Abe News Cafe

Abe News Cafe ምን መግዛት ፈልገዋል? ቤት መኪና የቤት ውስጥ እቃ ውይስ መሸጥ ፈልገዋል, ሁሉንም በአንድ ላይ እኛ ጋ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀው መደወል ብቻ

06/05/2022

Ethiopia tik tok funny videos😃

የአባይ ዲጂታል አርበኙትን ተዋወቋት! . #ዳቢያነስረዲን ትባላለች፣ ትውልዷ ሳዑዲ ዓረቢያ ፣ዓረበኛ እንግልዘኛ ፣ አማሪኛ አቀላጥፋ ትናገራለች፣ ዳቢያ አሁንበፋና የዓረበኛ ቴሌቪዥን ፕሮግራም ...
11/06/2021

የአባይ ዲጂታል አርበኙትን ተዋወቋት! .
#ዳቢያነስረዲን ትባላለች፣ ትውልዷ ሳዑዲ ዓረቢያ ፣
ዓረበኛ እንግልዘኛ ፣ አማሪኛ አቀላጥፋ ትናገራለች፣ ዳቢያ አሁን
በፋና የዓረበኛ ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ፣ አቅራቢ፣ ዜና
አንባቢ ነች፣ በተለይም ዳቢያ እንደሷ ሳዑዲ የተወለዱ ሴቶችን
በማበረታታት፣ ለሀገራቸው ዘብ እንዲቆሙ በማነሳሳት፣ ወደ
ጣቢያ መጥተው እንዲናገሩ በማድረግ የራሷን አስተዋፅኦ
አበርክታለች:: በርካታ ሴት እህቶቻችን እሷን እንደ ምሳሌ
በመውሰድ ወደ ሚዲያ በመምጣት ለህዳሴ ግድብ በመከራከር
ላይ ናቸው::
ሪዳቢያ በግሏ ስለህዳሴ ግድብ ትፅፋለች፣ ትከራከራለች፣
በአዲስ አበባና የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በመንቀሳቀስ በርካታ
የሀገራችንን ባህል፣ ቱሪዝም፣ ኢንቨስትመንት ፕሮግራሞችን
በመስራት ለዓረቡ ዓለም አድርሳለች፣
ምስጋና ይገባታል፣ የሴቶች ምሳሌ!
በሱልጣን አባጊሳ
እናመሰግናለን❤

ይላል የኬንያው  ጋዜጣ africas wonder😍😍😍አቢቹ ይችላል
19/12/2019

ይላል የኬንያው ጋዜጣ africas wonder😍😍😍አቢቹ ይችላል

ሰውዬው✏️የማይደፈረውን የሚደፍር፣ ይቻላል ያልተባለውን አድርጎ የሚያሳይ፣ አይናካም የተባለውን በቀላሉ የሚያሸንፍምን ብሉት ጥሩ ነው? ዶ/ር አብይ የማይደፈረውን የደፈረ፣ ያልታሰበውን አድርጎ...
16/12/2019

ሰውዬው

✏️የማይደፈረውን የሚደፍር፣ ይቻላል ያልተባለውን አድርጎ የሚያሳይ፣ አይናካም የተባለውን በቀላሉ የሚያሸንፍ
ምን ብሉት ጥሩ ነው? ዶ/ር አብይ የማይደፈረውን የደፈረ፣ ያልታሰበውን አድርጎ ያሳየ፣ አይነካም አይደረሰበትም
የተባለውን ከእታችን ውጭ የሆነውን የጨበጠ፣ ያስጨበጠን፣ እሩቅ የነበረውን ቅርብ ያደረገው፣ በዜና ብቻ
የሚንሰማውን የአለም ከፍታን የረገጠ፣መሪ ስለሆኑ ፤ ዶ/ር አብይ ክስተት ነው ብንል መጋነን አይግሆንም!

አጨዳ ላይ ነው እረፍት ማያቀው መሪዬ😍
14/12/2019

አጨዳ ላይ ነው እረፍት ማያቀው መሪዬ😍

20/11/2019

“አማራ አማራውን ፣ ትግሬ ትግሬውን ፣ ኦሮሞ ኦሮሞውን ለሚመርጠው ምርጫ አልጓጓም” ታገል "እሱ ምርጫ ሳይሖን አዛምድ ነው!"

ከምንባላ ብንወያይ ሰላም ብናወርድ አይሻልም ግን?Share ketesmamachu
17/11/2019

ከምንባላ ብንወያይ ሰላም ብናወርድ አይሻልም ግን?
Share ketesmamachu

በመሪያችን ኮርተናል፡፡ዶ/ር አብይ በኢትዮጵያ አይደራደርም፡፡እኛ ደጋፊዎቹ ደግሞ በአብቹ አንደራደርም፡፡
17/11/2019

በመሪያችን ኮርተናል፡፡
ዶ/ር አብይ በኢትዮጵያ አይደራደርም፡፡
እኛ ደጋፊዎቹ ደግሞ በአብቹ አንደራደርም፡፡

"በአራት ቢሊዮን ብር  # የአምስት ኤርፖርቶችና የስድስት ተርሚናሎች ግንባታ ሊጀመር ነው***************************************************(ኢ.ፕ.ድ)አዲስ አበ...
17/08/2019

