25/05/2026
ቀን 17/09/2018ዓ.ም
ኢትዮግሎባል የኮሚሽን ቢዝነስ
አስቸኳይ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
1) የሥራ መደቡ መጠሪያ :- ፀሐፊ
የሥራ ቦታ :- ግሎባል
የቅጥር ሁኔታ :- በቋሚነት
ፆታ :- ሴት
ደመወዝ :- ያልተጣራ ብር 10,000 + የትራንስፖርት አበል ብር 2,500
2) የሥራ መደቡ መጠሪያ :- ሽያጭ
የሥራ ቦታ :- ገርጂ
የሥራ ሰዓት :- ከጧት 2:30 - ምሽት 2:00
ፆታ :- ሴት
ደመወዝ :- ብር 7,000+
ተፈላጊ ችሎታ ፦ ኮምፒውተር
3) የሥራ መደቡ መጠሪያ :- ግራፊክስ ዲዛይነር
የሥራ ቦታ :- ገርጂ
የሥራ ሰዓት :- 2:30 - 11:30
ፆታ :- ሴት
ደመወዝ :- ብር 7,000+
4) የሥራ መደቡ መጠሪያ :- ሼፍ
የሥራ ቦታ :- ለቡ
የሥራ ሰዓት :- 8:00 - 3:00
ፆታ :- ሴት
ደመወዝ :- ብር 8,000
5) የሥራ መደቡ መጠሪያ :- ካሸር
የሥራ ቦታ :- ለቡ
የሥራ ሰዓት :- 1:00 - 8:00
ፆታ :- ሴት
ደመወዝ :- ብር 5,000
ለበለጠ መረጃ በ0993353887 ይደውሉ።