Platinum Hospitality Business Group

Platinum Hospitality Business Group We can help you design and operate a hotel or a resort that is at par with international standards.

13/02/2026
በፕላቲንየም ሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ግሩፕ ከሚደራጁ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ የሆነው በውቢቷ የፍቅር ከተማ ድሬዳዋ ሂስትሪ ሆቴል በሁሉም የስራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር...
28/11/2025

በፕላቲንየም ሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ግሩፕ ከሚደራጁ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ የሆነው በውቢቷ የፍቅር ከተማ ድሬዳዋ ሂስትሪ ሆቴል በሁሉም የስራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በዚህ የስራ ዘርፍ ብቁ የሆናችሁ [email protected] ላይ የስራ ማመልከቻና ልምዳችሁን መላክ ትችላላችሁ።
ወይም ደግሞ +251 942 57 56 51 /+251 911 19 79 86 በመደወል ሙሉ መረጃ የምታገኙ ይሆናል።

ፕላቲንየም በሁሉም ቦታ!
ፕላቲንየም በምክንያት ይለያል!
በፕላቲንየም ሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ግሩፕ

ፕላቲንየም በበረሃዋ ገነት ድሬዳዋ!ፕላቲንየም ሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ግሩፕ የተለያዩ ከተሞች ላይ ሆቴሎችን በማደራጀት፣ በማማከርና በማኔጅመንት አድማሱን አሰያሰፋ ይገኛል። አሁን ደግሞ በበረሃዋ ...
22/09/2025

ፕላቲንየም በበረሃዋ ገነት ድሬዳዋ!

ፕላቲንየም ሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ግሩፕ የተለያዩ ከተሞች ላይ ሆቴሎችን በማደራጀት፣ በማማከርና በማኔጅመንት አድማሱን አሰያሰፋ ይገኛል።
አሁን ደግሞ በበረሃዋ ገነት ድሬዳዋከተማ ላይ የሚገኘውን ሂስትሪ ሆቴል በማደራጃት ለመስራት ተፈራርመን ተረክበናል። እንኳን ደስ አላችሁ!

ፕላቲንየም በሁሉም ቦታ!
ፕላቲንየም በምክንያት ይለያል!
በፕላቲንየም ሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ግሩፕ

09/06/2025
07/06/2025

"Enjoy a special buffet spread with dishes from around the world."
Book now +251903778822

06/06/2025

ውድ የፕላቲኒየም ቤተሰቦች

እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎ!
በዓሉ የሠላም፣ የፍቅርና የደሰታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።

ፕላቲኒየም ሆቴል

Are you ready for your next adventure?
04/06/2025

Are you ready for your next adventure?

29/05/2025

የፕላቲንየም ሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ግሩፕ መልዕክት

| ሁልጊዜ በተሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ብቅ ሚለው ፕላቲንየም ሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ግሩፕ አሁን ደግሞ ደረጃውን በጠበቀ የአገልግሎት አሰጣጥ ፕላቲንየም ክሊኒግ መጀመሩን ሲያበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው።

ለተለያዩ ሆቴሎች
ህንፃዎች
ሬስቶራንትች
ሪልስቴቶች
የመኖሪያ ቤቶች
የኢንዱስትሪያል ፖርኮች እና ማንኛውም የፅዳት አገልግሎት ከእኛ ጋር ያገኛሉ።

ፕላቲንየም ይለያያል!

ሁልጊዜ በተሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ብቅ ሚለው ፕላቲንየም ሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ግሩፕ አሁን ደግሞ ደረጃውን በጠበቀ የአገልግሎት አሰጣጥ ፕላቲንየም ክሊኒንግ መጀመሩን ሲያበስራቹ በታላቅ ደስታ ...
29/05/2025

ሁልጊዜ በተሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ብቅ ሚለው ፕላቲንየም ሆስፒታሊቲ ቢዝነስ ግሩፕ አሁን ደግሞ ደረጃውን በጠበቀ የአገልግሎት አሰጣጥ ፕላቲንየም ክሊኒንግ መጀመሩን ሲያበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው።

ለተለያዩ ሆቴሎች
ህንፃዎች
ሬስቶራንትች
ሪልስቴቶች
የመኖሪያ ቤቶች
የኢንዱስትሪያል ፖርኮች እና ማንኛውም የፅዳት አገልግሎት ከእኛ ጋር ያገኛሉ።

ፕላቲንየም ይለያያል!

ፕላቲንየም በደቡብ ክልል በውቢቷ ዱራሜ ከተማ ገብቷል!በቅርብ ቀን........ፕላቲንየም በሁሉም ቦታ!ፕላቲንየም በምክንያት ይለያያል!
27/05/2025

ፕላቲንየም በደቡብ ክልል በውቢቷ ዱራሜ ከተማ ገብቷል!

በቅርብ ቀን........

ፕላቲንየም በሁሉም ቦታ!
ፕላቲንየም በምክንያት ይለያያል!

Address

22, Bedria Mall 6 Floor 503
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30

Telephone

+251923049904

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Platinum Hospitality Business Group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share