Mugher Cement Factory

Mugher Cement Factory Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mugher Cement Factory, Business service, Global area , Garad BLDG, Addis Ababa.

“ተስፋን እንትከል” የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር  ዛሬም የቀጠለ ሲሆን በታጠቅ ቅርንጫፍ የኮርፖሬሽኑ እና ፋብሪካው ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ...
04/08/2026

“ተስፋን እንትከል”
የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር ዛሬም የቀጠለ ሲሆን በታጠቅ ቅርንጫፍ የኮርፖሬሽኑ እና ፋብሪካው ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የአዲስ አበባ እና የታጠቅ ሰራተኞች የተለያዩ ሃገር በቀል ችግኞችን የመትከል ስራ አከናውነዋል፡፡

“ተስፋን እንትከል”ዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ 800 ሚሊዮን ችግኞችን በሃገር አቀፍ ደረጃ ሀምሌ 27 ቀን 2018 ለመትከል በተያዘው መርሀ ግብር መሰረት በሙገር ሲሚንቶ ፋብሪ...
04/08/2026

“ተስፋን እንትከል”

ዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ 800 ሚሊዮን ችግኞችን በሃገር አቀፍ ደረጃ ሀምሌ 27 ቀን 2018 ለመትከል በተያዘው መርሀ ግብር መሰረት በሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የፋብሪካው ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የአደአ በርጋ ወረዳ አስተዳዳሪዎች፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የፋብሪካው ሰራተኞች በተገኙበት የተለያዪ ችግኞችን በፋብሪካው ጊቢ ውስጥ በማፍላት/በማዘጋጀት የመትከል ስራ ተከናውኗል፡፡ እንዲሁም በታጠቅ ቅርንጫፍ የኮርፓሬሸኑ እና የፋብሪካው አመራሮች እና ሰራተኞች ችግኝ የመትከል ስራው ላይ ተሳትፈዋል።
በተጨማሪም በሙገር አካባቢ ለሚገኙ የአካባቢው ነዋሪዎች በጃሊሳ ችግኝ ጣቢያ ከተዘጋጁት ውስጥ ብዛታቸው 144,870 የተለያዩ ችግኞችን በነፃ ለማከፋፈል የተቻለ ሲሆን ይህም የችግኝ ዓይነት እና ብዛት .ቡና=25,200 ፣ ሎሚ=6,800፣ ፓፓያ=11,450፣ ግራቪሊያ=70,000፣ ዘይቲን=15,340 እና ግሽጣ=16,080 ናቸው

ኮርፖሬሽኑ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ =========================================ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተከፈተው ከሚያዝየ 2...
07/05/2026

ኮርፖሬሽኑ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
=========================================
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተከፈተው ከሚያዝየ 25 እስከ 30 2018 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተዘጋጀዉ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለአራተኛ ጊዜ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
የኮርፖሬሽኑ ማኔጅመንት አባላት በቦታው በመገኘት ተዟዙረው የጎበኙ ሲሆን በኤክስፖው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙትን የኮርፖሬሽኑ ተ/ተቋማት የተሳትፎ ሁኔታን ከማበረታታት በተጨማሪ ከሌሎች መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልሆኑ የግል ተቋማት ጋር የገበያ ትስስር የሚፈጠርበት ሁኔታ እና ልምድ ለመቅሰም የሚያስችሉ መደላደሎችን ፈጥሯል፡፡

11/04/2026
Merry Christmas and Happy New Year
06/01/2026

Merry Christmas and Happy New Year

Address

Global Area , Garad BLDG
Addis Ababa
P.O.BOX5782/30749

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mugher Cement Factory posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mugher Cement Factory:

Shortcuts

Share