Abi Ye Fantu Lij

Abi Ye Fantu Lij Just for helping

25/08/2022
23/08/2022
13/08/2022
13/08/2022
08/08/2022

ፌዴራል ፖሊስ በወንጀል የሚፈልጋቸው🙏🙏 ሁላችሁም ሼርርርርርርር👇👇
---👉👉አፈትልኮ የወጣ የሴራ መረጃ👉 👉በኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እሳት እያዘነበ የሚገኘው አደገኛው የሴራ ሚስጥር ወጣ👉ይመልከቱ 👇👇👉https://youtu.be/BMi5KgtmZV0

05/08/2022

#እኛም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅምና መርዳት እንኳን ባንችል ፈጣሪ ይማርህ እያልን መልዕክቱን ሼር እናድርግለት አደራራ !!

#የወጣቱ ወንድማችን የድረሱልኝ ጥሪ😭😭

#ከታች በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን የፍኖተ ሰላም ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት አንተነህ ይባላል ባለ ብዙ ተስፋ ፣ ብዙ ህልም የነበረው ወንድማችን ነበር😭😭

#ዛሬ ግን በጉበት በሽታ ምክኒያት እንደዚህ ስብር ብዬ የአልጋ ቁራኛ ከሆነ ወራቶች ተቆጠሩ ቤተሰቦቹ ያላቸውን ጥሪት ጨርሰው ሊያሳክሙት ቢሞክሩም ሁሉም ነገር ከአቅማቸው በላይ ሆኖባቸዋል😭

#ህይወት ለአንዱ ደስታ ለሌላው ደግሞ ሀዘን ትሆናለች ዛሬ የቆምን ቢመስለንም እኛም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅምና ፈጣሪ ይማርህ ርያላችሁ መልዕክቱን ሼር አድርጉለት

#ንግድ ባንክ ፦ 1000201515808 ( አንተነህ አበበ ጎበዜ )

#ስልክ ቁጥር ፦ 09 23 53 57 82

#ሰውን ለመርዳት ትክክለኛው ግዜ አሁን ነው !!

21/07/2022

በውስጥ የደረሰኝ .... ሼር ሼር
ህሊና ያለው ሰው አንብቦ መርዳት ባይችል ሼር ሳያደርግ እንዳያልፍ

ሰላም ተስፋ አማን ነው ይህ የምልክልህ ፎቶ ብዙ ተከታይ ስላለህ ባንተ በኩል ሼር ብታረገው ብዬ ነው ትላንት እሁድ ሀምሌ 10 2014 ዘመድ ልጠይቅ በሔድኩበት አየሁት ጠያቂም አስታማሚም የለውም ምን አልባት ዘመዶቹን ቢያገኝ ዘነብ ወርቅ የሚገኘው አለርት ሆስፒታል ድንገተኛ ክፍል ይገኛል :: ስሙ ተስፋዬ አስፋ ይባላል እንድብር ነው ሀገሬ እያለ ነው:: እኔ ኑርሰፋ መሀመድ እባላለሁ ስልክ ቁጥሬ 0942856366 የበጎ ሰሪዎች ምንዳ የትም አትቀርም

19/07/2022

Address

Megenagna
Addis Ababa

Telephone

+251931675201

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abi Ye Fantu Lij posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abi Ye Fantu Lij:

Share