Addis Job and Bid Announcement

Addis Job and Bid Announcement Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Job and Bid Announcement, Business service, Addis Ababa.

 #ክፍት የስራ ማስታወቂያ!ምዝገባው ማስታወቂያው ቅዳሜን ጨምሮ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ6 ተከታታይ ነው።ምዝገባው ኦንላይን ነውhttps:// aacarb.gov.et
23/08/2026

#ክፍት የስራ ማስታወቂያ!
ምዝገባው ማስታወቂያው ቅዳሜን ጨምሮ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ6 ተከታታይ ነው።
ምዝገባው ኦንላይን ነው
https:// aacarb.gov.et

28/07/2026
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!(ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች 1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCy...
28/07/2026

የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!

(ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም)

መመዝገቢያ ሊንኮች
1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_ye5E-joooyGYzpAMfEvFBQdbJJs/edit

2. ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች

https://docs.google.com/forms/d/1exSs8OJs3UzYpyzcqQ8e13-JiczbyGR1ohmYFpdHJOY/edit

3. Barnoota Sadarkaa 1ffaan duraa hanga kutaa 8ffaa isa jala jiraniif Bara Barnootaa

https://docs.google.com/forms/d/1UXIAIH736rY4YoENoRNSmNsYkZsOJFrh6o7-G3qz53E/edit

17/07/2026
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።የስራ ማስታወቂያውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኞ፣ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም...
01/07/2026

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድቤት ከታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ ማስታወቂያውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሰኞ፣ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. እትም ላይ ማግኘት ይችላሉ።

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች ባለው Google Form በቀላሉ ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSefdbfwo2EGYOUXYeNTgkVAblAbqtf9M-2lpmmM4loO5Ab1pw/viewform?usp=header

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት “ብሔራዊ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዝግጁነትና ተወዳዳሪነት ዳሰሳ ጥናት” እያከናወነ ይገኛል።ለዚህ ከፍተኛ ሀገራዊ ...
22/06/2026

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት “ብሔራዊ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዝግጁነትና ተወዳዳሪነት ዳሰሳ ጥናት” እያከናወነ ይገኛል።

ለዚህ ከፍተኛ ሀገራዊ ፋይዳ ላለው ፕሮጀክት ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ባለሙያዎች (መረጃ ሰብሳቢዎች እና የመስክ ተቆጣጣሪዎች) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የመመዝገቢያ ሊንክ፦ https://forms.gle/RSNzsEUdeGKKTaV26

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Job and Bid Announcement posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share