10/06/2026
የመብራት መቆራረጥ እና መዋዠቅ ሰልችቶዎታል? ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ አልፎ ተርፎም ለትላልቅ ፋብሪካዎችና ህንፃዎች አስተማማኝ የኃይል አማራጭ ይዘንልዎ መጥተናል!
ከትንሽ እስከ ትልቅ የኢነርጂ ፍላጎትዎን ለማሟላት በዓለም ታዋቂ እና ጥራት ያላቸውን የሶላር ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን።
🔋 የምንሰጣቸው አማራጮች፦
ለቤቶች እና መካከለኛ ቢሮዎች (ከ 300W እስከ 120kW): አስተማማኞቹን የ SRNE እና Sako Hybrid Inverters እና የ LiFePO4 (Lithium) ባትሪዎችን ያግኙ።
ለከባድ ኢንዱስትሪዎች እና ትላልቅ ፕሮጀክቶች (ከ 30kW እስከ 200kW+): በከፍተኛ ብቃታቸው የሚታወቁትን የ Solis Inverters እና የ Dyness Batteries ጥምረትን ለእርስዎ አዘጋጅተናል።
💡 ለምን እኛን ይመርጣሉ?
አስተማማኝ የረጅም ጊዜ ዋስትና (Warranty), ከሺያጭ በኋላ የተሟላ የservice አገልግሎት እንሰጣለን,
ለሰርቨር ሩሞች፣ ለህክምና መጋዘኖች፣ ለሆቴሎች እና ለሁሉም ዘርፍ የሚሆን (Load Estimation) አገልግሎት
ህጋዊ የፕሮፎርማ ኢንቮይስ (Proforma Invoice) እና ፈጣን አቅርቦት
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን ወይም በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩን!
+251946252756
📍 ጀሞ 1 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