Venus General Business

Venus General Business Generalbusines

21/04/2025

የእስራኤል የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ እስራኤል የኢራንን የኒውክሌር መስሪያ ቤቶችን 'ማጥቃት አለባት' ሲሉ ተናገሩ

| ፕሬዚደንት ትራምፕ ከቴህራን ጋር የኒውክሌር ውል ለመደራደር ሲሉ እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ቦታዎች ላይ ልትሰነዝር ያቀደችውን ጥቃት መከልከላቸውን ተሰምቷል፡፡ለዚያ ክልከላ ምላሽ የሰጡት የብሄራዊ አንድነት ፓርቲ መሪ ቤኒ ጋንትዝ እስራኤል "ኢራንን መምታት አለባት ደግሞም ትችላለች" ብለዋል።

ጋንትዝ በኤክስ ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ላይ “የኢራን አገዛዝ በባለሙያዎች ኃይል እየቆመ ነው”ስለዚህ የእስራኤል መንግስት የኢራን የኒውክሌር አቅሞች ተስፋ ማስወገድ አለባት ብለዋል።አክለውም ከታላቋ ወዳጃችን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በቅርበት በማስተባበር መካከለኛው ምስራቅን ለመለወጥ ጊዜው አሁን ነው ሲሉ ተደምጠዋል።

የእስራኤል ጥቃት በዛሬዉ እለት በጋዛ ሰርጥ ቀጥሏል፣ በሰሜን ጋዛ ሰርጥ ጃባሊያ አካባቢ የመጠለያ ድንኳን ላይ በደረሰ ጥቃት ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ ሰባት ሰዎች ተገድለዋል።የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይገባ እስራኤል በመከልከሏ ጋዛ ለአንድ ወር ብቻ የሚቆይ ምግብ መኖሩ ተመላክቷል፡፡

በሌላ በኩል የዩናይትድ ስቴትስ ተዋጊ ጄቶች የሁቲ ቁጥጥር ስር ባሉ የየመን አካባቢዎች ተጨማሪ ጥቃቶችን ፈጽመዋል።በሁቲይዳ ግዛት የሚገኘውን አል-ሙኒራ ወረዳን ሁለት ጊዜ የአየር ላይ ድብደባ እንደተፈጸመበት ከሁቲ አስተዳደር ጋር ግንኙነት ያላቸዉ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ ቤተሰብ ይሁኑ።

"""""""""""***""""""""""
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et

28/08/2021
07/03/2020

Address

Abnet
Addis Ababa

Telephone

+251933334433

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Venus General Business posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Venus General Business:

Share