09/08/2026
🎯 ዒላማ ማድረግ (Targeting) 🎯
የክፍያ ማስታወቂያ ትልቁ ጥቅም ምንድን ነው?
✅ ትክክለኛውን ሰው መድረስ መቻል ነው! 🎯
✅ በእነዚህ መሰረት በተለያዩ መንገዶች መምረጥ ይቻላል👇
• 📍 አካባቢ (ከተማ/ክልል)
• 👥 ዕድሜ እና ጾታ
• ❤️ ፍላጎት (Interests)
• 🛒 የግዢ ባህሪ
ሰፊ ሳይሆን ጠባብ ዒላማ (Targeting) የተሻለ ውጤት ያመጣል! 🚀