Hibir printing & Advertising

Hibir printing & Advertising Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hibir printing & Advertising, Printing Service, Djibouti Street, Addis Ababa.

ለመጪው የጥምቀት በዓል የሚሆኑ አልባሳቶችን በተለያዬ አማራጭ አቅርበናል።ለማህበራት እና ለነጋዴዎች ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ቀድመው ይዘዙንለማዘዝ09116903790911164383አድራሻ:- ሃ...
29/12/2024

ለመጪው የጥምቀት በዓል የሚሆኑ አልባሳቶችን በተለያዬ አማራጭ አቅርበናል።

ለማህበራት እና ለነጋዴዎች ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ቀድመው ይዘዙን

ለማዘዝ
0911690379
0911164383

አድራሻ:- ሃያ ሁለት፣ ሰላም ሲቲ ሞል ቁ.2፣ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301

#ጥምቀት #2025 #ቲሸርት

በኅብረት ያልተሻገርነው ክፉ ጊዜ የለም። በኅብረት ያልቀየርነው ፈታኝ ነገርም የለም። በኅብረት ሁሉን እናልፈዋለን መልካሙንም እናየዋለን። መጪውን ዓመት በተሻለ ትጋት ከእናንተ ጋር!🌼 እንኳን...
10/09/2024

በኅብረት ያልተሻገርነው ክፉ ጊዜ የለም።
በኅብረት ያልቀየርነው ፈታኝ ነገርም የለም።
በኅብረት ሁሉን እናልፈዋለን መልካሙንም እናየዋለን።

መጪውን ዓመት በተሻለ ትጋት ከእናንተ ጋር!

🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼
መልካም አዲስ ዓመት!!!

#2016

ለልጅዎ ደስታ ምን የማያደርጉት አለ?ይሄ! 🤗 ደግሞ ለልጅ ሲያንስ ነው!ለቡቲኮች እና ለማተሚያ ቤቶች ልዩ ቅናሽ!እንዲሁም ክፍለ ሀገር እና ከሀገር ውጭ ላላችሁ በፖስታ እንልካለን!ቀድመው ይዘ...
11/08/2024

ለልጅዎ ደስታ ምን የማያደርጉት አለ?
ይሄ! 🤗 ደግሞ ለልጅ ሲያንስ ነው!

ለቡቲኮች እና ለማተሚያ ቤቶች ልዩ ቅናሽ!
እንዲሁም ክፍለ ሀገር እና ከሀገር ውጭ ላላችሁ በፖስታ እንልካለን!

ቀድመው ይዘዙ!
አስቂኝና አስደሳች ዲዛይኖችን መርጠው
የልጅዎን ደስታ አትመው ይስጡት!

በአምስት አይነት የቲሸርት ቀለም ምርጫ አቅርበናል። !

!

ለልጅዎ ደስታን ማተም ሲያሻዎ
በነዚህ ቁጥሮች ያገኙናል
📞 +251911690379
📞 +251911164383

📬 https://t.me/hibirprinting1

www.hibirsolution.com

አድራሻ:- ሃያ ሁለት፣ ኖህ ሪል ስቴት፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ.ቁ_21

🎉🎨 Looking to take your brand to the next level? Look no further than hibir printing and advertising! Our team of expert...
17/06/2024

🎉🎨 Looking to take your brand to the next level? Look no further than hibir printing and advertising! Our team of experts will help you create eye-catching designs that will make your business stand out.

🔥🚀

Hibir Printing & Advertising we need a graphic designer and video editorRequired📍 1 years experience📍 Creativity📍 Techni...
02/06/2024

Hibir Printing & Advertising

we need a graphic designer and video editor

Required
📍 1 years experience
📍 Creativity
📍 Technical skill
📍 around or near to 22

send your portfolio on telegram


For any information
0911164383
0911690379

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
05/05/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ትእዛዝ መቀበያ ቀናችን ውስን ነው! ፈጥነው ይዘዙ! ቀድመው ይረከቡ!ለጥምቀት በዓል የሚሆኑ ቲሸርቶች፣ ሹራቦች፣ ሁዲዎች በተለያዩ ሳይዝና አማራጮች አቅርበናል።በውጭ ሀገርና ክፍለ ሀገር ላሉ ...
03/01/2024

ትእዛዝ መቀበያ ቀናችን ውስን ነው!
ፈጥነው ይዘዙ! ቀድመው ይረከቡ!

