጀት ዝርዝር ማቅረብ፤

ዋቢ ጽሁፍ (Reference)

1. በአጭር ሰነድ ውስጥ የተጠቀማችሁት ዋቢ ካለ ትክክለኛ መንገዱን ተከትሎ መጥቀስ፤

እገዛ የሚሻ ቢኖር
https://t.me/AbugidaResearchConsult
📞+25193047987.
📞+251914306922

29/06/2024

Our main services
Research Methodology and Statistical Analysis Services: Helping Clients Make Informed Decisions

As a research consultant and statistician, we provide services that help clients make informed decisions based on data-driven insights. With years of experience in the field, we have developed a methodology that combines rigorous research methods with advanced statistical analysis techniques that appropriate for your title and objectives .

Our services include data collection, analysis, and interpretation and doing home take assignments . we work with clients to identify their research needs and develop a customized approach that meets their specific requirements. Whether it’s designing surveys, conducting experiments, or analysing existing data sets, I have the expertise to deliver results that are accurate, reliable, and actionable.

One of the key benefits of using our services is that we help clients make sense of complex data sets. By using advanced statistical techniques both descriptive statistics such as frequency table percentage and graph and inferential like regression analysis, correlation, chi square, Multilevel model, Multivariate analysis, factor analysis and so on, we can identify patterns and relationships that might not be immediately apparent. This allows clients to make informed decisions based on data-driven insights rather than intuition or guesswork.

Another benefit of using our services is that we provide clients with a comprehensive report that summarizes the findings of the research. This report includes detailed descriptions of the methodology used, the results obtained, and the implications of those results for the client’s business or organization.

In conclusion, research methodology and statistical analysis are essential tools for making informed decisions in today’s data-driven world. As a research consultant and statistician, we provide services that help clients harness the power of data to achieve their goals.

21/04/2024

Hello esteemed colleagues and fellow researchers, I hope this message finds you well.

I am conducting a research thesis for the academic year 2024. The title of my study is 'Survival Analysis of Hemodialysis Patients at ICMC General Hospital.' I have obtained data on 523 registered patients and, after applying based on specific inclusion and exclusion criteria, I have selected data for 149 patients.

Given the nature of this study, I would like to inquire: What statistical sampling technique would be most appropriate for this analysis?"

Thanks for your response in advance !!

For college and University students, if you need support on Masters degree and Bachelor's degree academic tasks such as:...
05/03/2024

For college and University students, if you need support on Masters degree and Bachelor's degree academic tasks such as:-
✅Research
✅Assignment
✅PROJECTS*
🟢Business plan
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
💯%🅿️ PLAGIARISM 🆓
*OUR* *SERVICES*
📌 𝘈𝘤𝘤𝘶𝘳𝘢𝘵𝘦 𝘸𝘳𝘪𝘵𝘪𝘯𝘨
📌𝘗𝘭𝘢𝘨𝘪𝘢𝘳𝘪𝘴𝘮 𝘧𝘳𝘦𝘦
📌𝘛𝘪𝘮𝘦𝘭𝘺 𝘥𝘦𝘭𝘪𝘷𝘦𝘳𝘺.
📌𝘎𝘳𝘦𝘢𝘵 𝘤𝘭𝘪𝘦𝘯𝘵 𝘳𝘦𝘭𝘢𝘵𝘪𝘰𝘯𝘴𝘩𝘪𝘱.
🟢RESEARCH & ASSIGNMENT(MA, BA)
🎓Research Support
🎓Title selection
🎓Comment recorrection
🎓 Proposal For (MA,Msc, BA & Bsc )
🎓Research editing
🎓Article review
🎓Any Assignment
🎓Book Review
🎓Term papers
🎓Case studies & case Analysis
🎓project work
🎓Individual or group assignments
🎓Research related tasks
🎓Title selection
🎓Title description and concept note
🎓Research proposal
🎓Research for Graduation ( Thesis)
🎓Literature Reviews
🎓 business plan
🎓Project Feasibility Study
🎓Comment Correction and
🎓Mini Research
🎓project Business proposals
🎓Worksheet
🎓COC packages solving
🎓Case analysis
🎓CV
🎓Feasibility study
🎓Project Analysis
🎓Data Analysis
🎓In plant Study
🎓Business plan
🎓Essay Writing
🎓 Report Writing
🎓 Financial statement preparation
✅ለ SPSS, STATA ስልጠና የምትፈልጉ አናግሩን
Research with SPSS software
💎Reliability test
♦️Correlation
♦️Regression
♦️multiple linear regression
✅Regression assumption
💎linearity test
💎normality test
💎multicollinearity test
💎Homoscedasticity test
💎ANOVA
💎MODEL SUMMARY
💎hypothesis testing
👇👇👇👇👇
0919620438
0930479871

