30/04/2025
እንኳን ወደ ጋላክሲ ዊዝደም ስልጠና እና ማማከር አገልግሎት በደህና መጡ ! ሕይወትዎን ለመቀየር በሚከተሉት ክህሎቶች እናግዝዎታለን፦
1. የንግድ ሥራ ክህሎት
2. አመራር እና አስተዳደር ክህሎት
3. ሽያጭ እና ማርኬቲንግ ክህሎት
4. ዲጂታል ማርኬቲንግት
5. እይታን ማስተካከልና የግል እድገት ክህሎት
ኤክስፐርት አሰልጣኞቻችን ሰፊ ሙያዊ ልምድ ያላቸው፣ ችሎታዎን ለማሳደግ እና የንግድዎን እድገት ለማራመድ ያተኮሩ ተግባራዊ ስልጠናዎች እና ምክሮችን ለመስጠት ዝግጁ ናቸው።
እነዚህን በክህሎት ላይ ያተኮሩ የሥልጠና ፕሮግራሞችን ለማግኘት በፍጥነት ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን ጎግል ፎርም ሊንክ(ማስፈንጠሪያ) ይጠቀሙ።
👇👇👇👇??👇👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdsJHc_JXtUkBNJk_rM7asSouqeNCbqKuyD0NOCFWtD8UyZog/viewform?usp=header