Goal africa online shopping

Goal africa online shopping online shopping

5/13/2014
02/09/2022

5/13/2014

20/09/2021

የሲዳማ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ለ2014 የትምህርት ዘመን "አንድም ተማሪ በአቅም ማጣት ምክኒያት ትምህርቱን ማቋረጥ የለበትም" በሚል መሪ ቃል የመማሪያ ቁሳቁስ የማሰባሰብ ተግባር በይፋ ይጀምራል።
*******************
ጳጉሜ 2/2013 ዓ.ም
ሀዋሳ፤ ሲዳማ፤ ኢትዮጵያ

የሲዳማ ልማት ማህበር ከአፍሪካ ኢቨንትስ ጋር በመተባበር ለ2014 የትምህርት ዘመን "አንድም ተማሪ በአቅም ማጣት ምክኒያት ትምህርቱን ማቋረጥ የለበትም" በሚል መሪ ቃል የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶችንና ማህበራትን በማስተባበር የመማሪያ ቁሳቁስ የማሰባሰብ ተግባር ለማከናወን ዝግጅት እያደረገ ቆይቷል።

የዚህ በጎ ዓላማ የማስጀመሪያ መርሃግብር ዛሬ በዓመቱ 13ኛው ወር፣ 2ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት በርካታ " " በተገኙበት በይፋ ይጀመራል።

ይህ የተጠናከረ የመማሪያ ቁሳቁስ የማሰባሰብ ዘመቻ በመላው ክልላችን ወረዳዎችና ከተሞች ላይ በቀጣይነት የሚከናወን ሲሆን በዚህም በክልላችን የሚገኙ 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ አቅመ-ደካማ ተማሪዎች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ይህንን የህሊና ካሳ ያለው በጎ ተግባር መደገፍ የሚፈልግ በዝግጅቱ ላይ አቅሙ የፈቀደውን አዲስም ሆነ አሮጌ እስክሪብቶ፣ እርሳስ፣ መፃህፍት፣ ደብተር፣ ዮኒፎርም፣ ጫማ እንዲሁም ሌሎች መማሪያ ቁሳቁሶች ይዞ በመምጣት መለገስ የሚችል መሆኑን በደስታ እናበስራለን።

በተጨማሪም በፈለጋችሁት መጠን በገንዘብ መለገስ የምትፈልጉ በካሽ በማምጣት ደረሰኝ እየቆረጣችሁ መደገፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ባላችሁበት ሆናችሁ ለመለገስ የሲዳማ ልማት ማህበር፤ ንግድ ባንክ አካውንት 1000013477054 መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ፈጣሪ አዲሱን ዓመት ሰላም ያደርግልን ዘንድ በበጎ ስራ እንጀምር!

07/08/2021

ዓለምን መለወጥ የቻሉ ሰዎች አይቻልም የምለዉን ቃል ከመዝገበቃላታቸዉ የሰረዙ ናቸዉ

07/08/2021

Address

Addis Ababa

Telephone

+251901107803

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Goal africa online shopping posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share