Make money with us

Make money with us በዚህ ፔጅ የመፅሐፍ ቅዱስ ንባብ እና የተመረጡ አስተማሪ ታሪኮች እንዲሁም ከመፅሐፍ ቅዱሰ የተወሠዱ ፊልሞችን ይከታተሉ፡፡

30/01/2023
22/01/2023
22/01/2023
22/01/2023
22/01/2023

የምሥራቀ ፀሐይ ቀበና መድኃኔ ዓለም መምህራነ ወንጌል በበዓለ ጥምቀት በአገልግሎት ላይ ዐዋሬ ዐደባባይ፤ ለኹላችኹም መልካም በዓለ ጥምቀት ተመኝተናል።
"ናሁ ሠናይ ወናሁ አዳም ሶበ ይሄልዉ አኃው ኅቡረ" (ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።) (መዝሙር 133፥1)

የጥምቀት በዓል በ 2015“…የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።” ኢያ 3፥3 የሚለው ቅዱስ ቃል የተተገ...
22/01/2023

የጥምቀት በዓል በ 2015
“…የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት።” ኢያ 3፥3
የሚለው ቅዱስ ቃል የተተገበረበት በዓል ሆኖ አልፏል፡፡

መፅሀፍ ቅዱስን በንባብ በየቀኑ አንድ ምዕራፍ ለመከታተል እርስዎም ይቀላቀሉ ይከታተሉ።ይህንን መረጃ ላልሠማ እንዲሠማ ለመላው አለም እንዲደርስ ሰብስክራይብ ላይክና ሸር በማድረግ የመርሃግብሩ ...
17/06/2022

መፅሀፍ ቅዱስን በንባብ በየቀኑ አንድ ምዕራፍ ለመከታተል እርስዎም ይቀላቀሉ ይከታተሉ።ይህንን መረጃ ላልሠማ እንዲሠማ ለመላው አለም እንዲደርስ ሰብስክራይብ ላይክና ሸር በማድረግ የመርሃግብሩ ሳታፊ በማድረግ የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ።

sky bible channel is the most important channel for your life. you can learn the holy bible stories by audio in Amharic.የመፅሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ HOLY BIBLE

06/06/2022
02/12/2015

http://kidane.gtrader.cpa.clicksure.com

If you are the owner of this affiliate account please contact support by Clicking Here. If you have been sent this link as a marketing message, please ignore this notification as the marketer who sent you this link is pending approval by our network.

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
31291

Telephone

0910744908

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Make money with us posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share