  !***✅ ጥሩ ጥናት መስራት ብቻውን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ዋስትና አይሆንም!ስለዚህ መመረቂያ ፅሁፋችሁን በምታቀርቡበት ወቅት ማድረግ ስረሚኖርባቹ ነገር እናውራ!የመጀመሪያው ዋናው ነገር የሰ...
13/07/2023

!
***
✅ ጥሩ ጥናት መስራት ብቻውን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ዋስትና አይሆንም!
ስለዚህ መመረቂያ ፅሁፋችሁን በምታቀርቡበት ወቅት ማድረግ ስረሚኖርባቹ ነገር እናውራ!
የመጀመሪያው ዋናው ነገር የሰራችሁትን ጥናት ምንነት፤ ለምን በዚህ ርዕሰ ዙሪያ ለመስራት እንደወሰናችሁ፤ የጥናታችሁን ግልፅ ዓላማ፤ ከሌሎች ተመሳሳይ ጥናቶች ጋር ያለውን ዝምድና እና እናንተ የጨመራችሁት አዲስ
ነገር ስለመኖሩ፤ ጥናታችሁ Theory ጋር ያለውን ተዛማጅነት፤ የጥናት ዘዴያችሁን (Research Methodology) ምንነት፤ የውጤት መተንተኛ
ዘዴያችሁ (Econometrics Model) ትክክለኛነት፤ ያገኛችሁት ውጤት እና ከግምታዊ መነሻችሁ (Hypothesis) ያለውን ተዛምዶ፤ ካገኛችሁት
የጥናት ውጤት በመነሳት የሰጣችሁት የመፍትሄ ሃሳብ
(Recommendations) ትክክለኛነት፤ ወዘተ በደንብ መረዳት ያስፈልጋል።
✅ ሁለተኛው ከላይ የተጠቀሱትን ዋና ዋና የጥናት ጭብጦች የያዘ አጭር Presentation power point ማዘጋጀት ያስፈልጋል (ተመሳሳይ የፅሁፍ
አይነት (Time new roman)፤ ተመሳሳይ የአርዕስት እና የዋናው ፅሁፍ የፊደል መጠን (font size)፤ የተወሰኑ ትኩረት የምሰጡባቸውን ሃሳቦች ማድመቅ ወይው ማቅለም (Bold or Color)፤ ያልተዘበራረቀ መሆኑን ማረጋገጥ እንዲሁም የመረጣችሁት power point slide ቀለል ያለ መሆኑን ማረጋገጥ።
✅ ጥናታችሁን ስታቀርቡ (Defense) ጥሩ ብትለብሱ መጥሮ አይደለም!
✅ የተሰጣችሁን ደቂቃ በመመጠን በፍጥነት ሁሉንም ሃሳባችሁን ሳትቆራርጡ ማቅረብ፤ ጥናቱን የምታቀርቡላቸው (Examiners) እይታ መከታተል፤
የሚነሱላችሁን ጥያቄዎች በሙሉ መመዝገብ (ጥያቄ እና መልስ ቀጥታ ከሆነ እርግጠኛ የሆናችሁትን መልስ ብቻ መመለስ)፤ ጠያቂዎችን ያለማቋረጥ እና እርግጠኛ ባልሆናችሁበት መልስ ክርክር ያለመፍጠር፤ የተጠየቃችሁት ጥያቄ ካልገባችሁ ጥያቄው ስላልገባችሁ እንዲደገምላችሁ መጠየቅ፤ ፍፁም የማታውቁት ጥያቄ ከገጠማችሁ ምንም ሳደነግጡ ካቀረባችሁ በኋላ እንደምታስተካክሉት ማስረዳት፤
የተነሱላችሁ ጥያቄዎች ገንቢ መሆናቸውን ማንፀባረቅ (ጥሩ ጥያቄ! ማለት)፤ በአቀራረባችሁ ወቅት የንዴት ፊት ላለማሳየት መሞከር፤
✅ ድምፃችሁን ጎላ በማድረግ እየተንቀሳቀሳችሁ ማቅረብ እና መልስ መስጠት ብትችሉ!
✅ Defense አቀራረባችሁ እና ምላሽ አሰጣጣችሁ የጥናት ስራው የእናንተ እንደሆነ እና በደንብ እንደተረዳችሁት ስለሚያሳይ ዓመቱን ሙሉ
የለፋችሁበት ጥናት የማይገባውን ዋጋ እንዳያገኝ ማድረግ አለባችሁ!
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራም channel Join በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
✅✅✅ #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅

