SABI engineering

SABI engineering Sauna steam and Morocco bath worker

30/09/2025
27/09/2023

Check out sabi enginering ,steam..'s video.

ሞሮኮ ባዝ ባለ አንድ እና ባለ ሁለት አልጋ ተገጣጣሚ በማንኛውም ጊዜ ቦታ መቀየር ቢያስፈልግ ተፈቶ መቀየር ስለሚቻል ተከራይተው ለሚሰሩ ምቹ ነው ከዚህ በፊት እንዳደረግነው ቀድመው ለተመዘገቡ...
30/07/2023

ሞሮኮ ባዝ ባለ አንድ እና ባለ ሁለት አልጋ ተገጣጣሚ በማንኛውም ጊዜ ቦታ መቀየር ቢያስፈልግ ተፈቶ መቀየር ስለሚቻል ተከራይተው ለሚሰሩ ምቹ ነው
ከዚህ በፊት እንዳደረግነው ቀድመው ለተመዘገቡ ለ 10 ሰዎች 50% በመክፈል ቀሪውን እየሰሩበት እንዲከፍሉጥሩ እድል ተመቻችቷል !
ለመመዝገብ :-
1,የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
2የታደሰ ንግድ ፈቃድ
3,የ3ወር የባንክ ስቴትመንት
ይዞ መቅረብ ያስፈልጋል።
ከሀምሌ 1-12-2015 እስከ ሀምሌ 30-11_2015 በመመዝገብ የእድሉ ተጠቀቃሚ ይሁኑ!

21/06/2023
24/12/2022

Byggefirma

12/09/2022
ዛሬ ከዚህ በፊት ከሰራናቸው ስቲሞች ሁሉ ያነሰ ስፋት ያለውን ስቲም ሰርተን አስረክበናል 1.45×1.20  ስፋት የለው ሲሆን ባለ 4 መቀመጫ ና ውስጡ ሻወር  የተገጠመለት ነው ከዚህ በፊት ት...
11/06/2022

ዛሬ ከዚህ በፊት ከሰራናቸው ስቲሞች ሁሉ ያነሰ ስፋት ያለውን ስቲም ሰርተን አስረክበናል 1.45×1.20 ስፋት የለው ሲሆን ባለ 4 መቀመጫ ና ውስጡ ሻወር የተገጠመለት ነው ከዚህ በፊት ትንሹ 1.60×1.30 ነበር።

Address

Jemo
Addis Ababa
JEMO2

Telephone

0912101493

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SABI engineering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SABI engineering:

Share