Siket Health professionals recruiting PLC

Siket Health professionals recruiting PLC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Siket Health professionals recruiting PLC, Business consultant, Addis Ababa.

Siket Health Professionals Recruiting PLC is a private consultative firm that provide health professionals to different private health institutions, Home-based health care service ,Health related trainings,consultation and conduct health researches.

አንድ የታፕ ስዋፕ ኮይን ስንት ዶላር ይሆናል  ?........እስካሁን ባለው መረጃ ፡ ሞባይልን በመነካካት የሚገኘው ኮይን ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ ባይቻልም ፡ ከባለፉት ልምዶችና ከክሪፕቶከረንሲ...
26/05/2024

አንድ የታፕ ስዋፕ ኮይን ስንት ዶላር ይሆናል ?........
እስካሁን ባለው መረጃ ፡ ሞባይልን በመነካካት የሚገኘው ኮይን ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ ባይቻልም ፡ ከባለፉት ልምዶችና ከክሪፕቶከረንሲ የወቅቱ ምንዛሪ አንፃር ፡ አንድ ኮይን 0.0001 ዶላር ማለትም አስር ሺህ ኮይን አንድ ዶላር ከምናምን ዋጋ ሊወጣለት እንደሚችል ይገመታል ( ይህ ዋጋ ከዚህ በጣም ሊበልጥም ይችላል )......
ብዙዎች ከኖትኮይን ቀጥሎ በቴሌግራም የተለቀቀውን ታፕስዋፕ የተባለ ኮይን ማይኒንግ በስልካቸው ሲሰሩ የሚውሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይመስለናል ፡ እንደውም በናይጄሪያ አይን ካየነው እኛ ሀገር ብዙ ሰው አይጫወተውም ማለት ይቻላል ። በናይጄሪያ ትልቅ ትንሽ ፡ ልጅ አዋቂ ሳይባል ሁለት ሶስት ስልኮችን ደርድረው ታብ ታብ ማድረግ የዚህ ሰሞን ልምድ ሆኗል ።
ብዙዎች ኖትኮይንን ችላ ብለው ሳይከፈላቸው በመቅረቱ ይህን ታብ ስዋብን ከምር እንዲይዙ አድርጓቸዋል ።
ሆኖም ግን ኖትኮይን ከፍሏል ማለት የታብስዋብን ከፋይነት መቶ በመቶ የሚያረጋግጥም አይደለም ። .....
የዚህ ማይኒንግ ፈጣሪ የሆነው ፡ የSolana ላብ መስራች Anatoly Yakovenko ይባላል ዩክሬናዊ ሲሆን በልጅነቱ ወደ አሜሪካ የመጣና በዛው የተማረ የሶፍትዌር ኢንጂነር ነው ።

ሰሞኑን በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ መነጋገሪያ የሆነውን ታብስዋፕ የተባለውን ኮይን ማይኒንግ ይፋ ከማድረጉ በፊት ከ 2017 ጀምሮ በክሪፕቶ ዙሪያ የተለያዩ ምርምሮችን ስራዎችን ሲሰራ ነበር ።

Anatoly Yakovenko እና ጓደኛው ይህንን ብሎክ ቼን በ2020 ላይ ይፋ አድርገው መስራት ከጀመሩ በኋላ በብዙ ቻሌንጅ ውስጥ ውስጥ አልፈዋል ፡ በአንድ ወቅት የሶላና ዋሌት በሀከሮች ተጠልፎ ብዙ ኪሳራ ደርሶባቸው ነበር ።

በሌላ ወቅትም ያልተመዘገቡ የክሪፕቶ ኮይኖች ምንዛሪ ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤት ተከሰዋል ።

ሆኖም በሶላና ታሪክ ትልቅ ክስረት ያጋጠመው በ2022 ነበር ፡ በዚህ ወቅት የሶላና አጠቃላይ የክሪፕቶ ገበያ ወደ 55 ቢሊየን ደርሶ የነበረ ቢሆንም በዚሁ አመት መጨረሻ ላይ በገበያ መዋዠቅ ምክንያት የገበያው መጠን ወደ ሶስት ቢሊየን ዶላር ወርዶ ነበር ።...
በዚህ ሁሉ ውስጥም ሆኖ ሶላና ለህጋዊነት ትንሽ ቀረብ ያለ ይመስላል ። ይህ ማለት ታብ ታብ ስለተደረገ ይከፍላል ብሎ 100% መናገር የሚችል ማንም የለም ።...
ይህ ነገር የትኛውም የክሪፕቶ ከረንሲ አዋቂም ሆነ ማንም ይህንን ጥያቄ ሊመልስ አይችልም ፡ የዚህ ጥያቄ መልስ የሶላና ሰወች ጋር ነው ።

ሌሎች ይህንን ጥያቄ ሊመልሱት የሚችሉት ፡ በመላ ምትና ነገሮችን በመገመገጣጠም ብቻ ነው ፡ በዛ መልኩ ደግሞ እስካሁ ን ያሉ ግምቶችና መላምቶች በሙሉ የሚያሳዩት Solana ኮይኖቹን ኖትኮይን እንዳደረገው በዶላር ቀይሮ ታብ ታብ ባደረጉት ልክ ለሰወች ይከፍላል የሚለው ግምት ከፍ ያለ ነው ። ...
ሁሉም የሚስማማበት ነገር ታብስዋብ ስካም አለመሆኑን ነው ። ስለዚህ ታብ ታብ ብታደርግ የምታጣው ነገር የለም ።

መጥፎው ነገር 100% ይከፍላል ብሎ እያሰቡ ታብታብ ማድረጉ ነው ። በዚህ የእርግጠኝነት ስሜት ኮይን ሲሰበስቡ ቆይቶ ብሎክቼኑ ቀኑ ደርሶ ባይከፍል ለንዴት እና ለብስጭት መዳረግ ይመጣል ። ቢከፍል ደስ ይላል ፡ ባይከፍል ግን ብዙ የምናጣው ነገር የለም ስለዚህ ዛሬ እሁድንና ባሉት ቀሪ ቀናት እንደጫወታ እያየን የተወሰነ ሚሊየን ኮይን ማጠራቀም ይቻላል ።
ያልጀመራችሁ ካላችሁ እና መሞከር ካሰባችሁ እሁድን ታብ ስታደርጉ ለመዋል ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ስታርት የሚለውን በመንካት መሞከር ትችላላችሁ

ከዋሲሁን ተስፋዬ የተወሰደ

እሁድን በዚህ ሊንክ እየተቀላቀላችሁ አብራችሁን አሳልፉ
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1498562093 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

22/11/2023

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ሙያ ክሊኒካል ነርስ
የስራ ልምድ 0-2 አመት
የስራ ቦታ አዲስ አበባ ፒያሳ አራዳ
ለበለጠ መረጃ 0900224252 ይደውሉ

02/12/2021
02/12/2021

Urgent Vacancy

በማንኛውም ጊዜ ይመዝገቡ አማራጭዎን ያስፉ
17/11/2021

በማንኛውም ጊዜ ይመዝገቡ አማራጭዎን ያስፉ

ዛሬውኑ ይደውሉ ይመዝገቡ ስራ ይጀምሩ
14/09/2021

ዛሬውኑ ይደውሉ ይመዝገቡ ስራ ይጀምሩ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251900224252

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Siket Health professionals recruiting PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Siket Health professionals recruiting PLC:

Share