https://t.me/AbugidaResearchConsultant

ቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbugidaResearchConsultant

  !***✅ ጥሩ ጥናት መስራት ብቻውን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ዋስትና አይሆንም!ስለዚህ መመረቂያ ፅሁፋችሁን በምታቀርቡበት ወቅት ማድረግ ስረሚኖርባቹ ነገር እናውራ!የመጀመሪያው ዋናው ነገር የሰ...
18/06/2023

!
***
✅ ጥሩ ጥናት መስራት ብቻውን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ዋስትና አይሆንም!
ስለዚህ መመረቂያ ፅሁፋችሁን በምታቀርቡበት ወቅት ማድረግ ስረሚኖርባቹ ነገር እናውራ!
የመጀመሪያው ዋናው ነገር የሰራችሁትን ጥናት ምንነት፤ ለምን በዚህ ርዕሰ ዙሪያ ለመስራት እንደወሰናችሁ፤ የጥናታችሁን ግልፅ ዓላማ፤ ከሌሎች ተመሳሳይ ጥናቶች ጋር ያለውን ዝምድና እና እናንተ የጨመራችሁት አዲስ
ነገር ስለመኖሩ፤ ጥናታችሁ Theory ጋር ያለውን ተዛማጅነት፤ የጥናት ዘዴያችሁን (Research Methodology) ምንነት፤ የውጤት መተንተኛ
ዘዴያችሁ (Econometrics Model) ትክክለኛነት፤ ያገኛችሁት ውጤት እና ከግምታዊ መነሻችሁ (Hypothesis) ያለውን ተዛምዶ፤ ካገኛችሁት
የጥናት ውጤት በመነሳት የሰጣችሁት የመፍትሄ ሃሳብ
(Recommendations) ትክክለኛነት፤ ወዘተ በደንብ መረዳት ያስፈልጋል።
✅ ሁለተኛው ከላይ የተጠቀሱትን ዋና ዋና የጥናት ጭብጦች የያዘ አጭር Presentation power point ማዘጋጀት ያስፈልጋል (ተመሳሳይ የፅሁፍ
አይነት (Time new roman)፤ ተመሳሳይ የአርዕስት እና የዋናው ፅሁፍ የፊደል መጠን (font size)፤ የተወሰኑ ትኩረት የምሰጡባቸውን ሃሳቦች ማድመቅ ወይው ማቅለም (Bold or Color)፤ ያልተዘበራረቀ መሆኑን ማረጋገጥ እንዲሁም የመረጣችሁት power point slide ቀለል ያለ መሆኑን ማረጋገጥ።
✅ ጥናታችሁን ስታቀርቡ (Defense) ጥሩ ብትለብሱ መጥሮ አይደለም!
✅ የተሰጣችሁን ደቂቃ በመመጠን በፍጥነት ሁሉንም ሃሳባችሁን ሳትቆራርጡ ማቅረብ፤ ጥናቱን የምታቀርቡላቸው (Examiners) እይታ መከታተል፤
የሚነሱላችሁን ጥያቄዎች በሙሉ መመዝገብ (ጥያቄ እና መልስ ቀጥታ ከሆነ እርግጠኛ የሆናችሁትን መልስ ብቻ መመለስ)፤ ጠያቂዎችን ያለማቋረጥ እና እርግጠኛ ባልሆናችሁበት መልስ ክርክር ያለመፍጠር፤ የተጠየቃችሁት ጥያቄ ካልገባችሁ ጥያቄው ስላልገባችሁ እንዲደገምላችሁ መጠየቅ፤ ፍፁም የማታውቁት ጥያቄ ከገጠማችሁ ምንም ሳደነግጡ ካቀረባችሁ በኋላ እንደምታስተካክሉት ማስረዳት፤
የተነሱላችሁ ጥያቄዎች ገንቢ መሆናቸውን ማንፀባረቅ (ጥሩ ጥያቄ! ማለት)፤ በአቀራረባችሁ ወቅት የንዴት ፊት ላለማሳየት መሞከር፤
✅ ድምፃችሁን ጎላ በማድረግ እየተንቀሳቀሳችሁ ማቅረብ እና መልስ መስጠት ብትችሉ!
✅ Defense አቀራረባችሁ እና ምላሽ አሰጣጣችሁ የጥናት ስራው የእናንተ እንደሆነ እና በደንብ እንደተረዳችሁት ስለሚያሳይ ዓመቱን ሙሉ
የለፋችሁበት ጥናት የማይገባውን ዋጋ እንዳያገኝ ማድረግ አለባችሁ!
እንዲሁም ከዚህ በፊት የለቀቅኳቸውን ብትከታተሉ ምርጥ እውቀትን ልታገኙ ትችላላችሁ
አሁንም የቴሌግራም channel Join በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ።
✅✅✅ #ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው!✅✅✅

