BTOZ Events

BTOZ Events Event Management and Coordinating by Full Contract or Commission Based Agreement

A Company perfectly organized to Organize Events, Manage Events, Promote Events and products, Sales Agent.

31/03/2022
27/03/2022

Grab your friends, buckle up and get ready for pure adrenaline for Addis Motor Sports car race on April 3rd at kilinto Industrial Park. With more than 40 skilled racers, there will be 5 exciting races with the 2000cc division at the top end. There will be food and drinks, music entertainment, exciting car shows, and so much more. Entrance ticket is only 100 birr! Hurry and follow the link and register to have access to the hottest event in town. See you on the tracks!
Register here:
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9

ከወዳጅ ጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን ደስታ እና ፌሽታ በተሞላበት መጋቢት25 በቂሊንጦ ኢንደስትሪያል ፓርክ ለሚካሄደው የአዲስ ሞተር ስፖርትስ ሻምፒዮንሺፕ የመኪና ውድድር ተዘጋጅተዋል? 5 አጓጊ ውድድሮች በ4 ምድቦች የተከፈሉ ሲሆን በላይኛው መደብ እስከ 2000cc ድረስ ይካሄዳል። ዝግጅቱ ምግብ እና መጠጥ ፣ የመኪና ትርዒቶች ፣ እና የሙዚቃ ድግስን ያዘለ ሲሆን መግብያ ቲኬት በ100ብር ብቻ፡፡ ቀድመው ቦታ ለማስያዝ አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን ወይንም ባስቀመጥናቸው ስልኮች በመደወል አሁኑኑ ይመዝገቡ። አስፋልቱ ጋር እንገናኝ!

ሊንኩን በመጫን ይመዝገቡ
https://forms.gle/i1pBJvdJZVYb7c7t9
በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን
0909841480
0966785035
0960395616
0910040853
አዲስ አበባ ሞተር ስፖርት አሶሲዬሽን

Track event: https://rb.gy/dvrsq9

19/03/2022
15/03/2022

📢 ANNOUNCEMENT 📢

By Popular Demand FRIDAZE: Lot Party has changed it's venue to Diamond Hotel Parking Lot.

Mark your calendars for March 18 and make your way to FRIDAZE for one of a kind lot party.

Entrance Fee: 200 Birr

Doors open at 4PM!!

⚠️⚠️⚠️
Extreme COVID-19 precautions will be taken during the event.

Powered by: St. George Beer

25/01/2022

Ready or not! Here we come! About to electrify alongside my brother and .music and the one and only ⚡️⚡️⚡️Shout out to for making this possible 💯

Hawassa was amazing, 💣💥💥💥 Next destination is the legendary beach in 😎 Looking forward to seeing you there. 😉 💜

20/10/2021

October fest is here! Come Join us on the 19th, 22nd, 26th and 29th of October at The Hilton Hotel!

16/10/2021
22/09/2021

የመስቀል ደመራ በዓል በማታ የሚከበር እንደመሆኑና እሳት የሚነድበት በዓል እንደመሆኑ ሕፃናትን ብዙም አሳታፊ አይደለም:: የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ከቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ጋር በመተባበር ልዩ የሕፃናት የደመራ በዓል ዝግጅት አዘጋጅቶአል:: በዚህ ሙሉቀን የሚውል ዝግጅት ላይ ሕፃናት ስለመስቀል ይማራሉ:: ትምህርታዊ ጨዋታዎችን ይጫወታሉ:: ከንግሥት ዕሌኒ ተዋንያን ጋር እና ከየኔታ ጥዑም ጋር ያማረ ጊዜ ያሳልፋሉ:: ሽልማት የሚያስገኙ ልዩ ልዩ የሕፃናት ዝግጅቶች ላይ ይሳተፋሉ::
ወላጆችም ለአስተባባሪዎች ልጆቻቸውን አስረክበው በተዘጋጀላቸው በቂ የማረፊያ ቦታ ሆነው የመስቀሉን በረከት ይካፈላሉ::

"ሕፃናትን ተዉአቸው ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው" ማቴ 19:20

01/09/2021

በአዲስ ዓመት አዲስ ኤክስፖ ልዩ የሙዚቃ ዝግጅት! ስለሰላም ሲባል - በሁሉም የሀገራችን ቋንቋዎች ሰላም የሚል ስም ያላችሁ መታወቂያችሁን ብቻ በመያዝ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል! መግቢያው እና ግብዣው በእኛ ነው!

31/08/2021

Sunday Jazz afternoon BBQ

We are doing it again this week, join us for a special Jazz afternoon this Sunday

Come early and enjoy to the fullest

27/08/2021

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በርሜል ፌስት ነሀሴ 29 ወሎ ሰፈር በሚገኝው ቃና ስቱዲዮ ይካሄዳል።

6ኛው በርሜል ፌስቲቫል ለሁሉም የሚሆን ነገር ይዞ ቀርቧል፤ አስገራሚ ትርኢቶች ፣ የሚወዷቸው ጨዋታዎች ፣ ምርጥ ምግብ እና መጠጦች ተካተዋል። እንዳይቀሩ።

⚠️⚠️⚠️
በዝግጅቱ ላይ ከፍተኛ የኮቪድ -19 ጥንቃቄዎች ይወሰዳሉ።

ቅዳሜ ነሐሴ 29 ሸጋ ጊዜ ይሆናል።

ከ Doppel Beer Ethiopia ጋር በመተባበር የተዘጋጀ

Address

Cameroon Street
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BTOZ Events posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share