Ethio plus

Ethio plus በኢትዮ-plus ገፃችን ሀገራዊ፣ ማህበረሰቧዊ፣ ፖለቲካዊ እንዲሁም አያሌ ሀሳቦችን እያነሳን እንነጋገራለን !!

28/08/2026

ዜድ በመጀመሪያ ዙር ተሸነፈ
ምን ተሰማችሁ ?

ቻዉ ቻዉ ዜዶ!!እናም አረፍን!!
27/08/2026

ቻዉ ቻዉ ዜዶ!!
እናም አረፍን!!

ዘጠነኛው ፍልሚያ በንቃተ ህሊና (Nikatehilina) አሸናፊነት ተጠናቀቀ!እስካሁን ከታዩት What a Fight 😮በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ በሚገኘው የኢቲኤፍሲ 2 (ETFC ...
27/08/2026

ዘጠነኛው ፍልሚያ በንቃተ ህሊና (Nikatehilina) አሸናፊነት ተጠናቀቀ!

እስካሁን ከታዩት What a Fight 😮

በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ በሚገኘው የኢቲኤፍሲ 2 (ETFC 2) ምሽት፣ በዕለቱ ዘጠነኛው ፍልሚያ በኤምኤምኤ (MMA Bout) ዘርፍ በሮቤል እና በንቃተ ህሊና መካከል የተደረገው አቃጣጣኝ ፍልሚያ በይፋ ፍጻሜ አግኝቷል።

በከፍተኛ ቴክኒክ፣ ብቃትና ወኔ በተሞላው በዚህ ግጥሚያ ንቃተ ህሊና ተጋጣሚውን ሮቤልን በማሸነፍ ሌላኛውን ደማቅ ድል አስመዝግቧል!

እንኳን ደስ አለህ ንቃተ ህሊና!

ላሳየኸው አስደናቂ የኤምኤምኤ (MMA) ብቃትና
የድል ወኔ እንኳን አበቃህ!

የምሽቱ ትልቁና በጉጉት የሚጠበቀው የሴዶ እና የጆኒ ታላቅ ፍልሚያ እየተጠበቀ ይገኛል::

ለተዋጊዎቻችን መልካም እድል እንመኛለን!

27/08/2026
ቆዪ እያሉን ነዉ ! በዋላ ተደባደቢ እንዳይሉ!ኝ!!😂😂😂😂😂😂 #አዳነች አበቤ
27/08/2026

ቆዪ እያሉን ነዉ ! በዋላ ተደባደቢ እንዳይሉ!ኝ!!😂😂😂😂😂😂
#አዳነች አበቤ

በጉጉት የሚጠበቀው ሰዓት እየደረሰ ነውየማን ደጋፊናችሁ?ማን ያሸንፋል ግምታችሁን አስቀምጡ!
27/08/2026

በጉጉት የሚጠበቀው ሰዓት እየደረሰ ነው

የማን ደጋፊናችሁ?

ማን ያሸንፋል ግምታችሁን አስቀምጡ!

26/08/2026

በአንበሳ ባስ የደረሰ አደጋ 💔😥

 #ሐዋሳ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን 👇👇🎉 የፈለገ ሰላም ልደት እየተቃረበ ነው! 🎉እነሆ ተወልደን ያደግንባት፣ በሥነ ምግባር ቆንጥጣ ያሳደገችን፣ እንደ እናት የወደደችን ፈለገ ሰላም ልደቷ ...
26/08/2026

#ሐዋሳ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን 👇👇
🎉 የፈለገ ሰላም ልደት እየተቃረበ ነው! 🎉
እነሆ ተወልደን ያደግንባት፣ በሥነ ምግባር ቆንጥጣ ያሳደገችን፣ እንደ እናት የወደደችን ፈለገ ሰላም ልደቷ ሊከበር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ❤️
በትምህርት፣ በሥራና በትዳር ምክንያት ከእሷ የራቃችሁ የፈለገ ሰላም ልጆች፤
“ኑ ልጆቼ፣ እንሰባሰብ!” ብላ ትጣራችኋለች። 🥰
ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜን 1 ድረስ የእናታችንን ጥሪ ተቀብለን፣ ከየአቅጣጫው ተሰባስበን በፍቅርና በደስታ በአውደ ምህረቱ እንገናኝ! 🙏❤️
የፈለገ ሰላም ልጆች፣ ጥሪዋን አንተወው!
አንድ ቀን እንደ አንድ ቤተሰብ እንሰባሰብ፤ የእናታችንንም ደስታ እንጋራ። ❤️🎂🎉
ኑ! እንሰባሰብ! እንገናኝ! 🙏

በአሜሪካ የፓርኪንግ ስራ በሰዓት እስከ 22 ዶላር ገቢ እንደሚያስገኝ ተገለጸ!በአሜሪካ በመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ) አስተናጋጅነት እና ቁጥጥር ስራ ላይ የተሰማሩ ሰራተኞች በአማካይ በሰዓት ከ...
25/08/2026

በአሜሪካ የፓርኪንግ ስራ በሰዓት እስከ 22 ዶላር ገቢ እንደሚያስገኝ ተገለጸ!

በአሜሪካ በመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ) አስተናጋጅነት እና ቁጥጥር ስራ ላይ የተሰማሩ ሰራተኞች በአማካይ በሰዓት ከ15 እስከ 17 ዶላር፣ እንደ ልምዳቸውና እንደ ግዛቱ ሁኔታ ደግሞ እስከ 22.84 ዶላር ክፍያ እንደሚያገኙ የቅርብ ጊዜ የስራ ገበያ መረጃዎች አመልክተዋል።

ይህም በዓመት በአማካይ ከ30,000 እስከ 36,000 ዶላር ገቢ የሚያስገኝ ሲሆን፣ በተለይም በካሊፎርኒያ፣ አላስካ እና ኮሎራዶ ግዛቶች ክፍያው ከፍ ያለ ነው። በተጨማሪም በቫሌት ፓርኪንግ ዘርፍ የሚሰሩ ሰራተኞች ከደንበኞች ከሚሰበስቡት ጉርሻ (Tip) ተጨማሪ ገቢ ያገኛሉ።

ስራው ቀላል መስፈርቶችን የሚጠይቅ በመሆኑ ለበርካቶች ተመራጭ የመጀመሪያ የስራ እድል ሆኗል።

ምንጭ፡ FastMereja
plus

Address

4 Kilo
Addis Ababa

Telephone

+251972737904

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio plus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio plus:

Shortcuts

Share