https://t.me/AbugidaResearchConsultant

ቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbugidaResearchConsultant

Ask what you want!!!❇️ research Proposal writing❇️ Data Analysis & Report writing❇️ Training on Statistical Software SPS...
17/03/2023

Ask what you want!!!
❇️ research Proposal writing
❇️ Data Analysis & Report writing
❇️ Training on Statistical Software SPSS & R
and statistics Assignment and home take exam help
ጥናታዊ ጽሁፍ በተመለከተ የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን

https://t.me/AbugidaResearchConsultant
0930479871
0928305295

       ለአጥኚዎች ተጨማሪ ትኩረት!ሁል ጊዜም Impact, Determinant, Effect፤ ወዘተ አይነት ይዘት ያላቸው ርዕሶች ስንመርጥ ስለ የምንጠቀመው Econometrics ሞዴልም አብ...
12/12/2022



ለአጥኚዎች ተጨማሪ ትኩረት!

ሁል ጊዜም Impact, Determinant, Effect፤ ወዘተ አይነት ይዘት ያላቸው ርዕሶች ስንመርጥ ስለ የምንጠቀመው Econometrics ሞዴልም አብሮ ማሰብ ያስፈልጋል። ትክክለኛውን ሞዴል ለመምረጥ ደግሞ የጥገኛ ተለዋዋጫችንን(Dependent Variable) ትክክለኛው ልኬት ልንጠቀም ይገባል።

#ለምሳሌ፦ "The impact of unemployment on household welfare" ለሚለው ምሳሌ Unemplyment በኢኮኖሚያዊ ትዮሪ ውስጥ የሚለካው በRate ማለትም በመጠን ነው(ስለዚህ Continous variable) ነው። ስለዚህ ትክክለኛው ሞዴል መሆን ያለበት ለCross-sectional data (በአብዛኛው በአንዴ የሚወሰድ መረጃ ሲሆን) OLS regresion ለtime series data (ዳታው ከ31 አመት በላይ ከሆነ) ደግሞ የVAR ወይም ARDL ሞዴሎች ትክክለኛዎቹ አማራጮች ሊሆኑ ይችላሉ።

