Gift real estate saron

Gift real estate saron Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gift real estate saron, Business service, Addis Ababa.

24/07/2024

እጅግ ነፋሻማ አየር ባለው ከCMC አደባባይ አለፍ ብሎ ከፀሀይ ሪል እስቴት ጎን በሚገኘው ሳይታችን እንዲሁም አያት በሚገኘው የዞን ሶስት ሳይታችን ለርስዎ ተስማሚ የሆኑ የካሬ እንዲሁም የፍሎር አማራጮች በተመጣጣኝ ዋጋ !!!

በአካሬ ከ 79,971 ሺህ ብር ጀምሮ
በ8% ቅድሚያ ክፍያ
447,837 ብር ጀምሮ ቅድሚያ ክፍያ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ።
=================================
👉 ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ አንስተኛ የካሬ አማራጭ ዝቅተኛ ወለል ላይ በዝቅተኛ ዋጋ ባለማግኘት ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሚ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

👉የካሬ አማራጭ
60ካሬ- ባላ አንድ መኝታ
72ካሬ - ባለ ሁለት መኝታ
90ካሬ - ባለ ሁለት መኝታ
105 ካሬ- ባለ ሶስት መኝታ
115ካሬ - ባለ ሶስት መኝታ
146ካሬ- ባለ አራት መኝታ

👉አከፋፈል
* የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤

* በካሽ የአከፋፈል ስርአታችን ሲጠቀሙ የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ በሰባት ዙር የህንጻዎን እድገት እያዩ ቀስ ብለው ይከፍላሉ።

* በ60/40 የዱቤ አማራጫችን የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 60% ብቻ በስድስት ዙር(3ዓመት )የህንጻዎን እድገት ተከትለው በመክፈል ቤቶን ከተረከቡ በኋላ ቀሪውን 40% ከ10 እስከ 30 አመት ሲያሻዎት እየኖሩበት አልያም አከራይተው መክፈል ይችላሉ።
ታድያ ምን ይጠብቃሉ? ቀድመው ቀጠሮ በማስያዝ የተሻለ የካሬ እንዲሁም የወለል አማራጮች ባሉበት በዚህ ወቅት ይጎብኙ።

👉ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ።

📞 ለበለጠ መረጃ
☎️0941293195

SKY VIEW real state📣 ታላቅ የምስራች‼️የአብሮ አንስራ ግብዣ 😊😳    #ንግድባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ፊትለፊት😊አዲስ ሳይት 4B+G+30 ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት።🚶 ከብ...
14/03/2024

SKY VIEW real state

📣 ታላቅ የምስራች‼️

የአብሮ አንስራ ግብዣ

😊😳 #ንግድባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ፊትለፊት

😊አዲስ ሳይት 4B+G+30 ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት።

🚶 ከብሄራዊ ቲያትር አምስት ደቂቃ በእግር ጉዞ።
🚶500ሜ ራዲየስ ከፋይናንሺያል ማእከል።
🚶 ከፍልውሃ አምስት ደቂቃ በእግር ጉዞ።
🚶 ከግዮን ሆቴል አምስት ደቂቃ በእግር ጉዞ።
🚶 አምስት ደቂቃ የእግር ጉዞ ወደ መስቀል አደባባይ።
🚶 የአራት ደቂቃ የእግር ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም።
🚘 ከእዮቤልዩ ቤተ መንግስት 1 ኪሎ ሜትር. ርቀት
🚘 ከጓደኝነት ፓርክ 1 ኪ.ሜ.
🚘 ከኢሲኤ 2 ኪ.ሜ
🚘 ከሸራተን 2.5 ኪ.ሜ.
🚘 ከአንድነት ፓርክ 3 ኪ.ሜ.
🚘 ከአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት 2.5 ኪ.ሜ.
🚘 ከ AU 3 ኪ.ሜ.
🚘ከቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 6 ኪሎ ሜትር ርቀት

📌 አፓርታማው የሚያካትታቸው
👉 4B+G+30 አፓርታማ
👉 1376 ካሬ ላይ እየተገነባ ያለ
👉 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ
👉 የግል የመኪና ማቆሚያ ለእያንዳንዱ ቤት
👉 በወለል 4 ቤቶች
👉 3 አሳንሮች
👉 የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 የደህንነት ካሜራ በየወለሉ
👉 ሰፊ የጋራ ቴራስ
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
👉 ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ክፍል

📌 በ15% ቅድመ ክፍያ

👉 ቀሪ ክፍያ በ36 ወራት ጊዜ ዉስጥ በ7 ዙር ክፍያ ከወለድ ነጻ የሚከፈል

👉የግንባታ ደረጃ የመሰረት ስራ በመሰራት ላይ ነው

ዋጋ
በከፊል ግንባታ 2,450 USD
በሙሉ ግንባታ 2,750 USD
ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ

