BOS ethiopia

BOS ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from BOS ethiopia, Brand, Addis Ababa.

Permanently closed.
ዛሬ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ :- 14ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች 09:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ ሊቨርፑል12:00 | ሳውዝሀፕተን ከ ማንችስ...
19/12/2020

ዛሬ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ :- 14ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

09:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ ሊቨርፑል
12:00 | ሳውዝሀፕተን ከ ማንችስተር ሲቲ
02:30 | ኤቨርተን ከ አርሰናል
05:00 | ኒውካስትል ከ ፍልሀም

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ :- 14ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

10:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኢልቼ
12:15 | ባርሴሎና ከ ቫሌንሲያ
02:30 | ኦሳሱና ከ ቪያሪያል
02:30 | ሌቫንቴ ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | ሲቪያ ከ ሪያል ቫላዶሊድ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ :- 13ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

11:30 | ሜንዝ ከ ብሬመን
11:30 | ሻልክ ከ ቤልፊሌድ
11:30 | RB ሌብዚንግ ከ ኮለን
11:30 | ኦግስበርግ ከ ፍራንክፈርት
11:30 | ሞቼግላድባህ ከ ሆፈንየም
02:30 | ሊቨርኩሰን ከ ባየር ሙኒክ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ :- 13ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

11:00 | ፊዮረቲና ከ ሄላስ ቬሮና
02:00 | ሳፕዶሪያ ከ ክሮቶኔ
04:45 | ፓርማ ከ ጁቬንቱስ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 :- 16ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

01:00 | ሜትዝ ከ ሊንስ
03:00 | ማርሴ ከ ሬምስ
05:00 | ኒስ ከ ሊዮን

ዛሬ በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ  04:00|ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ  09:00 |ጂማ አ...
13/12/2020

ዛሬ በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ

04:00|ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
09:00 |ጂማ አባጅፋር ከ አዳማ ከነማ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12ተኛ ሳምንት

09:00 | ሳውዛምፕተን ከ ሼፊልድ
11:15 | ክሪስትል ፓላስ ከ ቶተንሀም
01:30 | ፉልሃም ከ ሊቨርፑል
04:15 | አርሰናል ከ በርንሌይ
04:15 | ሌስተር ከ ብራይተን

🇫🇷 በፈርንሳይ ሊግ 1 14ተኛ ሳምንት

09:00 | ኒስ ከ ሬኔስ
11:00 | ብሬስት ከ ሬምስ
11:00 | ሎሪዬንት ከ ኒምስ
11:00 | ናንቴስ ከ ዲዮን
11:00 | ስትራስበርግ ከ ሜትዝ
01:00 | ሊል ከ ቦርዶ
05:00 | ፒኤስጂ ከ ሊዮን

🇩🇪 በጀርመን ቡንስሊጋ 11ኛ ሳምንት

11:30 | ኦግስበርግ ከ ሻልክ
02:00 | ሌቨርኩሰን ሆፈንሄም

🇮🇹 ጣልያን ሴሪኤ 11ኛ ሳምንት

08:30 | ካግሊያሪ ከ ኢንተር ሚላን
11:00 | አታላንታ ከ ፊዮሬንቲና
11:00 | ቦሎኛ ከ ሮማ
02:00 | ጄኖዋ ከ ጁቬንቱስ
04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ፓርማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 13ተኛ ሳምንት

10:00 | ሪያል ሶሲዳድ ከ ኢባር
12:15 | ቤቲስ ከ ቪላሪያል
02:30 | ኤልቼ ከ ግራናዳ
05:00 | ባርሴሌና ከ ሌቫንቴ

የማድሪድ ደርቢ ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ ተጠባቂውን የስፔን ላሊጋ መርሀ ግብር የሚያካሂዱ ይሆናል። የዚነዲን ዚዳኑ ሪያል ማድሪድ ለተጠባቂው ጨዋታ ቁልፍ ተጨዋቹ ፌዴ ቫልቬርዴ ከጉ...
12/12/2020

