Live Your Dream

Live Your Dream Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Live Your Dream, Business service, Yeka sub city, Addis Ababa.

23/10/2024

#መልካም ዜና ከካናዳ ስላለ ልናማክሮዎ ዝግጁ ነን!!

#0900822901
ካናዳ በባለፉት ወራት ከፍተኛ የሰው ሀይል እንደሚያስፈልጋት መግለጫ እደሠጠች ይታወቃል።በመሆኑም በሀገራችን ኢትዬጵያ በተለያዩ ዉክልና በተሰጣቸው ድርጅቶች አማካኝነት እድሉ ከተሰጣቸው 40,000 ኢትዬጵያውያን ከ15,000 በላይ በ online የመዘገብን መሆኑን እያሳወቅን ባሉት ክፍት የመመዝገቢያ ቦታዎች መመዝገብ የምትፈልጉ ኢትዮጵያውያን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን ።

መስፈርቶቹ ;-
1,የታደሰ የነዋሪነት/የቀበሌ/መታወቂያ
2, ፆታ ወንድ/ሴት/
3, ዕድሜ ከ 20-45 ዓመት ድረስ
4, 2 ጉርድ ፎቶ
5, የ 10 ኝ ክፍል ካርድ
6, ክብደት 48 ኪ.ግ በላይ
እነዚህን ከላይ👆👆 የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሞላት የምትችሉ ግለሠቦች ከታች👇👇👇 በተጠቀሰው የስልክ መስመራችን ደውለው የምክር አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።‌
#0900822901
የስራ ስዓት 2:00 ሰዓት እስከ 12:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው። እባክዋን ስዓት አክብረው ይደውሉ ።

Business service

01/08/2024

ገንዘቤን ምን ላይ ላውል ብለው ሀሳብ ገብቶዎታል? የዶላር ጭማሪስ አሳስቦታል?

እንግዲያውስ መፍትሔው እኛ ጋር አለ

1 ዶላር = በ 57.4895 ብር ምንዛሬ እስከ ሐምሌ 30 ብቻ የሚቆይ መልካም እድል

የዶላር መጨመር ሳይረብሽዎ ተፈላጊ የሆነውን የአሚባራ ፕሮፐርቲ የግልዎ ያድርጉ

በ1 አመት ተኩል እንዲሁም በ3 አመት ጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው የቤት አማራጮች ይዘን ቀርበናል

📍 የካሬ አማራጮች

➡️1 መኝታ=> 95 - 101 ካሬ

➡️2 መኝታ=> 137 - 160 ካሬ

➡️3 መኝታ => 172 - 213 ካሬ

➡️4 መኝታ => 211 - 285 ካሬ

✔️ እንዲሁም ፔንት ሀውሶች

💎 ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ

ለተጨማሪ መረጃዎች

📞 +251973727121

Business service

ውድ ደንበኞቼ ባንክ ያለባቸውን ወይም በዋጋ ተመጣጣኝ የሆኑ መኪናዎች ከፈለጉ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ።            👇👇👇👇👇👇👇            https://t.me/w...
20/07/2024

ውድ ደንበኞቼ ባንክ ያለባቸውን ወይም በዋጋ ተመጣጣኝ የሆኑ መኪናዎች
ከፈለጉ አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ።
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/wn109
https://t.me/wn109
https://t.me/wn109
🌐አስቸኳይ ባንክ 600,000 ሺህ ብር አለበት
🌐የመኪናው አይነት :- TOYOTA 5L { Minibas
🌐ሞዴል :- 2002 Reel
🌐ሞተር :- #በጣም ንፁህ አይፈልግም
🌐ግጭት ግልብጥ የለም
🌐ፋብሪካ ቦዲ
🌐በስራ ላይ ያለ መኪና ነው
🔴የፋብሪካ ማንዋል ነው
🌐Very Excellent Condition
🌐Accident free
🌐Perfect Moter and Body
🅰ባንክ :- 600,000 ሺህ ብር አለበት
🅱ለባለቤት :- 1,000,000 ሺህ ብር
🆎ጠቅላላ ዋጋ :- 1,600,000 ሺህ ብር
🎬ለባንኩ ተመላሽ:- በወር 29 ሺህ ብር ብቻ
🆒 2% ኮምሽን ይከፍላሉ 🆒
🆎ለበለጠ መረጃ :- 0973308800
💢ውድ ደንበኞቼ በየቀኑ ለሽያጭ የምናወጣቸው የባንክ ሕዳ እና በዋጋ ተመጣጣኝ አሪፍ አሪፍ መኪናዎችን ለማግኘት የ { FB } ቻናላችንን ( FOLLOW &Like በማድረግ አሁኑኑ ይቀላቀሉን። መልካም ጊዜ
👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=100084434520438
💢የሚሸጥ መኪና ካለዎት ለእኛ ይንገሩን
🙏 እንሸጥሎታለን 🙏

በኢትዮጵያ ከ40 አጭር ፊልሞች 1ኛ የወጣ ፊልም ነው። የኢ/ያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ያዘጋጀው አመታዊ ውድድር ነው ላይ 1ኛ በመውጣት የተሸለመውን አጭር ፊልማችንን ተጋበዙልን። እናመሰግናለን...
03/07/2024

በኢትዮጵያ ከ40 አጭር ፊልሞች 1ኛ የወጣ ፊልም ነው።
የኢ/ያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ያዘጋጀው አመታዊ ውድድር ነው ላይ 1ኛ በመውጣት የተሸለመውን አጭር ፊልማችንን ተጋበዙልን። እናመሰግናለን🙏

