Arsenal news club

Arsenal news club Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arsenal news club, Business service, Addis Abeba, Addis Ababa.

23/06/2020

Hiring Agency: US Embassy Addis Ababa Position Title: Guard Open Period: 06/15/2020 – 06/29/2020 Salary: USD $6,073 Work Schedule: Full-time – (48 hours per week) Duty Location(s): 1 Vacancy in Addis Ababa, ET Duties Under direct supervision of Guard Supervisor, the incumbent provides a security...

22/03/2019


የዛሬው መረጃ የኩላሊት ጠጠርን ለማሟሟት ምን
ማድረግ እንዳለብን ይመክራል… እንደተለመደው ሌሎችም
እንዲያነብቡ ለማስቻል ቀድመን ሼር እናድርገው እንላለን…
ጤና ለሁሉም!! ከስራ ስር ዘሮች የሚመደበው ዝንጅብል በሻይ
መልክ ለጉንፋን እና ተያያዥ ህመሞች ማከሚያ እና
ማገገሚያነት ሲውል ይስተዋላል። ይሁን እንጅ ዝንጅብል ከዚህ
ያለፈ ብዙ ጠቀሜታም አለው፤ በመተንፈሻ አካል ላይ ለሚከሰቱ
የጤና እክሎች እና በሽታዎች ማከሚያነት በመዋል።
በተፈጥሮው ጥገኛ ህዋሳትን፣ ቫይረስን፣ ባክቴሪያዎችን እና
ለሰውነት መቆጣትና ሽፍታ መንስኤ የሆኑ ነገሮችን መዋጋት
የሚችል እና በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች ያሉት እንደመሆኑ
መጠንም በዚህ ዘመን ገበታ ላይ አስፈላጊው ነገር ሆኗል።
በቪታሚን ሲ፣ በማግኒዥየም እና በሌሎች አስፈላጊ ማዕድናት
የበለጸገው ዝንጅብል፥ በሽታ የመከላከል አቅምን በማዳበር፣
ከህመም ቶሎ ለማገገም፣ የምግብ መፈጨትን ለማስተካከል
እና አስምን ለመከላከል እና ለመዋጋት እጅግ አስፈላጊው ነው።
ከዚህ ባለፈም ለተስተካከለ የልብ ስርአት፣ አደገኛ ኢንፍሉዌንዛን
ለመዋጋት እና ለመከላከል፣ የጡንቻ ህመምን ለማስወገድ፣
ለስርአተ ምግብ መንሸራሸር እና ሰውነት ለሚያገኘው
የተስተካከለ የኦክስጅን ዑደትም ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው።
እስካሁን ከተነገሩለት እና ብዙዎቹ ከሚያውቋቸው ጠቀሜታዎቹ
ደግሞ ለየት ያለ የጤና ጠቀሜታም አለው። ይህም የኩላሊት
ጠጠርን ማሟሟት፣ ጉበትን ማጥራትና ማጽዳት እንዲሁም
ለካንሰር አጋላጭ የሆኑ ህዋሶችን መግደልም ሌላው የዚህ
ተክል ልዩ ጠቀሜታ ነው። ይህን ጠቀሜታውን ለማግኘት
የሚያስፈልጉ ነገሮች፥ • አንድ ብርጭቆ ውሃ • ሩብ የሻይ
ማንኪያ በደንብ የተፈጨ ዝንጅብል • ሩብ የሻይ ማንኪያ
ተፈጭቶ የደቀቀ እርድ • የኮኮናት ወተት • ወለላ ማር
አዘገጃጀት፦ በመጀመሪያ ውሃውን በደንብ ማፍላት ከዛም
ዝንጅብል እና እርዱን የፈላው ውሃ ውስጥ መጨመር። ከ7
እስከ 10 ደቂቃ አብሮ እንዲፈላ ማድረግ እና ከተባለው ጊዜ
በኋላ የኮኮናት ወተቱን ጨምሮ ለሰከንዶች ማቆየት እና ከእሳቱ
ላይ ማወረድ። አብሮ የፈላውን ውህድ በብርጭቆ በመቅዳት
እላዩ ላይ ትንሽ ወለላ ማር ጠብ በማድረግ እንደ አስፈላጊነቱም
ማጣፈጫ ጨምሮ መጠቀም። ይህን በማድረግ ከላይ
የተዘረዘሩትንና ልዩ የሆኑትን የዚህን ተክል ጠቀሜታ ማግኘት እና
ጤናን መጠበቅ ይቻላል።
ምንጭ:- ኢትዮ ጤና

የማይሻለን ብሎም ወደፊት የማንራመድ ከሆነ ፓራላይዝድ ሆነናል፡፡ ወንበሩን ይዞ በአማራ ህዝብ ላይ መቀለድ ፋይሉ ተዘግቷል፡፡ ለዉጥ ማምጣት ካልቻልን ስልጣን ርስት አይደለም፡፡ (አቶ ገዱ አን...
20/06/2018

