Hagbes Pvt Ltd Co

Call Directions Website Contact the business

Hagbes Pvt Ltd Co Hagbes was established in 1957 by its founder Hagop Behesnilian as an importer of machinery and buil

Hagbes was established in 1957 by its founder Hagop Behesnilian as an importer of machinery and building materials.

የደመራው እሳት ምሽቱን በብርሃን ሲያደምቅ፣ ቅዱስ መስቀሉ የተገኘበትን ታላቅ በዓል በእምነት፣ በአንድነትና በምስጋና እናከብራለን።   የደመራው የተቀደሰ ብርሃን መከራንና ችግርን ሁሉ አስወግ...
26/09/2026

የደመራው እሳት ምሽቱን በብርሃን ሲያደምቅ፣ ቅዱስ መስቀሉ የተገኘበትን ታላቅ በዓል በእምነት፣ በአንድነትና በምስጋና እናከብራለን።

የደመራው የተቀደሰ ብርሃን መከራንና ችግርን ሁሉ አስወግዶ፣ ለቤተሰባችንና ለሀገራችን ብርሃንን፣ ሰላምን፣ እድገትንና በረከትን ያብዛልን።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!

አዲስ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ስኬት!ሐግቤስ  ለእርስዎና ለቤተሰብዎ መልካም፣ የተሳካና የተባረከ አዲስ ዓመት ይመኛል!  ለእምነትዎና ለቀጣይ ድጋፍዎ እናመሰግናለን።መልካም አዲስ ዓመት!
10/09/2026

አዲስ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ስኬት!
ሐግቤስ ለእርስዎና ለቤተሰብዎ መልካም፣ የተሳካና የተባረከ አዲስ ዓመት ይመኛል!
ለእምነትዎና ለቀጣይ ድጋፍዎ እናመሰግናለን።
መልካም አዲስ ዓመት!

እንኳን ለ አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲስ ዓመት የአዲስ ተስፋ፣ የዕድገት እና የጠንካራ መሰረት መጣያ ጊዜ ነው።በአዲሱ ዓመት በግንባታው ዘርፍ ታላላቅ ፕሮጀክቶች በጥራት እና በጽናት...
09/09/2026

እንኳን ለ አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

አዲስ ዓመት የአዲስ ተስፋ፣ የዕድገት እና የጠንካራ መሰረት መጣያ ጊዜ ነው።

በአዲሱ ዓመት በግንባታው ዘርፍ ታላላቅ ፕሮጀክቶች በጥራት እና በጽናት ለመገንባት BOMAG የኮምፓክሽን ማሽነሪዎች ሁልጊዜ ከጎኖት ናቸው። መንገዶቻችንን የጸኑ፣ መሰረታችንን አስተማማኝ በማድረግ አብረን ሀገራችንን እንገነባለን!

ለእርሶና ለቤተሰብዎ በረከት፣ ሰላምና ስኬት የተሞላበት አዲስ ዓመት እንመኛለን።

ጥራት፣ ጽናት እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ — በ BOMAG!

መልካም አዲስ ዓመት! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር ፣እድገት እና አዳዲስ ዕድሎችን ይዞልን የሚመጣ ዓመት ይሁንልን።ሐግቤስ ከHitachi ZX350 Excavator እስከ BX100 Backhoe...
08/09/2026

መልካም አዲስ ዓመት!

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር ፣እድገት እና አዳዲስ ዕድሎችን ይዞልን የሚመጣ ዓመት ይሁንልን።

ሐግቤስ ከHitachi ZX350 Excavator እስከ BX100 Backhoe Loader ድረስ፣ አስተማማኝ ማሽነሪዎችን በማቅረብ ለኢትዮጵያ የመሠረተ ልማት እድገት የራሳችንን አስተዋጽኦ በማድረጋችን ኩራት ይሰማናል።

አንድ ላይ ሆነን የበለጠ ውብ ኢትዮጵያችንን እንገንባ!

እንኳን አደረሳችሁ!

Powering Your Growth in the New Year | መልካም አዲስ ዓመት! As we step into 2019 E.C., Hagbes PLC wishes all our valued clients...
07/09/2026

Powering Your Growth in the New Year | መልካም አዲስ ዓመት!

As we step into 2019 E.C., Hagbes PLC wishes all our valued clients, partners, and business communities across Ethiopia a peaceful, prosperous, and successful Ethiopian New Year!

