Ethio solar Electronics ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ

Ethio solar Electronics  ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ በኤሌክሪክ መቆራረጥ ተማረዋል� የኤሌክሪክ መቆራረጥ መፍትሄ መረጃ
በኤሌክትሪክ መቆራረጥ ተበሳጭተዋል?ስራዎንስ አስተጓጉሉዎቦታል? (Are you upset by the power outage?

Did it interfere with your work?

����������������
https://telegram.me/SOLARethiopia

እንኳን ለመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት ለሆነው 130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!Ethio solar Electronics  ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ a
02/03/2026

እንኳን ለመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት ለሆነው 130ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!

Ethio solar Electronics ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ a

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ‼የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እንድሪስ መልዕክት 'ሰዉ'ነት ከሁሉ ይቀድማል!ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️🇪🇹ሰላም ለአለማችን🌏ነፍስ ይማር‼
19/10/2025

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ‼

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እንድሪስ መልዕክት 'ሰዉ'ነት ከሁሉ ይቀድማል!
ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️🇪🇹
ሰላም ለአለማችን🌏

ነፍስ ይማር‼

ኢሬቻ‼የኦሮሞ ሕዝብ ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም ላሸጋገረው አምላክ ምስጋና የሚያቀርብበት በዓል ነው፤ ኢሬቻ ማኅበራዊ ደረጃ እና የእድሜ ልዩነት ሳይፈጠር የኦሮሞ ሕዝብ የኢሬቻ በዓልን ለዘመና...
04/10/2025

ኢሬቻ‼

የኦሮሞ ሕዝብ ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም ላሸጋገረው አምላክ ምስጋና የሚያቀርብበት በዓል ነው፤

ኢሬቻ ማኅበራዊ ደረጃ እና የእድሜ ልዩነት ሳይፈጠር የኦሮሞ ሕዝብ የኢሬቻ በዓልን ለዘመናት በጋራ ሲያከብር ቆይቷል።

ኢሬቻ የዘመን መለወጫ በዓልም ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በማለፉ በኢሬቻ ቀን ምስጋናውን ለፈጣሪ ያቀርባል።

በክረምት ወራት ተራርቆ ሳይገናኝ የቆየ ዘመድ አዝማድ መስከረም ላይ ይገናኛል። ሕዝቡም ክረምቱን በፈጣሪ ፍቃድ የሞላው ውሃ ጎድሎ ከዘመድ አዝማድ አገናኝን ብሎ ምስጋና ያቀርባል።

130 ሰአታት የብርሀን ቆይታ👌👌👌👉 ሁለት 10 በ 1 የሞባይል ቻርጀር ገመድ የተካተተ።👉 3.4 ዋት የሶላር ፓነል ያለው።👉 ተጨማሪ 1 አምፖል ያለው።👉 ሲፈልጉ በኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚያደርጉ...
29/09/2025

130 ሰአታት የብርሀን ቆይታ👌👌👌

👉 ሁለት 10 በ 1 የሞባይል
ቻርጀር ገመድ የተካተተ።

👉 3.4 ዋት የሶላር
ፓነል ያለው።

👉 ተጨማሪ 1 አምፖል ያለው።

👉 ሲፈልጉ በኤሌክትሪክ
ቻርጅ የሚያደርጉበት
ቻርጀር የተካተተ።

0929434470

👉ዋጋ 3400 ብር

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ እደረሳቹሁ።
26/09/2025

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ እደረሳቹሁ።

ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ ከሶላር ባሻገር የተለያዩ የድምፅ መሳሪያ እቃዎችን ጥገና እና ሽያጭ ያገኛሉ። ➖ጥራትን በጠበቀ ስፒከር ጥቅለላ፣ጥገና ➖የመለማመጃ ኪቦርድ➖ገመድ አልባ መነጋገሪያ ➖...
20/09/2025

ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ ከሶላር ባሻገር የተለያዩ የድምፅ መሳሪያ እቃዎችን ጥገና እና ሽያጭ ያገኛሉ።

➖ጥራትን በጠበቀ ስፒከር ጥቅለላ፣ጥገና
➖የመለማመጃ ኪቦርድ
➖ገመድ አልባ መነጋገሪያ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
‼BORL Neck Mic
ጥራቱን የጠበቀ ገመድ አልባ መነጋገሪያ

‼ውስጡ በተገጠመለት ባትሪ በቻርጅ የሚሰራ ሲሆን እንዲሁም ረጅም ርቀት ከድምፅ ጥራት ጋር ።

ለስብሰባ
ለጂም
ለእምነት ተቋማት
ዋጋ 15,500
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
በ0929434470 ይደውሉ ያማክሩን በታማኝነት እናገለግልዎታለን።

በሀይል መጨመር የቤትዎን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የሚቆጣጠር ዲጂታል የሀይል ማካፋፈያ።Functions:1.Over-voltage protection2. Under-voltage protection3.Ov...
15/09/2025

በሀይል መጨመር የቤትዎን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የሚቆጣጠር ዲጂታል የሀይል ማካፋፈያ።

Functions:

1.Over-voltage protection

2. Under-voltage protection

3.Over-current protection

4. Automatic recovery

5. Voltage display (voltage measurement)

6. Current display (current measurement)

2.Power supply:90-300VAC 50/60Hz

3.Max. Loading power: 1~16A Adjustable (default: 16A)

ዋጋ 3,500 ብር

200W Power Inverter‼ለመኪናዎ እንዲሁም ለመኖሪያ ቤት ባለብዙ ቻርጅ ወደቦች፡ የመኪናው ሃይል መቀየሪያ ባለ 2 የኤሲ ሶኬቶች እና 4 ዩኤስቢ ቻርጅ መሰኪያ ቦታ የተገጠመለት ነው። ...
26/08/2025

200W Power Inverter
‼ለመኪናዎ እንዲሁም ለመኖሪያ ቤት

ባለብዙ ቻርጅ ወደቦች፡ የመኪናው ሃይል መቀየሪያ ባለ 2 የኤሲ ሶኬቶች እና 4 ዩኤስቢ ቻርጅ መሰኪያ ቦታ የተገጠመለት ነው።

ላፕቶፖች፣ ታብሌቶች፣ ሞባይል ስልኮች፣ ቲቪዎች፣ ዲቪዲ ማጫወቻዎች፣ መብራቶች እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ለመሙላት ተመራጭ ነው።

0929434470

ዋጋ 5,500

በእጅዎ በማሽከርከር የሞባይልዎን ባትሪ ይሙሉ።Charge your mobile phone battery just by rotating it with your hand.1000birr(ብር)0929434470
11/08/2025

በእጅዎ በማሽከርከር የሞባይልዎን ባትሪ ይሙሉ።

Charge your mobile phone battery just by rotating it with your hand.

1000birr(ብር)

0929434470

በሀገር ውስጥ እና በተለያዩ የ ዓለም ክፍሎች የምትኖሩ ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ ለ1446 ተኛው ለዒድ-አል አድሃ አረፋ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳቹEid Mubarak!
06/06/2025

በሀገር ውስጥ እና በተለያዩ የ ዓለም ክፍሎች የምትኖሩ ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ ለ1446 ተኛው ለዒድ-አል አድሃ አረፋ በዓል እንኳን በሠላም አደረሳቹ

Eid Mubarak!

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
22135

Telephone

+251929434470

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio solar Electronics ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio solar Electronics ኢትዮ ሶላር ኤሌክትሮኒክስ:

Share