ነገር ግን ብዙ አጥኚዎች የስራ አጥነት ተፅኖን ለማጥናት ያለ አግባብ Binary outcome models - Logit ወይም Probit ሲጠቀሙ ይታያሉ። ይህ ግን

#አንደኛ የስራ አጥነትን (Unemployment) ባህሪ አይገልፅም! ልኬቱ ትክክል ባለመሆኑ Non-sampling error እንዲጨምር ያደርጋል።

#ሁለተኛ Logit ወይም Probit ለመጠቀም አጥኚው የግድ Dependent Variableን በሁለት መክፈል አለበት። ስራ ያለው እና ስራ የሌለው (Employed እና Unemployed) በማለት።
ነገር ግን ይህ ከሆነ አጥኚው ሁለት የማይነፃፀሩ ነገሮችን እያነፃፀረ በመሆኑና የተነሳበት ዓላማ ግን ስራ አጥነት በስራ አጦች ድህነት(Welfare) ያለውን ተፅኖ መለየት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ውጤቱ ተቀባይነት አይኖረውም።

#ሶስተኛው ተማራማሪው መረጃ ለመሰብሰብ የናሙናው ወኪሎች ስራ አጦች ሆነው ሳለ ግን Model specification ላይ ደርሶ ስራ አጦች ስራ ካላቸው (Employed እና Unemployed) እያለ ሲከፋፍል በመረጃ ስብሰባ ወቅት ስራ ያላቸውን ተጠይቆ መረጃ ካላካተተ ንፅፅሩ ግልፅ አይሆንም።

ስለዚህ የምርምሮቻችንን አርስት ስንመርጥ ሁሌም ስለ Variables (Depedent እና Indepedents) ትክክለኛ መለኪያ እና ከእርሱ ጋር አብሮ ስለምሄድ ሞዴል አስቀድመን ልናነብና ልንጠነቀቅ ይገባል። እንደ እኔ እምነት ግን እንደ ስራ አጥነት ያሉ ኡኮኖሚያዊ ቀውሶች በገላጭ የጥናት ስልት (Descriptive design) ቢጠኑ ችግሩን በደንብ የሚገልፁ ይሆናሉ።

ምክንያቱም ስራ አጥነት በሰው ህይወት ላይ ያለውን ተፅኖ የርስ በርስ ተፅኖ ፈጣሪ (Explanatory design) ለማጥናት #ለምሳሌ፦ ከIndependent Variable መካከል ገቢን(income) ወስደን Significant እና Negative sign ያለው ሆኖ ብናገኝ፡ የሰዎች ገቢ በአንድ ብር ሲጨምር ስራ አጥነት ባገኘነው Cofficient ልክ ይቀንሳል ልንልና በመጨረሻም የመፍትሄ ሀሳብ ላይ የስራ አጥነትን ተፅኖ ለመቀነስ የሰዎችን ገቢ መጨመር ያሻል ልንል ነው። ነገር ግን ትንታነያችን ፖሊሲ አውጪዎችን አያሳምንም። ምክንያቱም ጥናታችን በቤተሰብ ደረጃ የገቢ ምንጭ ስለሌላቸው ሰዎች አጥንተን ስናበቃ የሚል የመፍትሄ ሃሳብ ሲቀርብ ብዙም ትርጉም አይሰጥም። በዚያ ላይ ስራ አጥነት እና ገቢ በተቃራኒ መዛመዳቸው ለስራ አጡ ሰው ምን ይፈይደዋል? ስራ አጥነት ያደረሰበትን ዘርፈ ብዙ ቀውስስ ይገልፃል?