"በአራት ቢሊዮን ብር # የአምስት ኤርፖርቶችና የስድስት ተርሚናሎች ግንባታ ሊጀመር ነው
***************************************************
(ኢ.ፕ.ድ)
አዲስ አበባ፡- በአራት ቢሊዮን ብር ወጪ # አምስት አውሮፕላን ማረፊያ እና ስድስት ተርሚናሎች ሊገነባ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኮ ርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሥራት በጋሻው በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ የአውሮፕላን ማረፊያ ይሠ ራልን ጥያቄዎች በየጊዜው እየተበራከቱ መጥተዋል።
በርካታ ኢኮኖሚያዊ ጥቅሞችን እና የህዝቦች ግንኙነትን መሰረት በማድረግም #አራት ከተሞች ላይ የአውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት ዝግጅት ተደርጓል። በተጨማሪም በስድስት ከተሞች ላይ ዘመናዊ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናሎች እንደሚገነቡ አቅጣጫ ተቀምጦ እየተሠራ ይገኛል።
እንደ አቶ አሥራት ገለፃ፤ የግንባታ ቦታ በተዘጋጀባቸው ደብረማርቆስ ፣ ሚዛን አማን፤ ጎሬ መቱ፣ በነገሌ እና ያቤሎ የአውሮፕላን ማኮብኮብያ እና ማረፊያ ግንባታ ይከናወናል። አጠቃላይ የማረፊያዎቹ ግንባታ በሁለት ዓመት ተኩል ውስጥ እንዲጠናቀቅ እቅድ ተይዟል።
አብዛኞቹ ቀድሞ ጥቂት ሰዎችን ብቻ የሚያጓጉዘው አውሮፕላኖችን በማስተናገድ ይሠሩ የነበሩ እና አገልግሎት ያቋረጡ ይገኙበታል። በተለይ ደብረማርቆስ ከተማ የነበረው አየር ማረፊያ በድጋሚ ካልተገነባ አውሮፕላን ማሳረፍ እንደማይችል በመታመኑ አዲስ ግንባታ ይከናወናል።"
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/Ama/?p=16213
via ~~ # EPA
5 የአየር ማረፊያ ግንባታ በ 4 ከተሞች ላይ የሚለው ግን ማብራሪያ ያስፈልጋል።

አረንጓዴ አሻራ
30/07/2019

አረንጓዴ አሻራ

⬆️  "የ55ቱ ብሔር ብሔረሰብ መቀመጫ ከተማ አርባ ምንጭ እንዲሆን መደረጉን የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቃሬ ጫዊቻ ገለፁ" ተብሎ በጋሞ ሚዲያ ኔት ወርክ የተገለፀው ስህተት መሆኑን የሲ...
17/07/2019

⬆️


"የ55ቱ ብሔር ብሔረሰብ መቀመጫ ከተማ አርባ ምንጭ እንዲሆን መደረጉን የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቃሬ ጫዊቻ ገለፁ" ተብሎ በጋሞ ሚዲያ ኔት ወርክ የተገለፀው ስህተት መሆኑን የሲዳማ ዞን የሕዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

ባለፈው የዴኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባን ተከትሎ በተላለፉት ውሳኔዎች መነሻ የተዛቡና በትክክል ከምንጩ ያልሆኑ አሉባልታዎች በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ሲተላለፉ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን እንዲሁም በተሳሳተ ሁኔታ የዴኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሲዳማ ብሔር ውጪ ያሉትን በሙሉ በአርባ ምንጭ ከተማ ማዕከል አድርገው እንዲቀጥሉ ተወስኗል በማለት የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ገልጸዋል ተብሎ በመለቀቁ በአንዳንድ ሚዲያዎች ሼር እና ላይክ በማድረግ ኮሜንቶች በመሰጠት ላይ እንደሚገኝ የሲዳማ ዞን የህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት ደርሶበታል፡፡

ይህ ድርጊት ሙሉ በሙሉ ከሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ያልወጣ መረጃ መሆኑንና ምንም ዓይነት ገለፃ ያልሰጡበት ጉዳይ በመሆኑ መቆም አለበት፡፡

በተጨማሪም የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቃሬ ጫዊቻ በጋሞ ሚዲያ ኔት ወርክ በኩል የተሳሳተ መረጃ በሶሻል ሚዲያ ላይ የተለቀቀው ስህተት በመሆኑ ለሁሉም ሶሻል ሚዲያ ተከታዮች የማስተካከያ መልዕክት ያስተላልፉ ዘንድ በመጠየቅ ለወደፊቱም ያልተረጋገጡ መረጃዎችን ሳያጣሩ ሼር እና ላይክ እንዳያደርጉ ለሁሉም ሚዲያ ተከታዮች መልእክት ማስተላለፋቸውን የሲዳማ ዞን ህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት ያሳስባል፡፡

Source: Sidama Zone Administration PR Office
Via elias

Address

Addis Ababa

Telephone

+251901634586

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abe News Cafe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share