Sell and buy in ethiopia"

Sell and buy in ethiopia" what you selling?

አስቸኩይ ለስራ የሚሆን መኪና ሁሉም ነገር ንፁህ ሞተር ታድሱል  ነው ገዥ ብቻ ይደውልልን 0939966965
02/12/2025

አስቸኩይ ለስራ የሚሆን መኪና ሁሉም ነገር ንፁህ ሞተር ታድሱል ነው ገዥ ብቻ ይደውልልን 0939966965

15/11/2025

እህታችን ከተሞሸረች ሁለት ወራት እንኳን አልሞላትም!😭

: እቺ እህታችን ሰብለ አለሙ ትባላለች ። በደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ ነዋሪ ናት ። እህታችን ሰብለ ቅን ታታሪ፣ ለስራ የማትሰለች፣ በትንሽ በትልቁ የምትወደድ እንደሆነች የሚያውቋት ይናገራሉ ።

መልከመልካሟ ሰብለ ከረጅም ጊዜ የፍቅር ጓደኛዋ ጋር ጎጆ ቀልሳ መኖር ከጀመረች ፤ ገና ሁለት ወር እንኳን አልሞላትም ።የትዳርን ሕይወትን ማጣጣም በጀመረች በወራት ውስጥ ያልታሰበ ዱብዕዳ ገጠማት ።

የምትመኘውን የክብር ኑሮ ሳትጠግበው በድንገት በደረሰባት የጤና እክል ለምርመራ በሄደችበት የጤና ተቋም "የደም ካንሰር" ተጠቂ መሆኗን የሀኪሞች ቦርድ አስታውቀዋታል።

ይህን መስማት የእርሷም ሆነ የባለቤቷን ልብ የሰበረ ነበር ። ተገቢውን ህክምና ማግኘት ከቻለች ከፍተኛ የመዳን ተስፋ እንዳላት ተነግሯታል ።

የሀኪሞች ትዕዛዝም፦ ህክምናው በሀገር ውስጥ መስጠት ስለማይቻል ወደ ህንድ ሀገር ( Fortis Memorial Research Institute Gurugram) ሂዳ እንድትታከም ወስነዋል።
ለህታችን መታከሚያ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ነው ።

ስለሆነ ሁሉም በጎ ፍቃደኛና ልበ ቀና ኢትዮጵያዊ ትብብር እንዲያደርግልን" ሲሉ "የወረታና አካባቢው የበጎ አድራጎት ማህበር" አባላት ጥሪውን አስተላልፈዋል።

ድጋፍ ለማድረግ፦
በ( ቴድሮስ ወንድሙ ) ስም
1ኛ 1000220940121 - ንግድ ባንክ
2ተኛ 2081011096364019 - አባይ ባንክ

*ማስታወሻ :- መረጃውን ለሌሎች በማጋራት እህታችን ሰብለ እንድትታከም በማድረግ እናግዝ!❤️🙏❤️

04/04/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Tesfaye Tesfaye, Fasikaye Best

28/08/2020
Dj sx controler for sellPrice 65 000 will be negotablAddres inbox me
20/06/2020

Dj sx controler for sell
Price 65 000 will be negotabl
Addres inbox me

19/06/2020

ባንክ ባለቤት በመሆን 27%-35% ማትረፍ ይፈልጋሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አክስዮን መግዛት ወይም መሸጥ የምትፈልጉ ሞባይል፡ 0913013439 መደወል ትችላላችሁ
1.ዘመን አክስዮን=25 የሚሸጥበት ዋጋ= 50,000
2. ዘመን አክስዮን=50 የሚሸጥበት ዋጋ= 90,000
3. ዘመን አክስዮን=75 የሚሸጥበት ዋጋ= 120,000
4. ዘመን አክስዮን=100 የሚሸጥበት ዋጋ= 150,000
5.ዘመን አክስዮን=200 የሚሸጥበት ዋጋ= 300,000
6.አንበሳ አክስዮን=25 የሚሸጥበት ዋጋ= 40,000
7.አቢሲንያ አክስዮን=50 የሚሸጥበት ዋጋ= 90,000
8.አቢሲንያ አክስዮን=75 የሚሸጥበት ዋጋ= 130,000
9. አቢሲንያ አክስዮን=100 የሚሸጥበት ዋጋ= 160,000
10. አቢሲንያ አክስዮን=200 የሚሸጥበት ዋጋ= 320,000
11.ንብ አክስዮን=100 የሚሸጥበት ዋጋ= 135,000
12. ንብ አክስዮን=200 የሚሸጥበት ዋጋ= 260,000
13.ህብረት አክስዮን =100 የሚሸጥበት ዋጋ=160,000
14. ህብረት አክስዮን =200 የሚሸጥበት ዋጋ= 320,000
15.አባይ አክስዮን =50 የሚሸጥበት ዋጋ= 75,000
16.አባይ አክስዮን =75 የሚሸጥበት ዋጋ= 120,000
17. አባይ አክስዮን=100 የሚሸጥበት ዋጋ= 130,000
18. ወጋገን አክስዮን=100 የሚሸጥበት ዋጋ= 130,000
19. ወጋገን አክስዮን=200 የሚሸጥበት ዋጋ= 260,000
20.ናይል አክስዮን =100 የሚሸጥበት ዋጋ= 160,000
21.ናይል አክስዮን =200 የሚሸጥበት ዋጋ= 320,000
22.ዐሀይ ኢንሹራንስ አክስዮን =50 የሚሸጥበት ዋጋ= 90,000
23. ዐሀይ አክስዮን =75 የሚሸጥበት ዋጋ= 120,000
24. ዐሀይ አክስዮን =100 የሚሸጥበት ዋጋ= 140,000

100 000 ብዛት አለን ከ20000 በላይ ለሚወስድ ዋጋው 20 ብር
19/06/2020

100 000 ብዛት አለን ከ20000 በላይ ለሚወስድ ዋጋው 20 ብር

-  የኮምፒዩተር ሳይንስ እና አይቲ ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ #5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)1) Stanford ...
06/11/2019

-
የኮምፒዩተር ሳይንስ እና አይቲ ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ
#5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች
(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)
1) Stanford Engineering Everywhere(SEE)
ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚያሰራጭ ነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።
2) MIT Open እና Courseware
የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው #የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች
#የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።
3) GitHub.com
በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ ዓይነት ነው።
4) W3Schools.com
ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል።
በተጨማሪም #በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።
5) Codecademy.com
አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ #ለኮዲንግ ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።.>ስልክዎ እየተሰለለ መሆኑን የሚያውቁባቸው መንገዶች >>
ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት.
ምንጭ፡fb ednet page

GitHub is where people build software. More than 40 million people use GitHub to discover, fork, and contribute to over 100 million projects.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251962821236

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sell and buy in ethiopia" posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sell and buy in ethiopia":

Share