በሌላ በኩል ምርምራችን በቤተሰብ ደረጃ ከነበረ ደግሞ አንድም የሀገራዊ ገቢ መጨመር ብቻውን ስራ አጥነትን አይቀንሰውም! በተቃራኒው የስራ አጦች መብዛት በራሱ ሀገራዊ ገቢን ሊቀንስ ይችላል። ስለዚህ በገላጭ የጥናት ስልት (Descriptive design) ከሆነ ጥናቱን የምናጠናው እያንዳንዱ ስራ አጥ ስራ በማጣቱ ምክንያት የደረሰበትን ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ሌላም ተፅኖዎች በቀላሉ እንዲዘረዝርልን በማድረግ በቀላሉ ግባችንን ማሳካት እንችላለን።

የዝርዝር ተፅዕኖዎችን ክብደት ደግሞ ተጠኚው ወኪል-ስራ አጡ በጥሩ ቃላት ይገልፅልን ይሆናል! ይህም የፖሊሲ አውጭውን ልብ ሊነካ ይችላል! ያም እንግዲህ የማህበራዊ ሳይንስ ጥናት የፈለገ ሳይንሳዊ ቢሆንም በተወሰ ደረጃ እውነታዊ ስሜቶች እንዳለባቸው ያመለክታል። ይህ ሲሆን ግን ሳይንሳዊ ጥራቱን ደግሞ infrential statitical በመጠቀም ማስጠበቅ የግድ ይላል።

ብዙ ኢኮኖሚስቶች የግድ ውስብስብ ሞዴል ካልተጠቀሙ በቀር ጥሩ ጥናት የሰሩ አይመስላቸውም! ብዙ መምህራንም የተመራቂዎችን ስራ ከዚሁ አንፃር በማየት ብቻ ሲያጣጥሉ ይስተዋላሉ። ዳሩ ግን ገላጭ ጥናት (Descriptive research) ለማህበራዊ ሳይንስ በጣም ገላጭ እና ተመራጭ መሆን ይችላል።

የርስ በርስ ተፅኖ መለኪያ (Explanatarory research) ግን መላምት (Hypothesiss) ለመለካት ጥረት ከማድረጉ ጋር ተያይዞ ለአላስፈላጊ Manipulation ሊዳርግ እና የጥናቱን ተጠባቂ ውጤት ተዓማኒነት (Understimate) ሊያደርግ ይችላል።

#ለምሳሌ፦ ስራ አጥነት በዋናነት ሁለት ኢኮኖሚያዊ ተፅኖዎች አሉት እነሱም ገቢ ማሳጣቱ እና ምርትና ምርታማነት መቀነሱ ናቸው። እነዚህ ሁለቱ ግን በራሳቸው ለዘርፈ ብዙ የህይወት ተግዳሮቶች ይዳርጉ ይሆናል፣ ታዲያ እነዚህን ተግዳሮቶች ካለየን ምኑን የተሻለ ጥናት ሰራን? ስንለያቸው ደግሞ ሁሉም መለኪያ ላይኖራቸው ስለሚችል ወደ ሞዴል እንዴት እናስገባቸዋለን? ስለዚህ ልናልፋቸው ነው? በጥናት መለየት የነበረበት የማህበረሰቡ ችግር ይቀጥል ማለት ነው።

ለተጨማሪ ሃሳብ የ Telegram እና የ page Abugida Research Consultant ን join አድርጉ ።

ለማንኛውም እገዛ ከፈለጉ +251930479871 / +251914306922 ይደውሉ!

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ):ለአጥኚዎች ተጨማሪ ትኩረት!ሁል ጊዜም Impact, Determinant, Effect፤ ወዘተ አይነት ይዘት ያላቸው...
25/11/2022

ABUGIDA Research consultant (አቡጊዳ የጥናታዊ ጽሑፍ አማካሪ):
ለአጥኚዎች ተጨማሪ ትኩረት!

