የካቲት 23 የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃየተህስማ

የካቲት 23 የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃየተህስማ አንድነታችን ለእድገት ጉዞ!

19/04/2025
28/02/2025

ከ4ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በኋላ ማለትም በ6 ቀናት ብቻ በተፈጠረ መነቃቃት የሼር መጠን ለማሳደግ በተወሰነው የጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሰረት
270,800 ብር እጣ መሸጥ ተችሎአል። እርስዎስ ምን አስበዋል??? ፈጥነው ካልወሰኑ በጠቅላላ ጉባኤው ለመሸጥ ከተወሰነው የሸር እጣ አኳያ የቀረን እጅግ በጣም ውስን ነው።
ለተጨማሪ መረጃ 0961032137 ይደውሉ

የካቲት 23 የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ስራ ማህበር 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በደመቀ ሁኔታ አካሄደየካቲት 23 የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ስራ ማህበር የካቲት 15/20...
22/02/2025

የካቲት 23 የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ስራ ማህበር 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በደመቀ ሁኔታ አካሄደ
የካቲት 23 የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ስራ ማህበር የካቲት 15/2017 ዓ.ም 4ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በደመቀ ሁኔታ አካሄደ፡፡
✍️በጉባኤው የማህበሩ የ2017 በጀት ዓመት ግማሽ ዓመት አፈጻጸም እና የቀሪ ወራት እቅድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡
✍️የ2016 በጀት ዓመት የማበሩ ሂሳብ ምርመራ ሪፖርት/ኦዲት /ሪፖርት ቀርቦ ውሳኔ ተሰጥቶበታል፡፡
✍️የማህበሩን የብድር መመሪያ በአዲስ መልክ በመከለስ አዳዲስ የብድር ፓኬጆች በተለይ የመኪና ብድር እንዲጨመርበት ተወስኗል፡፡
✍️ማህበሩን በቀጣይ 3 ዓመታት የሚመሩ አመራሮች ምርጫተደርጓል፡፡
በአጠቃላይ በ4ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ማህበሩ ባለፉት 3 ዓመታት ያሥመዘገባቸውን ድሎች በማጉላት ድክመቶቹን ለማረም እና የማህበሩን ካፒታል ለማሳደግ ለአባላት መከፋፈል የነበረበትን ትርፍ ወደ አባላት ካፒታል እንዲቀየር ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
በተጨማሪም አባላት በተለያዬ ምክንያት ያቋረጡትን ቁጠባ ለማስተካከል ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ በዛሬው እለት ብቻ 53900 ብር እጣና ቁጠባ ተሰብስቧል፡፡

30/01/2025

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪን ይመለከታል
✍️የማህበራችነ 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እሁድ የካቲት 02/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ለማካሄድ የስራ አመራር ኮሚቴው ወስኗል።
✍️ስለሆነም ሁሉም የማህበራችን አባላት በሙሉ በእለቱ በመገኘት የጉባኤው ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት ጠርተንዎታል።
ማሳሰቢያ
👉የስብሰባ አዳራሽ አመቻችተን የምናሳዉቅ ይሆናል።
በስብሰባ ላይ አለመገኘት በማህበሩ ደንብ መሰረት ያስቀጣል

Address

Addis Ababa

Telephone

+251922265356

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የካቲት 23 የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃየተህስማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share