30/08/2018
እንኳን ደስ አሎት
መረጃው አዲስ ስለሆነ በደንብ እስከመጨረሻው ያንብቡት። ሲጨርሱ ሼር በማድረግ ሌሎችም ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያድርጉ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ከሌሎች የአለም አቀፋዊ ቢዝነስ ስራዎቻችን በተጨማሪ፡ አለምላይ አዳዲስ የመገበያያ ገንዘቦችን የምናገኝበት አክሲዎኖችን መሽጥ ጀምረናል።
በአሁን ሰዓት ገንዘብ የመግዛት አቅሙ በየጊዜው እየወደቀና ኑሮ ደግሞ እየጨመረ ይገኛል። ይሄን ችግር መቅረፍ በጣም አስቸጋሪ ሆኖ ቆይቷል። አሁን ግን ሰዎች ሙሉ በሙሉ የገንዘባቸው ባለቤት የሚሆኑበት። አዲስ ዓለም አቀፋዊ ቴክኖሎጂ የፈጠረው የመገብያይ ገንዘብ ከዶላር፧ ከፓውንድ አና ከይሮ በላይ የሆነ ተፈጥሯል። ቢት ኮይን ይባላል። ቢትኮይን ከተፍጠረ 10 ዓመት አስቆጥሯል። ቢትኮይን በአንድ ሃገር ውስጥ ብቻ የሚያገለግል ገንዘብ ሳይሆን የትም ሃገር ላይ የምንጠቀምበት ገንዘብ ነው። የ አንድ ቢትኮን ዋጋ መጀመሪያ ላይ 0.025 የአሜሪካን ሳንቲም ነበር ዛሬ ላይ 7,012.80 $ ዶላር ወይም 193,716.60 ብር ያወጣል ወደፊት ደግሞ የአሜሪካ ኢኮኖሚስቶችም እያሉ ያሉት ከ 1 እና ከ 2 ዓመት በኋላ ደግሞ 250,000 $ የአሜሪካ ዶላር እና ከዚያም በላይ ያወጣል ተብሏል ። በአሁን ሰዓት በቢት ኮይን ኢንዱስትሪ ውስጥ የብዙ ሰዎች ሂዎት ተቀይሯል። ማንም ሰው እንደያቅሙ ወይም እንደሚፈልገው የሼር ወይም አክሲኦን ብዛት ከ 18,000 ጀምሮ እስከ 108,000 ብር ይገዛል። እና የእንደገዛው ሼር ውይም አክሲዮን በየቀኑ የቢት ኮይን ገንዘንብ ተከፋይ ይሆናል። የ ቢት ኮይን ኤቲየም ማሽኖች ብዙ ሃገሮች ውስጥ ተገጥመዋል ኬንያን ጨምሮ።
ማሳሰቢያ
ብዙ ጊዜ አዳዲስ ቴክኖሎጂ ሲመጣ እኛ ሶስተኛ አለም ላይ ያለን ሰዎች መረጃው የለንም ሲኖረን ደገሞ አዲስ ለውጥ ስለሚያስፈራን መወስን ያቅተን እና ከአለም ጋር አብሮ መራምድ የከብደናል። እኛ እያስተዋወቅን ያለው አለም ላይ የሰዎችን ሂዎት ከምንም አንስቶ በ 1 ወይም 2 አመት ውስጥ የቀየረ እና እየቀየረ ስላለ አዲስ ስለተፈጠረ ቴክኖሎጂ ነው።
እድል የተዘጋጁ ሰዎች ቤት ብቻ ነው የምታንኳኳው። እኛ ደግሞ የማሳወቅ እንጂ የማሳመን ግዴታ የለብንም። ወደፊት ተገልጋይ መሆናችን አይቀርልንም። ተጠቃሚ መሆኛው ጊዜ ደግሞ አሁን ነው። የ ቢ.ሲ.ኤን አባል ይሁኑ እና የራሶትን እና የቤተሰቦትን ሂዎት በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደተሻለ ሂዎት ድይቀይሩ። ፌስቡክ ፔጃችንን "BCN organization Ethiopia" ብለው የፈልጉ እና ላይክ ያድርጉ እና አንዳንድ ነገሮችን ያንብቡ። በ ፈረንጆች 2020.ዓ.ም. አለም ላይ ከሚፈጠሩት 10,000 ሚሊዮነሮች አንዱ ይሁኑ። ቢ.ሲኤን ኢትዮጵያ ከ አለም ጋር አብረው ይራመዱ። ሼር በማድረግ ሌሎችም ሰለቢዝነሱ የማውቅ ፈላጎቱ እንዲኖራቸው ያድርጉ:: ፋና ዜና ስለቢትኮይን የዘገበውን ለመከታተል inbox us we will send you the video።
ማጠቃልያ
በቢት ኮይን ዓለም ውስጥ አንድ ቀንም ቢሆን ዋጋ ስላለው፧ ቶሎ መረጃውን በመውሰድ ተጣቃሚ ይሁኑ። አለበለዚያ ግን እንደ Google, Email, facebook. የሼር ባለቤት ተጠቃሚ ሳይሆ እንድ ማንኛውም ሰው ተገልጋይ ይሆናሉ። ሌላው ነሓሴ 16 እሮብ 2010 ዓ.ም. በ ኤሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ቢ.ሲ.ኤን. ድርጅት ከፈጠራቸው ሚሊየኖሮች ውስጥ ኬንያዊ የሆነው ሬሞንድ ካፒች በአዲስ አበባ ተግኝቶ ስለብሎክ ቼን እና ቢት ኮይን እና ስለ ቢ.ሲ.ኤን. ድርጅት ሙሉ ገለጻ አድርጓል። በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ከ 2,000 በላይ ሼሮችን ሽጠናል። በዚያው ልክ የብዙ ሰዎችን ሂዎት እየተቀየረ ነው። እርሶስ ምን እየጠበቁ ነው? ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ነሓሴ 26 -2010 ዓ.ም በምናዘጋጀው የገለጻ ፕሮግራም ላይ ተግኝተው ሙሉ ገላጻ ማግኘት ይችላሉ። ጥያቄዎች ሊኖሮት ስለሚችል ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት ወይም ለተለያዩ ጥያቄዎች በማንኛውም ሰአት በዚህ ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ። ያለን ቦታ ትንሽ ስለሆነ መረጃውን ለማግኘት አስቀድመው በዚህ ስልክ ደውለው ይመዝገቡ እና ቦታና ሰዓቱን ማወቅ ይችላሉ።
