G- Solar Ethiopia & Inverter Shop

G- Solar Ethiopia & Inverter Shop WE ARE DEDICATED TO PROVIDING HIGH-QUALITY, LONG-TERM ENERGY SOLUTIONS.

10/06/2026

የመብራት መቆራረጥ እና መዋዠቅ ሰልችቶዎታል? ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ አልፎ ተርፎም ለትላልቅ ፋብሪካዎችና ህንፃዎች አስተማማኝ የኃይል አማራጭ ይዘንልዎ መጥተናል!
​ከትንሽ እስከ ትልቅ የኢነርጂ ፍላጎትዎን ለማሟላት በዓለም ታዋቂ እና ጥራት ያላቸውን የሶላር ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን።
​🔋 የምንሰጣቸው አማራጮች፦
​ለቤቶች እና መካከለኛ ቢሮዎች (ከ 300W እስከ 120kW): አስተማማኞቹን የ SRNE እና Sako Hybrid Inverters እና የ LiFePO4 (Lithium) ባትሪዎችን ያግኙ።
​ለከባድ ኢንዱስትሪዎች እና ትላልቅ ፕሮጀክቶች (ከ 30kW እስከ 200kW+): በከፍተኛ ብቃታቸው የሚታወቁትን የ Solis Inverters እና የ Dyness Batteries ጥምረትን ለእርስዎ አዘጋጅተናል።
​💡 ለምን እኛን ይመርጣሉ?
​አስተማማኝ የረጅም ጊዜ ዋስትና (Warranty), ከሺያጭ በኋላ የተሟላ የservice አገልግሎት እንሰጣለን,
​ለሰርቨር ሩሞች፣ ለህክምና መጋዘኖች፣ ለሆቴሎች እና ለሁሉም ዘርፍ የሚሆን (Load Estimation) አገልግሎት
​ህጋዊ የፕሮፎርማ ኢንቮይስ (Proforma Invoice) እና ፈጣን አቅርቦት
​📞 አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን!
+251946252756
📍 ጀሞ 1 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

09/06/2026

ለቤትዎ ወይም ለስራ ቦታዎ አስተማማኝና ቀልጣፋ የሃይል አማራጭ(alternative power solutions) G -power company ዘመናዊ ሊትየም ባትሪዎችን ከተለያዩ ኢንቨርተሮች(inverters )ጋር እያቀረበ ይገኛል። እንዲሁም ለምርቶቻችን የ 5 አመት ዋስትና ከነፃ የ 1 አመት ጥገና ጋር እንሰጣለን ።
ለበለጠ መረጃ 📞0946252756/0701086595 ይደውሉልን
/office

ለቤትዎ ወይም ለስራ ቦታዎ አስተማማኝና ቀልጣፋ የሃይል አማራጭ(alternative power solutions) G -power company ዘመናዊ ሊትየም ባትሪዎችን ከተለያዩ ኢንቨርተሮች(inv...
26/05/2026

ለቤትዎ ወይም ለስራ ቦታዎ አስተማማኝና ቀልጣፋ የሃይል አማራጭ(alternative power solutions) G -power company ዘመናዊ ሊትየም ባትሪዎችን ከተለያዩ ኢንቨርተሮች(inverters )ጋር እያቀረበ ይገኛል። እንዲሁም ለምርቶቻችን የ 5 አመት ዋስትና ከነፃ የ 1 አመት ጥገና ጋር እንሰጣለን ።
ለበለጠ መረጃ 📞0946252756/0701086595 ይደውሉልን
/office

SRNE 16kw hybrid inverter + 4*5.12kwh 48V, 100Ah lithium (LiFePo4) battery + 16pcs 590W mono solar panel Price 2.2Millio...
04/04/2026

SRNE 16kw hybrid inverter + 4*5.12kwh 48V, 100Ah lithium (LiFePo4) battery + 16pcs 590W mono solar panel
Price 2.2Million birr
ለቤትዎ ወይም ለስራ ቦታዎ አስተማማኝና ቀልጣፋ የሃይል አማራጭ(alternative power solutions) G -power company ዘመናዊ ሊትየም ባትሪዎችን ከተለያዩ ኢንቨርተሮች(inverters )ጋር እያቀረበ ይገኛል። እንዲሁም ለምርቶቻችን የ 5 አመት ዋስትና ከነፃ የ 1 አመት ጥገና ጋር እንሰጣለን ።
ለበለጠ መረጃ 📞0946252756/0701086595 ይደውሉልን
/office

03/04/2026

60kw Solar systems

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251946252756

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when G- Solar Ethiopia & Inverter Shop posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to G- Solar Ethiopia & Inverter Shop:

Share