የማይሻለን ብሎም ወደፊት የማንራመድ ከሆነ ፓራላይዝድ ሆነናል፡፡ ወንበሩን ይዞ በአማራ ህዝብ ላይ መቀለድ ፋይሉ ተዘግቷል፡፡ ለዉጥ ማምጣት ካልቻልን ስልጣን ርስት አይደለም፡፡ (አቶ ገዱ አንዳርጋቸዉ)

22/09/2017

የዕለቱ የስፖርት ዜናዎች
ባህር ዳር፡ መስከረም 12 /2010 ዓ/ም (አብመድ)
 በኮምቦልቻ ከተማ ለቤት ውስጥ ስፖርቶች ማዘውተሪያ ቦታ መገንባቱ ስፖርቱ እንዲስፋፋና ውጤታቸው እንዲሻሻል እንዳደረጋቸው ተጠቃሚዎች ተናገሩ።
 ቼልሲ ዴየጎ ኮስታን ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ ለመመለስ ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡
 ማንቸስተር ዩናይትድ ባለፈው የውድድር አመት የ581 ሚሊዮን ፓውንድ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል፡፡
 ማንቸስተር ሲቲና ቸልሲ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ ተጨዋቾችን የፊፋን ህግ ሳያከብሩ በማስፈረማቸው ምርመራ እየተደረገባቸው ነው፡፡
 አሜሪካዊው ቦክሰኛ አንድሬ ዋርድ ራሱን ከቦክስ ዓለም አግሏል፡፡
 ፌስቡክና አማዞን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ የማስተላለፍ መብት እንዲሰጣቸው ጥያቄ አቀረቡ፡፡

14/09/2017
አርሰን ዌንገር ለሚረር እንዳሉት ,Chamberlain ወደ ሊቨርፑል መሄዱን ተከትሎ አርሴናል ብዙ ትራንስፈር ስራ እየሰራ እንደሆነ ተናግረዋል ,Draxlar ቢሆንም ለመግዛት PSG ባለስልጣኖ...
31/08/2017

አርሰን ዌንገር ለሚረር እንዳሉት ,Chamberlain ወደ ሊቨርፑል መሄዱን ተከትሎ አርሴናል ብዙ ትራንስፈር ስራ እየሰራ እንደሆነ ተናግረዋል ,Draxlar ቢሆንም ለመግዛት PSG ባለስልጣኖች አርሴናል እያነጋገሩ መሆኑ ተዘግቧል,አንድ አንድ የስፖርት ጋዜጠኞች እንዳሉት, አርሴናል ከ PSG ላይ Draxlar ከገዛ አሌክሰስ ሳንቼስ ወደ ሲቲ ይሄዳል ተብሏል (የተወሰኑ አርሴናል ደጋፊዎች በኢሜል እና በትዊተር እንዳሉት,አርሰን ዌንገር ተጨዋች ለ መግዛት የሰጡት ፍንጭ ደስ እንዳሰኛቸው ገልፀዋል (እኔ በግሌ የረፈደ መስሎኛል ለማንኛውም የተጨዋቾች መስኮት ሊዘጋ የተወሰኑ ሰአታቶች ይቀራሉ)

09/08/2017

★ ይገምቱ ይሸለሙ ★
አርብ የሚደረገውን የእንግሊዝ ፕርሜልግ የመክፈቻ ጨዋታ !
----------- አርሰናል ከ ሌስተር ሲቲ ---------------
የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕርሚልግ የመክፈቻ ጨዋታ ይገምቱ
ይሸለሙ ውድድር ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
ቀድመው ለገመቱ 3 ሰዎች የባለ 50 ብር የሞባይል ካርድ
እንሸልማለን!!!.......... አርሰናል ከ ሌስተር ሲቲ ...........
ይህን ከባድ ጨዋታ ትክክለኛ ዉጤቱን ለገመቱ 3 ሰዎች የባለ
50 ብር የሞባይል ካርድ እንሸልማለን!
፠ማሳሰቢያ፠
መገመት የሚቻለዉ ፔጁን ላይክ በማድረግ የፔጁ በመሆን እና
ፖስቱን ሼር በማድረግ ነዉ::
ግምቶን ማስቀመጥ የሚችሉት በገፃችን ላይ ብቻ ነው ከዛ ውጪ
ሼር በተደረገው ላይ ግምታችሁን ብታስቀመጡ ተቀባይነት
የለውም
★ መገመት ሚቻለው እስከ 3:00 ብቻ ነው
ነው።
=> ኤዲት ማድረግ አይቻልም
=> ፔጁን ላይክና ይህንን ፖስት ሼር ያላደረገ አይሸለምም!!!
እባካችው እደግመዋለው ሼር እና የፔጁ አባል ካልሆኑ
አንሸልምም!!!
መልካም እድል!!!

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
111

Telephone

8284

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsenal news club posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share