WHY-Short Film2024

ከአገር ውጭ ስራን መስራት የተሻለ እድልን መፍጠር ነው ብለው ያስባሉ? ወይስ አገር ላይ ደሞ ለፍቶ ላብን አፍስሶ ሰርቶ መቀየር ይቻላል? ምክረ ሃሳብ ካላችሁ በኮመንት ሴክሽን ላይ ያጋሩን። ...
08/06/2024

ከአገር ውጭ ስራን መስራት የተሻለ እድልን መፍጠር ነው ብለው ያስባሉ? ወይስ አገር ላይ ደሞ ለፍቶ ላብን አፍስሶ ሰርቶ መቀየር ይቻላል? ምክረ ሃሳብ ካላችሁ በኮመንት ሴክሽን ላይ ያጋሩን። ተጨማሪ መረጃ ሊፈልጉ የሚችሉ ከሆነ፣ በመልእክት ያናግሩን።

08/06/2024

ተስላ ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት።

Business service

New Tigrigna Song Out now !!!
28/05/2024

New Tigrigna Song Out now !!!

አደዳይ ምሳኺ-ካልኣዩ ታደሰ-(ቢንጎ) New Tigrigna Music2024 Adeday MsakiArtist - Kalayu TadesseDirector - MatiProduction - 7th Film Pr...

📞 0914903093 / 0913988889✅ታላቅ ቅናሽ ✅ በ 2790 ብቻ🌙ፍቅር ኦርጅናል አጎበር ዛንዚራ Agober🔴ማስጠንቀቂያ: እይሸወዱ ብዙ አይነት አጎበር አለ ✔️ ትክክለኛውን አጎበር ...
06/04/2024

📞 0914903093 / 0913988889

✅ታላቅ ቅናሽ
✅ በ 2790 ብቻ
🌙ፍቅር ኦርጅናል አጎበር ዛንዚራ Agober
🔴ማስጠንቀቂያ: እይሸወዱ ብዙ አይነት አጎበር አለ
✔️ ትክክለኛውን አጎበር ለመለየት
👉 ትክክለኛው 👍 ✅
👉 ትክክል ያልሆነው ❌

ትክክለኛው 👍
✅ ዙሪያ የራሡ የሆነ
✔️ ማቆሚያው የሚገጣጠም 16 ብረቶች
✔️ በቀኝና በግራ 8 ተገጣጣሚ ብረቶች
✔️ ከፊትና ከኋላ 8_6 ብረቶች ያሉት ነው

👉 4 መገጣጠሚያ ፕላስቲክ ያለው ነው
👉 4 ከላይ የሚሰኩ ጌጦች አሉት
👉 6 መሠብሰቢያ አለው

✅ ጨርቁ ለስላሳ ነው

ትክክል ያልሆነው❌
👉 ብረቶች ደካማ ናቸው
👉 ማስዋቢያ ጌጦችና እና መሠብሰቢያ የላቸውም

🔴ጨርቁ ሻካራ ነው የወባ ትንኝ ያሳልፍል ኬሚካልም የተነከረ ነው
👉❌ ጨርቁ ሰውነትን ከነካ ያሳክካል

🚩 ይህን በማየት ትክክለኛውን አጎበር ከትክክለኛ ቦታ ይግዙ

📞 0914903093 / 0913988889

🏬 አድራሻ ሀብተጊዮርጊስ ድልድይ ኩርቱ ህንፃ 3ኛ ላይ እንገኛለን

📞 0911571618/0903819698 > የዚህ ውብ እና ዘመናዊ መንደር ነዋሪ መሆን ይፍልጋሉ?🩸ቦታ :- ፍልውሃ ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ > በ36,000 ካሬ ላይ ያርፈ ግዙፍ እና ዘመናዊ መ...
20/02/2024

📞 0911571618/0903819698
> የዚህ ውብ እና ዘመናዊ መንደር ነዋሪ መሆን ይፍልጋሉ?

🩸ቦታ :- ፍልውሃ ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ

> በ36,000 ካሬ ላይ ያርፈ ግዙፍ እና ዘመናዊ መንደር::
⚡መንደሩ በውስጡ የያዛቸው ነገሮች
- የከርስ ምድር ውሀ
- ሆስፒታል ሳይዝ ሊፈታ
- G+4 የጋራ መገልገያ
-2 የመዋኛ ገንዳ
- ጂም
- እስፓ
- ቴንስ ሜዳ
- ባስኬት ሜዳ
- ፉት ሳል ሜዳ
- የልጆች መጫዎቻ እና የመሳሰሉትን የያዙ ናቸው::
⚡️ ግንባታው 50% የደረሠ
⚡️ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
⚡️ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት መኝታ እንዲሁም ቅንጡ የሆኑ ፔንት ሀውሶች
⚡️ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ

📌 የካሬ አማራጮች

🏠ባለ አንድ መኝታ :- 86 ካሬ ፣ 96 ካሬ
🏠 ባለ ሁለት መኝታ :- 135 ካሬ ፣ 142 ካሬ ፣ 163 ካሬ
🏠 ባለ ሶስት መኝታ :- 172 ካሬ ፣ 178 ካሬ ፣ 180 ካሬ ፣ 187 ካሬ
🏠ባለ አራት መኝታ :- 211 ካሬ ፣ 221 ካሬ ፣ 267 ካሬ

🏠ፔንት ሀውስ :- 424 ካሬ ፣ 494 ካሬ ፣ 646 ካሬ እና 662 ካሬ

📞 0911571618/0903819698

አሚባራ ፕሮፐርቲስ
------በልዩነት የተገነባ --------

Address

Yeka Sub City
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Live Your Dream posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share