Mele Gypsum Work

Mele Gypsum Work mele gypsum work

18/01/2023
18/12/2022

አንዱ የሜሲ አድናቂ የሚከተለውን ፅፏል። ዛሬ ሊያለቅስ 😭

"ሞዓ ፡ አምበሳ ፡ ዘእምነገደ ፡ ይሁዳ ፡ ዳግማዊ ፡ ማራዶና ፡ ስዩመ ፡ ኳስ ፡ ንጉሰ ፡ ነገስት ፡ ዘአለም"

እግዚአብሄር ፡ በቸርነቱ ፡ እስካሁን ፡ ጠላት ፡ አይኑ ፡ ደም ፡ እንደለበሰ ፡ እዚህ ፡ አድርሶናል ። እኔም ፡ እስካሁን ፡ ጨጓራ ፡ እንደላጥኩ ፡ ቆይቻለው ። ከእንግዲህ ፡ ብሞት ፡ ሞት ፡ የሁሉም ፡ ናትና ፡ አንገት ፡ አንቀን ፡ እንወድቃታለን ፡ እንጂ ፡ ወደኋላ ፡ የለም ። አሁን ፡ አገር ፡ የሚያጠፋ ፡ የ9 ፡ አመት ፡ ልጅ ፡ ሳይትር ፡ እንgeላለን ፡ የሚሉ ፡ በሽተኞች ፡ መተውብናል ፡ እና ፡ እኔም ፡ የሀገሬን ፡ ህዝብ ፡ ከዚ ፡ ወረርሽኝ ፡ ስታደግ ፡ ቆይቻለው ። አሁን ፡ ግን ፡ በቃኝ ። ሜዳ ፡ በገባን ፡ ቁጥር ፡ ጭንብል ፡ እየቀየሩ ፡ የሚመጡብን ፡ የወንበር ፡ አሟቂ ፡ አድናቂዎች ፡ ዛሬ ፡ የመጨረሻ ፡ ጭንብላቸውን ፡ ለብሰው ፡ ይመጡብናል ።

ስለዚ ፡ ጉልበት ፡ ያለህ ፡ በጉልበትህ ፡ ጉልበት ፡ የሌለህ ፡ ለሚስትህና ፡ ለልጆችህ ፡ ብለህ ፡ በፀሎትህ ፡ እርዳኝ ። ወስልተህ ፡ ለሌላ ፡ ስታሸበሽብ ፡ ባገኝህ ፡ ግን ፡ ትጣላኛለህ ። ማርያምን ፡ ለዚህ ፡ አማላጅ ፡ የለኝም ። ዘመቻዬ ፡ በ11 ሰአት ፡ ነውና ፡ ቀድመኸኝ ፡ ሸማቾች ፡ ድራፍት ፡ አዘህ ፡ ጠብቀኝ ።

ቅዱስ የሜሲ ጋሻ-ጃግሬ
ተፃፈ ታህሳስ ፱ ፪፲፩፭
Via Muktarovich Ousmanova

Mele Gypsum 0911546762
17/12/2022

Mele Gypsum 0911546762

melegypsum ☎️ 0911546762
29/01/2022

melegypsum ☎️ 0911546762

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!!!
19/01/2022

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!!!

☎️ 0911546762
18/01/2022

☎️ 0911546762

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

0911546762

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mele Gypsum Work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mele Gypsum Work:

Share