+251901009711
+251984956809
ኮሜንት ላይ like, interested ወይም next ለሚሉ ሰዎች መልስ አንመልስም። የእውነት interested ከሆኑ ከላይ ባልው ስልክ ይደውሉ መጠየቅ እና መመዝገብ ትችላላችሁ። ብዙ ሰዎች እየደውሉ ስለሆነ ኮሜንት የመመለሻ ጊዜ አይኖረንም።
እሁድ ሐምሌ 15 2010 ዓም ባቀረብነው ዜና መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ36,000 ሰራተኞቹ ስለቢትኮይንና ጠቀሜታው በ (CBE PORTAL) ያስተዋወቀበትን ዶሴ ቃል በገባነው መሰረት ቃላችንን አክብረን ይህው ለተከታታዮቻችን ስናቀርብ ታላቅ ደስታ ይሰማናል:: መልካም የንባብ ጊዜ እንመኛለን፡፡ ከስር ፎቶዎቹ ስር ያንብቡ።
Congratulations, for all people in Ethiopia,
For the 1st time ever besides all the life changing opportunity that we are providing. There has been a development on new international currency other than dollar, pound and all. It is called “bitcoin” it has been 10 years since it has been created. The value of 1 bitcoin when it begins was 0.0025 US cent. Today value of 1 bitcoin is more than 7,012.80 US $. And economists and scientists says that it will reach 250,000$ by the end of 2020. And even greater after 5 to 10 years. Almost every country has started accepting bitcoin. Russia was also accepting bitcoin on the world cup for hotels and for tickets ATM machines has planted in side 200 countries. Now we have started selling a new international stock and investment program which will start paying you within a month depend on the amount of stocks that you bought. It will pay you a daily bitcoin. Using the new block chain technology. We want all Ethiopian to participate so we have decided to sell the shares or stock starting from Stock or share value starting from 18,000 to 108,000 birr. With a full explanation about bitcoin how does it work and what is block chain technology. If you want to know the requirement or for more information call us by +251901009711 or +251984956809 send us a massage by this account and like our page on Facebook “BCN organization Ethiopia” Opportunity comes for those who is ready for it and we have given you BCN a life time opportunity. “Take a part in our organization, change your and families life for Good and become one with the world in every aspect” and be one of the millionaires at the end of 2020. “BCN organization Ethiopia”