የማድሪድ ደርቢ

ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ ተጠባቂውን የስፔን ላሊጋ መርሀ ግብር የሚያካሂዱ ይሆናል። የዚነዲን ዚዳኑ ሪያል ማድሪድ ለተጠባቂው ጨዋታ ቁልፍ ተጨዋቹ ፌዴ ቫልቬርዴ ከጉዳቱ አገግሞ ሊሰለፍ እንደሚችል የተጠቆመ ሲሆን። ቫልቬርዴ በትናንትናው እለት ከቡድኑ ጋር ሙሉ ልምምድ እንደሰራ ለማወቅ ተችሏል ።

በጉዳት ላይ የሚገኘው ኤደን ሀዛርድ ከኳስ ጋር ልምምድ የጀመረ ቢሆንም ወደ ሙሉ ልምምድ እንዳልተመለሰ ታውቋል።

ዛሬ ምሽት ታላቁ የማንችስተር ደርቢ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላን እና ኦሌ ገነር ሶልሻየርን የሚያፋጥጥ ሲሆን ፣ ሶልሻየር ጋርዲዮላን ከገጠሙባቸው 5 ጨዋትዎች ሶስቱን ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን በአንፃ...
12/12/2020

ዛሬ ምሽት ታላቁ የማንችስተር ደርቢ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላን እና ኦሌ ገነር ሶልሻየርን የሚያፋጥጥ ሲሆን ፣ ሶልሻየር ጋርዲዮላን ከገጠሙባቸው 5 ጨዋትዎች ሶስቱን ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን በአንፃሩ ማንችትሰር ሲቲዎች ኦልትራፎርድ ላይ 7 ጨዋታዎችን በማሸነፍ ከየትኛው ቡድን በላይ ኦልትራፊርድ ላይ ድል ማጣጣም ችለዋል።

በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ሰባት ተጨዋቾች ብቻ ሶስት እና ከሶስት ጊዜ በላይ ሀትሪክ መስራት ችለዋል ።🇦🇷 ሊዮ ሜሲ  8 ጊዜ ሀትሪክ 🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ 8 ጊዜ ሀትሪክ 🇵🇱 ሊዋንድውስኪ 3...
11/12/2020

በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ሰባት ተጨዋቾች ብቻ ሶስት እና ከሶስት ጊዜ በላይ ሀትሪክ መስራት ችለዋል ።

🇦🇷 ሊዮ ሜሲ 8 ጊዜ ሀትሪክ
🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ 8 ጊዜ ሀትሪክ
🇵🇱 ሊዋንድውስኪ 3 ጊዜ ሀትሪክ
🇩🇪 ማሪዮ ጎሜዝ 3 ጊዜ ሃትሪክ
🇮🇹 ፊሊፕ ኢንዛጊ 3 ጊዜ ሀትሪክ
🇧🇷 ሊዊዝ አድሪያኖ 3 ጊዜ ሀትሪክ
🇧🇷 ነይማር ጁንየር 3 ጊዜ ሀትሪክ

08/12/2020

05/12/2020

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ተሸለመ !ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የ 2020 የ   ተሸላሚ መሆኑ ይፋ ሆኗል ።ሮናልዶ ይህን ሽልማት ሲያገኝ ሊዮኔል ሜሲን ፣ ...
03/12/2020

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ተሸለመ !

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የ 2020 የ ተሸላሚ መሆኑ ይፋ ሆኗል ።

ሮናልዶ ይህን ሽልማት ሲያገኝ ሊዮኔል ሜሲን ፣ ሮበርት ሊዋንዶውስኪ እንዲሁም ሞሀመድ ሳለህን በማስከትል ነው ።

በባለፈው የውድድር ዓመት በዚህ የሽልማት ዘርፍ ላይ ሉካ ሞድሪች ማሸነፍ ችሎ ነበር ።

ሽልማቱ በስፖርት ስኬቶቻቸው እና በግል ስብእናቸው ጎልተው ለሚወጡ ተጫዋቾች የሚሰጥ የወርቅ እግር አለም አቀፍ ሽልማት ነው ፡፡

01/12/2020

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BOS ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category