Console Technologies

Console Technologies Get to know all the new technologies around the world

https://www.tiktok.com/.com
11/02/2026

https://www.tiktok.com/.com

.com 259 Followers, 197 Following, 55 Likes - Watch awesome short videos created by Addis Spot

የኢ-ኮሜርስ ድረ-ገጽ፣ ለሆስፒታሎች እና ለት / ቤቶች የተሰራ የኢአርፒ ሲስተሞች እና ሌሎች ለሽያጭ መፍትሄዎችን ጨምሮ በተወዳዳሪ ዋጋዎች የሚገኙ የተለያዩ አቅርቦቶችን ያግኙ።Explore a...
22/12/2023

የኢ-ኮሜርስ ድረ-ገጽ፣ ለሆስፒታሎች እና ለት / ቤቶች የተሰራ የኢአርፒ ሲስተሞች እና ሌሎች ለሽያጭ መፍትሄዎችን ጨምሮ በተወዳዳሪ ዋጋዎች የሚገኙ የተለያዩ አቅርቦቶችን ያግኙ።
Explore a range of offerings available at competitive prices, including an e-commerce website, ERP systems tailored for hospitals and schools, and various other solutions for sale.
+251942921946
Novel System Integrators.

We offer services in providing the best HR, Hospital, and Grant Management Systems at an affordable price. As an expert ...
11/07/2023

We offer services in providing the best HR, Hospital, and Grant Management Systems at an affordable price. As an expert in this field, We are confident that we can provide you with the perfect solution to meet your specific needs.

https://youtu.be/q6l2Fidyc9o በዚህ ቪዲዮ የጎግልን አስገራሚ ምርቶች ወይም መተግበሪያዎች ጥቅማቸውን በከፊል እናያለን ፤ ቀጣዩን በሚቀጥለው ቪዲዮ ታገኛላቹ ሰብስክራይብ አርጉ
26/07/2022

https://youtu.be/q6l2Fidyc9o
በዚህ ቪዲዮ የጎግልን አስገራሚ ምርቶች ወይም መተግበሪያዎች ጥቅማቸውን በከፊል እናያለን ፤ ቀጣዩን በሚቀጥለው ቪዲዮ ታገኛላቹ ሰብስክራይብ አርጉ

በዚህ ቪዲዮ የጎግልን አስገራሚ ምርቶች ወይም መተግበሪያዎች ጥቅማቸውን በከፊል እናያለን ፤ ቀጣዩን በሚቀጥለው ቪዲዮ ታገኛላቹ ሰብስክራይብ አርጉOn this video you’ll find the use of Googles amazing prod...

https://www.youtube.com/watch?v=a174D-I-Xxkማንኛውንም ዓለም ላይ ያለ ሬዲዮ ጣቢያ እንዴት መስማት እንችላለን Listen any radio station around the...
03/06/2022

https://www.youtube.com/watch?v=a174D-I-Xxk

ማንኛውንም ዓለም ላይ ያለ ሬዲዮ ጣቢያ እንዴት መስማት እንችላለን Listen any radio station around the world

የትም ዓለም ላይ ብሆን ማንኛውንም ዓለም ላይ ያለ ሬዲዮ ጣቢያ እንዴት መስማት እንችላለን የሚለውን በዚህ ቪዲዮ አሳያቹሃለውListen any radio station around the world no matter where you are.Telegram chan...

https://youtu.be/tgTqONv4VSMማንኛውንም የቲቪ ቻነል በነፃ እንዴት ማየት ይቻላል
01/06/2022

https://youtu.be/tgTqONv4VSM
ማንኛውንም የቲቪ ቻነል በነፃ እንዴት ማየት ይቻላል

How to watch any TV channel for free. MTV, National Geographic, HBO, BET, Discovery , ABC, Kids TV, Music , Sport , News, Documentary

https://youtu.be/g1s1x3_SxYUእንዴት በነፃ የፈለግነውን አዳዲስ ፊልም ፣ ዘጋቢ ፊልም፣ የቲቪ ፕሮግራሞች፣ ሙዚቃ ... ኔትፍሊክስ፣ ሁሉ፣ አማዞን ፐሪይም ሌሎችም ብዙ ....
21/05/2022

https://youtu.be/g1s1x3_SxYU

እንዴት በነፃ የፈለግነውን አዳዲስ ፊልም ፣ ዘጋቢ ፊልም፣ የቲቪ ፕሮግራሞች፣ ሙዚቃ ... ኔትፍሊክስ፣ ሁሉ፣ አማዞን ፐሪይም ሌሎችም ብዙ ....

Today I'll show you how you can watch any streaming platform for free. don't forget to like, share and , subscribe . I'll upload more useful videos every Sat...

https://youtu.be/U_CzYcXB2I0
19/05/2022

https://youtu.be/U_CzYcXB2I0

I'll show you how you can install android apps on windows, apps, games, social media platforms...እንዴት በኮመፒዩተራችን የስልክ አፕሊኬሽን መጠቀም እንችላለን የሚለውን አሳያቹሃለው...

ከትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ ትረፊ ያላት ነብስ… ************************በመዘግየቱ ምክንያት ከኢትዮጵያ አየር መንገዱ አደጋ ሞት ያመለጠው ግርካዊ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ግሪካዊ አን...
11/03/2019

ከትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ ትረፊ ያላት ነብስ…
************************
በመዘግየቱ ምክንያት ከኢትዮጵያ አየር መንገዱ አደጋ ሞት ያመለጠው ግርካዊ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
ግሪካዊ አንቶኒስ ማቭሮፖሎስ በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሳፈር ትኬቶን ቆርጦ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ደርሶ ነበር፡፡
ነገር ግን ለ2 ደቂቃ ያህል በመዘግየቱና መጓዝ አትችልም ተብሎ መከልከሉ አበሳጭቶት ነበር፡፡
ከ6 ደቂቃ በራረ በኃላ በቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ላይ የደረሰው አደጋ ግን በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ 157 ሰዎችን ለወሬ ለነጋሪ ሳያስቀር ቅርጥፍ ማድረጉ ለማመን የሚከበድ ክስተት እንዲሆን አድርጎታል፡፡
ግሪካዊዩ ተጓዥ አርፍደሃል ስባል በጣም ተናድጄ ነበር፣ሊተባበረኝ የነበረ አካል አልነበረም ብሏል በወቅቱ፡፡ኋላ ላይ ግን በአወሮፕላኑ ለመጓዝ ትኬት ከቆረጡት መሃል በመዘግየቴ የተረፍኩ ብቸኛው ሰው መሆኔ ሲነገረኝ ለማመን ከባዶኛል ሲል ትኬቱን ጭምር በፌስ ቡክ ገፁ አያይዞታል፡፡
የአንድ አለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ኃላፊ የነበረው አንቶኒስ ማቭሮፖሎስ ናይሮቢ ላይ በአካባቢ ጥበቃ ላይ ባተኮረው ጉባኤ ለመካፈል ነበር ወደ ኬንያ ሊያመራ የነበረው፡፡
ምንጭ፡-ኢ.ቢ.ሲ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Console Technologies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share