03/11/2022
እጅግ አስገራሚ መድረክ፡፡
✨ባለፈው አርብ ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ንግድን ስለ መጀመር፣ ማሳደግ፣ ማብዛት ላይ የኛ ወርሃዊ የኢንተርፕረነርስ አስተሳሰብ ፕሮግራማችን(Entrepreneurs Mindset Session)አካል ለነበሩት እንግዶቻችን፡-
ከሙያ እውቀታቸው እና ከልምዶቻቸው እንዲሁም ከገጠመኞቻቸውን ስላወጉን ተሞክሮ ፣ እውቀት እና ሙያዊ ምክሮቻችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን!
በዝግጅቱ ላይ ለታደማችሁ በሙሉ እጅግ እናመሰግናለን፡፡ በዝግጅቱ እንደተደሰታችሁ፣ እንደተማራችሁ፣ እና እንዳተረፋችሁ እናምናለን፡፡ በአካል መገኘት ላልቻላችሁ
በ YOU TUBE ቻናላችን በቅርቡ ይጠብቁን! Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
✨ባለፈው አርብ ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ንግድን ስለ መጀመር፣ ማሳደግ፣ ማብዛት ላይ የኛ ወርሃዊ የኢንተርፕረነርስ አስተሳሰብ ፕሮግራማችን(Entrepreneurs Mindset Session)አካል ለነ.....