Fun group

Fun group Web Design
Networking
Computer formatting with out data lossing
Computer software
Mobile Application and more

https://youtu.be/46EIbRfUVYM
16/01/2022

https://youtu.be/46EIbRfUVYM

ወደ Red Fox Tube በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል ላይ ጠቃሚ የዩቱዩብ መማሪያዎችን ፣ የካሜራ መማሪያዎችን እና የፎቶ ኤዲቲንግ መማሪያዎችን ማወቅ ከፈለጋችሁ ሰብስክራይብ በ...

https://youtu.be/isYvc8C7I3A
05/01/2022

https://youtu.be/isYvc8C7I3A

ሰላም ጤና ይስጥልን ቪዲዮዉን ስለተመለከቱልን በጣም እናመሰግናለን። ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ እንኳን በደህና ወደ ቻናላችን መጡ 👉SUBSCRIBE ያድርጉን በመቀጠል የደዉል ምልክቷዋን በመን...

28/12/2021

!

የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል አለው በተጨማሪም እነዝህ ምልክቶች ይታዩበታል፡፡
• ብርድ ብርድ ማለት
• የመገጣጠሚያ ህመም
• የጀርባ ህመም
• የጡንቻ ህመም
• ምግብ ፍላጎት መቀነስ
• ኃይለኛ ራስ ምታት
• ፍዝዝ ማለት

#ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል?
ጉንፋን ዋና መንስኤዎቹ በትንፋሽ በሳል እና በማስነጠስ የሚተላለፉ ቫይረሶች ናቸው ::ለምሳሌ÷ ኮሮና ቫይረስ ፣ራይኖ ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ አዴኖ ቫይረስ እና የመሳሰሉት ጉንፋንን ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ስለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ኮሮና ይሁን አይሁን የሚታወቀው በምርመራ ብቻ ነው::ስለዚህ ምን እናድርግ?

• የመከላከያ መንገዶቹን ይተግብሩ
• ሁሌም የአፍ እና አፍንጫዎን ይሽፍኑ
• የእጅ እና አካል ንክኪ ይቀንሱ
• ሰዉ የሚሰበብበት ቦታ አይገኙ
• ስያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍ እና አፍንጫዎን በክንድዎ/በጨርቅ ይሸፍኑ
• መንግስት በነፃ ያቀረበውን የኮሮና ክትባትን ይውሰዱ

#ለልጆች እና ህፃናት የቤት ዉስጥ ሕክምናው ምንድነው?
 ለብ ያለ ዉሃ ዉስጥ ትንሽ ጨው አርጎ አፍንጫቸው ቀዳዳ ዉስጥ 2 ጠብታ ማድረግ በመቀጠልየአፍንጫ ቀዳዳዎችን በመምጠጫ ማጽዳት

 ትኩሳትን የሚቀንስ መድሃኒት መጠቀም ፣
 ትኩስ ትኩስ ነገሮችን ማጠጣት
 ተጨማሪ ምግቦችን በደንብ መመገብ
 የሕፃኑን ክፍል በደንብ ማፅዳት ማናፈስ
 ቤቱን በውሀ እንፋሎት ማጠን
 ንፍጥ እና ትኩሳት በጣም አስፈላጊ ፈሳሾችን እና ንጥረ ነገሮችን ይዘው ስለሚወጡ ተጨማሪ ፈሳሽ ነገሮችን ማግኘት ይኖርባቸዋል ::

#ለታዳጊ ህፃናት እና ለአዋቂዎችስ የቤት ዉስጥ ሕክምናው ምንድነው?
 ከላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ ራስን በአንድ ክፍል ማግለል
 ትኩስ ፈሳሽ ነገሮችን ደጋግሞ መውሰድ
 ነጭ ሽንኩርት ማር እና ዝንጅብል መጠቀም
 በቂ እረፍት ማድረግ
 የትኩሳት እና ራስ ምታት ማስታገሻ መውሰድ
 እነዚህን መፍትሄዎ እያረጋችሁ ምንም ለውጥ ከሌለው እና ሳሉ የመባስ ትኩሳቱ የመጨመር ባህሪ ካለው ወይም ትንፋሽ የማጠር ምልክት በህፃንም ሆነ በአዋቂ ላይ ካለ በአፋጣኝ ሆስፒታል መሄድ ያስፈልጋል፡፡

ዶ/ር ፋሲል መንበረ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር እና የሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም

09/04/2021
እነኝህ 7 ነገሮች ካሏት እንዳታመልጥህ
24/01/2021

እነኝህ 7 ነገሮች ካሏት እንዳታመልጥህ

If she has these qualities, never let her go

ትዕግስት እንዲኖረን ምን እናርግ?
21/01/2021

ትዕግስት እንዲኖረን ምን እናርግ?

The benefits of patience

በደህንነት ድብቅ ካሜራዎች የተቀረፁ ያልተጠበቁ ክስተቶች
21/01/2021

በደህንነት ድብቅ ካሜራዎች የተቀረፁ ያልተጠበቁ ክስተቶች

Unbelievable events captured on security camera

ውፍረትን ለመቀነስ ስፖርት መስራታችሁን አቁማችሁ ይህንን ብቻ ተመልከቱ
10/06/2020

ውፍረትን ለመቀነስ ስፖርት መስራታችሁን አቁማችሁ ይህንን ብቻ ተመልከቱ

Watch this before giving up on the idea of losing your weight

ሰበር ዜና - ዛሬም ጨመረ እንጠንቀቅ | ከመቀሌ አሳዛኝ ዜና ተሰማ| ቻይና ክትባቱን ላከፋፍል ነው አለች
05/06/2020

ሰበር ዜና - ዛሬም ጨመረ እንጠንቀቅ | ከመቀሌ አሳዛኝ ዜና ተሰማ| ቻይና ክትባቱን ላከፋፍል ነው አለች

Rise in Coronavirus cases

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fun group posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share