KH Biogas General Constraction

KH Biogas General Constraction KM General Constraction

15/08/2022
Bio gas The answer to the energy crisis are available in the most unlikely places, if you have cow ,pigs chicken wast ,h...
06/08/2021

Bio gas
The answer to the energy crisis are available in the most unlikely places, if you have cow ,pigs chicken wast ,human or a reliable source of bio degrodable waste you can make your own gas ,that means you never have to buy gas or cut down trees ever again,

11/10/2020

Happy new year 2020 from the bio gas campany,

large Excavation of bio gas dagester
12/08/2020

large Excavation of bio gas dagester

25/02/2020
14/04/2018

አማራጭ ኢነርጂ ባዮ ጋዝ
- አማራጭ ኢነርጂ ባዮ ጋዝ ከተረፈ ምርት/ቆሻሻ ይጠቀሙ/
- ባዮ ጋዝ ንፁህ የህዝብ ሽታ አልባ መፀዳጃ ተጠቃሚ መሆን መቻሉና በየግዜው የሽንት ቤት ማሰመጠጥን ተግባር ያስቀራል
- በሰብቲክ ታንከር ምትክ ባዮ ጋዝን በማሰራት ከባዮ ጋዝ የሚወጣው ዝቃጭ/ኮምፓሰት/ሽታው ጨርሶ ሰለሚውጣ ተጠቃሚው ከተለያዩ በሽታዎች ነፃ ይሆናል
- ለአንድ ቤተሰብ ለምግብ ማብሰያ ለመብራት በቀን የሚያሰፈልግ የጋዝ መጠን 0.3-0.6 ሜ3 ጋዝ ነው
- ባየ ጋዝ ደጀስተር በማሰራት 1ሜ3 ባዮ ጋዝ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ዝርዝሮች ከመጠቀም ያደናል/ያሰቀራል/
* 6.67 ኪሎ ግራም
አንጨት
* 2.6 ኪሎ ግራም ከሰል
* 0.47 ኪሎ ግራም
ነዳጅ
* 1,26 ሊትር ኬሮሲን
- ለአየር መዛባት ምክንያት የሆነ የመጣው የደን መጨፍጨፍ ማስቀረት መቻሉ
- አለአግባብ በመጣልና አከባቢን በመበከል ለበሽታ የሚያጋልጠውን ደረቅ የከተማ ኦርጋኒክ ቆሻሻዎችን እና የከብቶች ሽንት እንዲሁም ከኩሽና ቤት የሚውጣው ተረፈ ምርት ወደ ባዮ ጋዝ /ሀይል ምንጭነት /በመለወጥ ለእርሻ መሬቶች ለጎሮ አትክልት ርካሽ ግብዓትነት በማስገኘት የአፈሩን ለምነት የሚያሻሽል ነው
- ባዮ ጋዝ ለማሰራት ለምትፈልጉ ከታች ባለው አደራሻችን መደወል ትችላላችው
09 11 71 19 56
09 13 83 85 53

04/04/2018

Address

Ferensay Legasyon
Addis Ababa
606060ADDISABABA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KH Biogas General Constraction posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to KH Biogas General Constraction:

Share