Reliable power and compressed air drive the pulse of industry. As the official authorized dealer of Atlas Copco in Ethiopia, Hagbes PLC continues to support your construction, manufacturing, and industrial operations with premium, energy-efficient rotary screw air compressors, original spare parts, and dedicated technical service.

Let’s build a stronger, more productive year together!

Call: 7699
Visit: www.hagbes.com

New Year, New Opportunities!As we step into Enkutatash, start the new year with unmatched precision, efficiency, and rel...
04/09/2026

New Year, New Opportunities!

As we step into Enkutatash, start the new year with unmatched precision, efficiency, and reliability.

The Sokkia iM-50 Series Total Station delivers advanced EDM technology, rapid measurement capabilities, and rugged IP66 protection designed to perform on any job site.

Upgrade your surveying capabilities today and measure your way to greater accomplishments this year!

📞 Contact Us:7699

📍 Visit: Bole, Airport Rd.

🌐 Learn More: www.hagbes.com

መልካም የቡሄ በዓል! የችቦው ብርሃን ምሽቱን ሲያደምቅ...የ"ሆያ ሆየ" ጨዋታና የጅራፍ ድምፅ ሰፈራችንን ሲሞላው...የደብረ ታቦርን (ቡሔ) በዓልና የሀገራችንን ድንቅ ባህል በጋራ እናከብራለ...
19/08/2026

መልካም የቡሄ በዓል!

የችቦው ብርሃን ምሽቱን ሲያደምቅ...
የ"ሆያ ሆየ" ጨዋታና የጅራፍ ድምፅ ሰፈራችንን ሲሞላው...
የደብረ ታቦርን (ቡሔ) በዓልና የሀገራችንን ድንቅ ባህል በጋራ እናከብራለን።

የቡሄ ብርሃን ለህብረተሰባችን ተስፋን እንደሚያበስር ሁሉ፡ ሂታቺ ማሽነሪም በየዕለቱ የሀገራችንን መሰረተ ልማት በመገንባት፣ በመቅረጽና በማሳደግ በቁርጠኝነት ይሠራል::

ለውድ ደንበኞቻችን እና ለመላው የሀገራችን ህዝብ ደስተኛ፣ ሰላማዊና የተባረከ የቡሔ በዓል እንመኛለን!

ሐግቤስ – ታማኝ መፍትሄዎች!

14/08/2026

HITACHI - HAGBES
Genuine parts. Reliable service. Nationwide support.

ከአዲስ አበባ እስከ ሌሎች ከተሞች—

አሶሳ - ሰራምሌ ትሬዲንግ መለዋወጫና ጥገና - +251911991453
ጋምቤላ ከተማ - አለም ሀይላይ መለዋወጫ - +251929929277
ዲማ - ጀማል ሰኢድ መለዋወጫ - +251911059824

እኛ ሁልጊዜ ቅርብ ነን! ሐግቤስ!
ለበለጠ መረጃ 7699 ላይ ይደውሉ

Built for Ethiopia’s Roads. Powered by Performance.Meet the BOMAG Asphalt Roller – the machine that delivers smooth, dur...
07/07/2026

Built for Ethiopia’s Roads. Powered by Performance.

Meet the BOMAG Asphalt Roller – the machine that delivers smooth, durable, and long-lasting roads across Ethiopia’s toughest terrains.

✅ Exceptional compaction performance
✅ Fuel-efficient and reliable
✅ Designed for hot climates and demanding projects
✅ Trusted worldwide for road construction excellence

From city highways to rural development, BOMAG ensures every kilometer is built to last.

👉 Upgrade your road construction today. Choose strength. Choose precision. Choose BOMAG.

For more
Call 7699

❌ Don't let the wrong lubricant compromise your equipment's performance.💯 Atlas Copco Genuine Oils are specifically desi...
16/06/2026

❌ Don't let the wrong lubricant compromise your equipment's performance.

💯 Atlas Copco Genuine Oils are specifically designed to protect your investment, reduce downtime, and maximize operational efficiency. Get longer equipment life, reliable performance, and peace of mind with every service interval.

Contact us today to order Atlas Copco Genuine Oils and keep your operation running at its best.

📞 +251 91 135 5554

Address

Bole In Front Of Millennium Hall SEVITA Building
Addis Ababa
1044

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 00:30

Telephone

+251116639191

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hagbes Pvt Ltd Co posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hagbes Pvt Ltd Co:

Shortcuts

Share