ለጥምቀት በዓል የሚሆኑ ቲሸርቶች፣ ሹራቦች፣ ሁዲዎች በተለያዩ ሳይዝና አማራጮች አቅርበናል።
በውጭ ሀገርና ክፍለ ሀገር ላሉ ደንበኞቻችን በተለያዩ አማራጮች እናደርሳለን!

ይደውሉ! ይዘዙን!
0911690379
0911164383

አድራሻ:- አዲስ አበባ፣ ሃያ ሁለት፣ አውራሪስ ሆቴል ገባ ብሎ፣ ፌስቲቫል ሕንጻ፣ ሦስተኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 3-34

በመረጡት ቤተሰብ ይሁኑ
telegram👉 t.me/hibirbooks

#ጥምቀት #ቲሸርትዲዛይን

ለጥምቀት በዓል የሚሆኑ ቲሸርቶች፣ ሹራቦች፣ ሁዲዎች በተለያዩ ሳይዝና አማራጮች አቅርበናል።በውጭ ሀገርና ክፍለ ሀገር ላሉ ደንበኞቻችን በተለያዩ አማራጮች እናደርሳለን!ይደውሉ! ይዘዙን!0911...
22/12/2023

ለጥምቀት በዓል የሚሆኑ ቲሸርቶች፣ ሹራቦች፣ ሁዲዎች በተለያዩ ሳይዝና አማራጮች አቅርበናል።
በውጭ ሀገርና ክፍለ ሀገር ላሉ ደንበኞቻችን በተለያዩ አማራጮች እናደርሳለን!

ይደውሉ! ይዘዙን!
0911164383
0911690379
0973366556

አድራሻ:- አዲስ አበባ፣ ሃያ ሁለት፣ አውራሪስ ሆቴል ገባ ብሎ፣ ፌስቲቫል ሕንጻ፣ ሦስተኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 3-34

በመረጡት ቤተሰብ ይሁኑ
telegram👉 t.me/hibirbooks

#ጥምቀት #ቲሸርትዲዛይን

ለጥምቀት በዓል የሚሆኑ ቲሸርቶች፣ ሹራቦች፣ ሁዲዎች በተለያዩ ሳይዝና አማራጮች አቅርበናል።በውጭ ሀገርና ክፍለ ሀገር ላሉ ደንበኞቻችን በተለያዩ አማራጮች እናደርሳለን!ይደውሉ! ይዘዙን!0911...
19/12/2023

ለጥምቀት በዓል የሚሆኑ ቲሸርቶች፣ ሹራቦች፣ ሁዲዎች በተለያዩ ሳይዝና አማራጮች አቅርበናል።
በውጭ ሀገርና ክፍለ ሀገር ላሉ ደንበኞቻችን በተለያዩ አማራጮች እናደርሳለን!

ይደውሉ! ይዘዙን!
0911164383
0911690379
0973366556

አድራሻ:- አዲስ አበባ፣ ሃያ ሁለት፣ አውራሪስ ሆቴል ገባ ብሎ፣ ፌስቲቫል ሕንጻ፣ ሦስተኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 3-34

በመረጡት ቤተሰብ ይሁኑ
telegram👉 https://t.me/hibirbooks
Instagram https://instagram.com/hibirprinting
Tik tok 👉 https://www.tiktok.com/

#ኅብር #ጥምቀት #ቲሸርት

ታላቁን የጥምቀት በዓል በድምቀት ያሳልፉ!በሚፈልጉት ሳይዝና ዲዛይን በተለያዩ የጨርቅ አማራጮች አቅርበናል።ቀድመው ይዘዙን #ለማህበራት #ለነጋዴዎች እንዲሁም   ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል! በውጭ...
17/12/2023

ታላቁን የጥምቀት በዓል በድምቀት ያሳልፉ!
በሚፈልጉት ሳይዝና ዲዛይን በተለያዩ የጨርቅ አማራጮች አቅርበናል።
ቀድመው ይዘዙን

#ለማህበራት
#ለነጋዴዎች እንዲሁም ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

በውጭ ሀገርና ክፍለ ሀገር ላሉ ደንበኞቻችን በተለያዩ አማራጮች እናደርሳለን!

ይደውሉ! ይዘዙን!
0911164383
0911690379
0973366556

አድራሻ:- አዲስ አበባ፣ ሃያ ሁለት፣ አውራሪስ ሆቴል ገባ ብሎ፣ ፌስቲቫል ሕንጻ፣ ሦስተኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር SH-3-34

በመረጡት ቤተሰብ ይሁኑ
telegram👉 t.me/hibirbooks

#ኅብር #ጥምቀት #ቲሸርት

Address

Djibouti Street
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hibir printing & Advertising posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share