luba trading PLC

luba trading PLC luba

04/07/2023

አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
💭 ሽያጭ ሰራተኛ

*ደሞዝ 6000 የተጣራ
*ፆታ ሴት
*ልምድ አይጠይቅም ተግባቢ ንቁ
*የስራ ቦታ ቦሌ እና 4ኪሎ
*ብዛት 5
*ከ3 - 1 ከሰኞ - ቅዳሜ
*በማንኛውም ዘርፍ ዲፕሎም/ዲግሪ ያላቸው ( any deo/degree )
💭 ሽያጭ

*ደሞዝ 3000
*ፆታ ሴት
*የስራ ቦታ ካሳንቺስ
*ብዛት 2
*2:30 - 12 ሰአት
💭 መስተንግዶ እና ባርማን ( ለባለ 3 ኮኮብ ሆቴል )

*ደሞዝ ስምምነት
*ፆታ ሴት/ወንድ
*ልምድ ያላቸው
*የስራ ቦታ መስቀል ፍላወር
*ብዛት 5
💭 ፀሀፊ

*ደሞዝ 4000+ የፅሁፍ ገቢ ለራሷ
*ፆታ ሴት
*ልምድ ያላት
*የስራ ቦታ ለባልደራስ ቅርብ የሆነች
*ብዛት 2

እንዲሁም ሌሎች አዳዲስ ስራዎች ስላሉን ይደውሉልን

በጣም አስቸኳይ ስለሆነ ይደውሉልን ስልክ
0995071224/0913925445

ለተጨማሪ መረጃ ያነጋግሩን
እንዲሁም በተለያዩ የስራ ዘርፎች ስራ ስለምናገናኝ ይደውሉልን

አላማችን እናንተን የስራ ባለቤት ማድረግ ነው

0995071224/0913925445

Join our telegram channel



ይህ የስራ ማስታወቂያ ላልደረሣቸው ስራውን ለሚፈልጉ እንዲደርስ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ

22/02/2023

ቤተል ፅዳት ጠዋት 12ሰአት እስከ 3ሰአት ብቻ
ደሞዝ 1200

22/02/2023

ይዘዙን ማንኛውንም ሰራ ሰራተኛና አሰሪ እናገናኛለን
0913925445/0925083848

21/02/2023

ኑ ማንኛውንም ስራ አብረን እንስራ።
0913925445/0925083848

luba

21/02/2023

Address

Megenagna
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when luba trading PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share