ሁል ጊዜም Impact, Determinant, Effect፤ ወዘተ አይነት ይዘት ያላቸው ርዕሶች ስንመርጥ ስለ የምንጠቀመው Econometrics ሞዴልም አብሮ ማሰብ ያስፈልጋል። ትክክለኛውን ሞዴል ለመምረጥ ደግሞ የጥገኛ ተለዋዋጫችንን(Dependent Variable) ትክክለኛው ልኬት ልንጠቀም ይገባል።

#ለምሳሌ፦ "The impact of unemployment on household welfare" ለሚለው ምሳሌ Unemplyment በኢኮኖሚያዊ ትዮሪ ውስጥ የሚለካው በRate ማለትም በመጠን ነው(ስለዚህ Continous variable) ነው። ስለዚህ ትክክለኛው ሞዴል መሆን ያለበት ለCross-sectional data (በአብዛኛው በአንዴ የሚወሰድ መረጃ ሲሆን) OLS regresion ለtime series data (ዳታው ከ31 አመት በላይ ከሆነ) ደግሞ የVAR ወይም ARDL ሞዴሎች ትክክለኛዎቹ አማራጮች ሊሆኑ ይችላሉ።

ነገር ግን ብዙ አጥኚዎች የስራ አጥነት ተፅኖን ለማጥናት ያለ አግባብ Binary outcome models - Logit ወይም Probit ሲጠቀሙ ይታያሉ። ይህ ግን #አንደኛ የስራ አጥነትን (Unemployment) ባህሪ አይገልፅም! ልኬቱ ትክክል ባለመሆኑ Non-sampling error እንዲጨምር ያደርጋል። #ሁለተኛ Logit ወይም Probit ለመጠቀም አጥኚው የግድ Dependent Variableን በሁለት መክፈል አለበት። ስራ ያለው እና ስራ የሌለው (Employed እና Unemployed) በማለት።

ነገር ግን ይህ ከሆነ አጥኚው ሁለት የማይነፃፀሩ ነገሮችን እያነፃፀረ በመሆኑና የተነሳበት ዓላማ ግን ስራ አጥነት በስራ አጦች ድህነት(Welfare) ያለውን ተፅኖ መለየት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ውጤቱ ተቀባይነት አይኖረውም። #ሶስተኛው ተማራማሪው መረጃ ለመሰብሰብ የናሙናው ወኪሎች ስራ አጦች ሆነው ሳለ ግን Model specification ላይ ደርሶ ስራ አጦች ስራ ካላቸው (Employed እና Unemployed) እያለ ሲከፋፍል በመረጃ ስብሰባ ወቅት ስራ ያላቸውን ተጠይቆ መረጃ ካላካተተ ንፅፅሩ ግልፅ አይሆንም።

ስለዚህ የምርምሮቻችንን አርስት ስንመርጥ ሁሌም ስለ Variables (Depedent እና Indepedents) ትክክለኛ መለኪያ እና ከእርሱ ጋር አብሮ ስለምሄድ ሞዴል አስቀድመን ልናነብና ልንጠነቀቅ ይገባል። እንደ እኔ እምነት ግን እንደ ስራ አጥነት ያሉ ኡኮኖሚያዊ ቀውሶች በገላጭ የጥናት ስልት (Descriptive design) ቢጠኑ ችግሩን በደንብ የሚገልፁ ይሆናሉ።

ምክንያቱም ስራ አጥነት በሰው ህይወት ላይ ያለውን ተፅኖ የርስ በርስ ተፅኖ ፈጣሪ (Explanatory design) ለማጥናት #ለምሳሌ፦ ከIndependent Variable መካከል ገቢን(income) ወስደን Significant እና Negative sign ያለው ሆኖ ብናገኝ፡ የሰዎች ገቢ በአንድ ብር ሲጨምር ስራ አጥነት ባገኘነው Cofficient ልክ ይቀንሳል ልንልና በመጨረሻም የመፍትሄ ሀሳብ ላይ የስራ አጥነትን ተፅኖ ለመቀነስ የሰዎችን ገቢ መጨመር ያሻል ልንል ነው። ነገር ግን ትንታነያችን ፖሊሲ አውጪዎችን አያሳምንም። ምክንያቱም ጥናታችን በቤተሰብ ደረጃ የገቢ ምንጭ ስለሌላቸው ሰዎች አጥንተን ስናበቃ የሚል የመፍትሄ ሃሳብ ሲቀርብ ብዙም ትርጉም አይሰጥም።…

08/10/2022

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251930479871

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abugida Research consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abugida Research consultant:

Share