13/06/2024
Global Startup Awards Africa የፈጠራ ሥራዎች/ሃሳቦች ያላቸውን አፍሪካውያንን በየሪጅኑ ከፋፍሎ በየዓመቱ ያወዳድራል። ከውድድሩ የሚገኘው የገንዘብ ሽልማት እንዳለ ሆኖ በየፊልዳቸው የሚፈጠርላቸው ትስስር (networking/collaboration) እና ገበያ ለተወዳዳሪዎቹ በጣም መልካም አጋጣሚ ነው።ኢትዮጵያውያን እንዲያሸንፉ የእኛ ድምጽ ወሳኝ ስለሆነ ከኢትዮጵያ የሆኑትን እየመረጣችሁ ድምጽ ስጧቸው። የድምጽ አሰጣጥ ስርዓቱ በጣም ቀላል ነው። ኢሜይል እና ጥቂት ደቂቃ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ደዳድማችሁ መምረጥ ትችላላችሁ።እናበረታታቸው
https://public-voting.globalstartupawards.com/competition-public-voting/65dc9b980032026127d43319?nominationId=65e71adea15e8b14ca9cbef6&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTAAAR1tY-vy3GbT5iosKXjsc51or6ZaDDvmRnGtqoxugxlUQpmN8SPxGYpsT_8_aem_AUtXUTuIWvq4zneEi8w302o31IVO-z20NDQ7yKFyZfXQwlzcQXdQ04i9JuurgbyI9dtaMsLZ5r4T0WK_mghRChw3