ኤፍሬም EP

ኤፍሬም EP የፔጁ ተከታይ ይሁኑ ይጠቀሙበታል።

19/05/2026
አስቸኳይ ሽያጭ270 ካሬሜትር G+3  ሰሚት ፍየል ቤት2 ሳሎን2ኪችን(ማብሰያ)7መኝታ8 መታጠቢያአስቲምና ሳዉና ባዝስፓርት ቤት2 መንገድ የያዘ(ቲ ላይ ያለ)ከዋና አስፓልት 100 ሜትርዋጋ 90...
02/02/2026

አስቸኳይ ሽያጭ
270 ካሬሜትር G+3
ሰሚት ፍየል ቤት
2 ሳሎን
2ኪችን(ማብሰያ)
7መኝታ
8 መታጠቢያ
አስቲምና ሳዉና ባዝ
ስፓርት ቤት
2 መንገድ የያዘ(ቲ ላይ ያለ)
ከዋና አስፓልት 100 ሜትር
ዋጋ 90 ሚሊየን
📞0911965661

የሚሸጥ_G+2+ቴራስ_   ሌግዤሪ_ቤት ❤ሽያጭ_አያት ኮፓዉድ ዉስጥ  ❤ስፋት 250 ካሬ ❤ሌግዥሪ  መኖሪያ ቤት  24 ሰዓት ጥበቃ ያለዉዋጋ 90  ሚሊየን ድርድር አለው📞0911965661
02/02/2026

የሚሸጥ_G+2+ቴራስ_
ሌግዤሪ_ቤት
❤ሽያጭ_አያት ኮፓዉድ ዉስጥ
❤ስፋት 250 ካሬ
❤ሌግዥሪ መኖሪያ ቤት
24 ሰዓት ጥበቃ ያለዉ
ዋጋ 90 ሚሊየን ድርድር አለው
📞0911965661

በጣም ያሳዝናል ነጺ ነፍስህ በሰላሙ ቦታ ትረፍ በጣም ያሳዝናል።
16/01/2026

በጣም ያሳዝናል ነጺ ነፍስህ በሰላሙ ቦታ ትረፍ በጣም ያሳዝናል።

ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለዬ።ነፃነት በአጋጠመው ድንገተኛ ህመም ነው ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ አለም የተለየው።በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎ...
16/01/2026

ተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለዬ።

ነፃነት በአጋጠመው ድንገተኛ ህመም ነው ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ አለም የተለየው።

በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡

ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር፡፡

የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንትና ሰራተኞች ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል በማለት መግለጫ አውጥቷል።

Address

Adis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251911965661

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኤፍሬም EP posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share