መልካም የሆነ የአብረን እንስራ ግብዣ

😊😳 #ንግድባንክ ዋናው መስሪያ ቤት ፊትለፊት

😊አዲስ ሳይት 4B+G+30 ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት።

🚶 ከብሄራዊ ቲያትር አምስት ደቂቃ በእግር ጉዞ።
🚶500ሜ ራዲየስ ከፋይናንሺያል ማእከል።
🚶 ከፍልውሃ አምስት ደቂቃ በእግር ጉዞ።
🚶 ከግዮን ሆቴል አምስት ደቂቃ በእግር ጉዞ።
🚶 አምስት ደቂቃ የእግር ጉዞ ወደ መስቀል አደባባይ።
🚶 የአራት ደቂቃ የእግር ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም።
🚘 ከእዮቤልዩ ቤተ መንግስት 1 ኪሎ ሜትር. ርቀት
🚘 ከጓደኝነት ፓርክ 1 ኪ.ሜ.
🚘 ከኢሲኤ 2 ኪ.ሜ
🚘 ከሸራተን 2.5 ኪ.ሜ.
🚘 ከአንድነት ፓርክ 3 ኪ.ሜ.
🚘 ከአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት 2.5 ኪ.ሜ.
🚘 ከ AU 3 ኪ.ሜ.
🚘ከቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ 6 ኪሎ ሜትር ርቀት

📌 አፓርታማው የሚያካትታቸው
👉 4B+G+30 አፓርታማ
👉 1376 ካሬ ላይ እየተገነባ ያለ
👉 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ
👉 የግል የመኪና ማቆሚያ ለእያንዳንዱ ቤት
👉 በወለል 4 ቤቶች
👉 3 አሳንሮች
👉 የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 የደህንነት ካሜራ በየወለሉ
👉 ሰፊ የጋራ ቴራስ
👉 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
👉 ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ክፍል

📌 በ15% ቅድመ ክፍያ

👉 ቀሪ ክፍያ በ36 ወራት ጊዜ ዉስጥ በ7 ዙር ክፍያ ከወለድ ነጻ የሚከፈል

👉የግንባታ ደረጃ የመሰረት ስራ በመሰራት ላይ ነው

ዋጋ
በከፊል ግንባታ 2,450 USD
በሙሉ ግንባታ 2,750 USD
ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ

29/12/2023
 #❗️እንዳይዘናጉ❗️ ዛሬውኑ ይደውሉ እና  የሚፈልጉትን ካሬ መርጠዉ ይያዙ #🌟☎️+251941293195💥 በአፍሪካ ትልቁ የገበያ ማዕከል በሆነችው መርካቶ ሳይት የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆች...
27/12/2023

#❗️እንዳይዘናጉ❗️ ዛሬውኑ ይደውሉ እና የሚፈልጉትን ካሬ መርጠዉ ይያዙ #🌟
☎️+251941293195

💥 በአፍሪካ ትልቁ የገበያ ማዕከል በሆነችው መርካቶ ሳይት የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆችን ገዝተው ትርፋማ ይሁኑ።

🏢⚡️61ካሬ-79 ካሬ ባለ 1 መኝታ
107ካሬ _108ካሬ_113ካሬባለ_2መኝታ
ከ122 ካሬ ጀምሮ ባለ 3መኝታ
⭐️የንግድ ሱቆች ከግራወንድ ጀምሮ

❗️❗️Remember: ❗️❗️
ስለዚህ ክቡራን ደንበኞች ፈጥነው እድሉን ይጠቀሙ ዘንድ እንመክራለን።

🔶በእያንዳንዱ ፍሎር ዘመናዊ /CCTV 📷/ የተገጠመላቸው።
🔶4 በቂ የመኪና ማቆሚያ ( Reserved Basement)
🔶ዘመናዊ ሊፍት ከራሱ መጠባበቂያ ጀኔሬተር ጋር።
🔶Gym and spa Including Turkish Bath
🔶 4 ዘመናዊ ሊፍት
🔶 ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር
🔶 የውሃ ታንከሮች ያሉት
🔶 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ
🔶 የ24 የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
🔶 የሰራተኛ መኝታን ከነመታጠቢያው ያካተተ
🔶 የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም
ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ
☎️0941293195

18/12/2023

#❗️እንዳይዘናጉ❗️ ዛሬውኑ ይደውሉ እና የሚፈልጉትን ካሬ መርጠዉ ይያዙ #🌟
☎️+251941293195

💥 በአፍሪካ ትልቁ የገበያ ማዕከል በሆነችው መርካቶና እና 22 ሳይት። የመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቆችን ገዝተው ትርፋማ ይሁኑ።

🏢⚡️60ካሬ-151 ካሬ
ከባለ 1መኝታ--ባለ_3መኝታ

⭐️የንግድ ሱቆች ከግራወንድ ጀምሮ

❗️❗️Remember: ❗️❗️
ስለዚህ ክቡራን ደንበኞች ፈጥነው እድሉን ይጠቀሙ ዘንድ እንመክራለን።

🔶በእያንዳንዱ ፍሎር ዘመናዊ /CCTV 📷/ የተገጠመላቸው።
🔶4 በቂ የመኪና ማቆሚያ ( Reserved Basement)
🔶ዘመናዊ ሊፍት ከራሱ መጠባበቂያ ጀኔሬተር ጋር።
🔶Gym and spa Including Turkish Bath
🔶 4 ዘመናዊ ሊፍት
🔶 ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር
🔶 የውሃ ታንከሮች ያሉት
🔶 ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ
🔶 የ24 የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
🔶 የሰራተኛ መኝታን ከነመታጠቢያው ያካተተ
🔶 የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም
ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ
☎️0941293195

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gift real estate saron posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share