WMG GAONF

WMG GAONF Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from WMG GAONF, Business service, Addis Ababa.

27/09/2025

Kunis Dhugaadha!!

27/09/2025

Kunis dhugaadha!!

26/02/2025
03/02/2025
21/01/2025
08/11/2024
23/10/2024

"በተባበረ ጥረት ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነትን እንገንባ"

ህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት መከባበር፣ መቻቻልና መደማመጥ በሚሉ ሶስት ዋና ዋና መሰረቶች ላይ የተገነባ ነው፡፡ እነዚህን የአንድነት አለት የሆኑ መሰረቶችን ማክበር ከቻልን ለጋራ የሀገር ግንባታ ሂደት የምናበረክተው አስተወፅዖ የላቀ ይሆናል።

ወንድማማችነት በህብረ-ብሄራዊ ደረጃ ብርቱ ጥንቃቄ ይፈልጋል፡፡ እርስ በእርስ በትዕግሥት በመተሳሰብ፣ ለህዝባዊ እና አገራዊ ተልዕኮዎች ራስን የበለጠ ዝግጁ በማድረግ በህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናደርጋለን።

ህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት እርስ በእርስ በመከባበር፣ በመቻል፣ የእርስ በእርስ ትብብርን እና ድርድርን ዋጋ በሚያረጋግጥ የዜጎች መስተጋብር ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ለህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት መሰረቱ መከባበር፣ መደማመጥ እና መቻቻል ነው። እርስ በእርስ መተዛዘንና መተሳሰብ፣ ለህዝባዊ እና አገራዊ ተልዕኮ ራስን የበለጠ ዝግጁ ማድረግ ለህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት መሰረት ነው፡፡

የሀገራችን ፖለቲካ ለህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ባለው ፋይዳ ልክ መቃኘት አለበት፡፡ አገራዊ አንድነትን የሚያጸና፣ አብሮነትን የሚያጎለብት፣አገር በቀል እሴቶቻችንን ለላቀ ጥቅም የሚያውል፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻችንን የሚያቀል እንዲሆን ማስቻል ይኖርብናል፡፡

ህብረ - ብሄራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ፣ ለአገራዊ አንድነት ተጠናክሮ መውጣት፣ ለዜጎች ክብርና ነጻነት፣ በህይወት የመኖር መብት መረጋገጥ እንዲሁም የአካል እና የንብረት ደህንነት መከበር ወሳኝ ድርሻ አለው፡፡
ስለሆነም በተባበረ ጥረት ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነትን በመገንባት፣ በህብረ ብሄራዊ ፌዴራሊዝም መሰረት ላይ የታነጸ አገራዊ አንድነትን ለማረጋገጥ እንትጋ፡፡ ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት በመልካም ምግባር የታነፀ መተሳሰብ፣ ከልብ የመነጨ መከባበር እንዲሁም ጠንካራ የህዝብ አንድነት ለመፍጠር ሁነኛ መሳሪያችን አድርገን እንጠቀምበት፡፡

23/10/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WMG GAONF posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share